Bashewam Primary & Junior School 1-8
Открыть в Telegram
2 758
Подписчики
+124 часа
+117 дней
+5830 день
Архив постов
ለባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆችና ተማሪዎች እሁድ 17/06/2016ዓም የተማሪዎች የመጀመሪያው ሴምስተር የውጤት መግለጫ ሰርተፍኬት የሚሰጥ ስለሆነ ከጠዋቱ 2:30 ትምህርት ቤት በመምጣት ሰርተፍኬት እንድትወስዱ እናሳስባለን።
የባሸዋም ትምህርት ቤት በ2016ዓም በመጀመሪያው መንፈቅ አመት ውጤታቸውን ለማሻሻል ላይብራሪ በተከታታይነት በመግባትና መፅሐፍት ተውሰው በማንበብ ውጤታቸውን ያሻሻሉ ተማሪዎች ከላይብራሪ ጋር በመተባበር የእውቅና ሰርተፍኬት ተሰጥቷቸዋል
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
