cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🇸🇦ዳእዋ ሰለፊያ በአምባሰል ማርዬ ወሎ 👉ጉባ 🇸🇦

የቻናሉ ዋና አላማ የሰለፊያ ኡስታዞቻችን ሙሀደራዎች ቂርአቶች ፈተዋወች ደርሶች ግጥሞችንም ፈዋኢዶችን አስተማሪ ፁሁፎችና ታሪኮች የቻናሉ ሊክ Ambasel marye

Больше
Рекламные посты
298
Подписчики
-124 часа
-47 дней
-430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👇
  እኛ ሴቶች  በጀሀነም ውስጥ የበዛነው ለምንድነው❓
  እኛ ሴቶች  ቅጣታችንስ  በጀሀነም ውስጥ ብረቱ የሆነው ለምንድነው❓    👇 አሊይ ኢብኑ አብጣልብ(ረ,ዐ) እንዳወሩት  ነብዩ ﷺ ወደ ሰማይ በሌሊት ጉዟቸው የሴቶች በጀሀነም መብዛት እና በጀሀነም ውስጥ አሰቃቅ ቅጣታቸውን እንድህ በማለት ገልፀውታል:: 1⃣ በጀሀነም ውስጥ በምላሷ ተንጠልጥላ የምትቀጣ ሴት ተመለከቱ:: ይህች በምላሷ ተንጠልጥላ የምትቀጣዋ ሴት ባሏን አዛ የምታደረግ ናት አሉ። 2⃣❗ በጀሀነም ውስጥ በጡቷ ተንጠልጥላ የምትቀጣ ሴት ተመለከቱ። በጡቷ ተንጠልጥላ የምትቀጣዋ ሴት ለባሏ በፊራሽ ግንኙነት /በ ግብሬ ስጋ ግንኙነት እምብተኛ ሴት ነች አሉ። 3⃣❗በጀሀነም ውስጥ በእግሯ ተንጠልጥላ የምትቀጣ ሴት ተመለከቱ። በእግሯ ተንጠልጥላ የምትቀጣዋ ሴት ከባሏ ፊቃድ ውጭ ከቤት የምትወጣ ሴት ነች አሉ። 4⃣❗ በጀሀንም ውስጥ እጅና እግሯ የፊጥኝ ታስራ እባብ ና ግንጥ የምበላት ሴት ተመለከቱ። ይህችህም  ሴት ውዱዒ የማታስተካክል; ንፅህናዋን የማትጠብቅ; ጀናባዋን የማትታጠብ    በሶላት ላይ ዝንጉ የሆነች ሴት ነች አሉ።። 5⃣❗
በጀሀነም ውስጥ አይኔ ስውረ፣ደንቆሮ ፣ዱዳ ሆና  በእሳት ሳጥን ተይዛ አንጎሏ  በአፊንጫዋ የምፈስ ሴት ተመለከቱ።ይህች ሴት በዝና /በ ሀራም የወለደችውን ልጅ ለባሏ ያንተ ልጅ ነው ብላ የምትሰጥ ናት አሉ ።
6⃣❗ በጀሀነም ውስጥ ከአናቷ እስከ እግሯ በእሳት መጋዝ የምትሰነጠቅ ሴት ተመለከቱ።ይህችህም ሴት ዝሙተኛ በሀራም ወንዶችን  የስታሳድድ የነበረች ናት አሉ ። 7⃣ ❗በጀሀነም ውስጥ አካሏ የአህያ ራሷ የአሳማ ሆና የጀሀነም እሳት በተለያዩ ቀለማት የሚነድባት ሴት  ተመለከቱ ።አካሏ የአህያ ራሷ የአሳማ የመሰለቿ ሴት ውሼታም እና ወሬ አመላላሽ ነሚማ የሆነች ሴት ናት አሉ ። 8⃣❗ በጀሀነም ውስጥ በውሻ አምሳል ተመስላ በፈንጥጣዋ እሳት እየገባ በአፏ የምወጣ ሴት ተመለከቱ ።ይህች ሴት ደግሞ ዘፋኝ ፣አሰለቃሽ ሴት ናት አሉ ። 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ❗ዋ ነፍሴ  ዋ ነፍሴ ❗ምን ይሆን ስሜ አንተ ያአላህ 👌በተለይ አሁን ባለንበት ወቅት 🔥ሁላችንም ሁላችንም እራሳችንን እንተሳሰብ መዝገቡ ሳይዘጋ በፊት 🔥ስንቱን ያለስም ስም ሰተን ይሆን ❓ ስንቱን  በሀሜት ስጋቸውን በልተን ይሆን 🔥 እህቶች አላህን እንፈራ፣ አላህ ሆይ እኔንም እህቶቸንም  ከጀሃነም እሳት ይጠብቀን ሸር_SHARE https://t.me/Ye_setoch_Jemea ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ ⤵️⤵️⤵️⤵️⬆️⬆️⬆️ https://t.me/quranbchaquranbcha ወደ አድሱ  የሴቶች ጀምአ የሰለፊዮች  ግሩፕ ይቀላቀሉ ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
Показать все...
ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች

