ch
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

前往频道在 Telegram

Bashewam School Grade 1-8

显示更多
2 758
订阅者
+124 小时
+117
+5830
帖子存档
የባሸዋም ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ሴምስተር የወላጆች በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።

ለባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆችና ተማሪዎች እሁድ 17/06/2016ዓም የተማሪዎች የመጀመሪያው ሴምስተር የውጤት መግለጫ ሰርተፍኬት የሚሰጥ ስለሆነ ከጠዋቱ 2:30 ትምህርት ቤት በመምጣት ሰርተፍኬት እንድትወስዱ እናሳስባለን።

የባሸዋም ትምህርት ቤት በ2016ዓም በመጀመሪያው መንፈቅ አመት ውጤታቸውን ለማሻሻል ላይብራሪ በተከታታይነት በመግባትና መፅሐፍት ተውሰው በማንበብ ውጤታቸውን ያሻሻሉ ተማሪዎች ከላይብራሪ ጋር በመተባበር የእውቅና ሰርተፍኬት ተሰጥቷቸዋል