Фото недоступноПоказать в Telegram
"በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" እንደ
ሚባለው አሁን ያለንበት ወር የሙሀረም ወር ፆም ከሌላ ወራት ፆም እንደሚበልጥ ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ:
✅ ﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾ ✅ “ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው 🚨 በመሆኑም ነገ ዕለተ ሰኞ ከመሆኑ አንፃር ያለንበት ወር ደግሞ የሙሀረም ወር እንደመሆኑ የነገን ፆም ሁላችንም በመፆም እንደሚባለው "በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" በአንድ ቀን ፆም ሁለት አጀርን እንቅሰም። እናም አብሽሩ ጠንክሩልኝ ሌሎችንም በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን በኸይር ነገር መተዋወስ የሙእሚን ባህሪ ነው   ኮፒ https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
Показать все...
00:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
   💎ተ 💎ጀ       💎ም             💎ሯ                  💎ል የእሁድ ሙሀደሯ ✍ግቡ ✍ግቡ https://t.me/AbuNamuse?livestream https://t.me/AbuNamuse/5088
Показать все...
8.74 MB
02:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
የምሽት ግብዣዬ ናት ተ 🍒     ጋ🍒        በ 🍒             ዙ🍒                 ል🍒                     ኝ🍒 https://t.me/Ye_setoch_Jemea ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ ⤵️⤵️⤵️⤵️⬆️⬆️⬆️ https://t.me/quranbchaquranbcha ወደ አድሱ  የሴቶች ጀምአ የሰለፊዮች  ግሩፕ ይቀላቀሉ ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
Показать все...
32.71 MB
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد        https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
Показать все...
3.80 MB
1.29 MB
00:14
Видео недоступноПоказать в Telegram
በተውሂድ  ብቻ ነው ሙስሊም አንድነቱ በባጢል አይደለም ይግባችሁ እውነቱ 🌹ወደ ቻናሎቹ ለመቀላቀል 🌹አል መንጀኒቅን ለማግኘት 👇👇 👉https://t.me/Al_Menjeniq 🌹ከጦሳው ማዶን ለማግኘት 🌹የሸኻችን አቡ ኒብራስ 👉https://t.me/AbuNamuse 🌹የኡስታዛችን አቡ ሪሀና ን ቻናል ለማግኘት     👇👇 👉https://t.me/abureyhana 🌹የኡስታዛችን አቡ አምሩላህ ቻናልን ለማግኘት    👇👇 👉https://t.me/abuamrullah ✈️🛫🚠🚖➡️ 👆👇 እናንተ ደሞ ሸር በማድረግ ተደራሽነት አድርጉ  የኸይር ስራ ትንሽ የለውም
Показать все...
10.81 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
🛍ኡሙ ሰለማ💎 🌹ኡሙ ሰለማ ረዲየሏሁ አንሃ በጣም የምታፈቅረው ባሏ ሸሂድ ሆኖ ተለያት!    🌹 በጣም ልቧ ተሰበረ ከዚያም ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሊያፅናኗት እንዲህ ብለሽ ዱአ አድርጊ አሏት !" አሏህ ሆይ ከደረሰብኝ ችግር ካጣሁት የተሻለውን ተካልኝ " ብለሽ ዱዓ አድርጊ!   🌹ኡሙ ሰለማም ከ አቡ ሰለማ የተሻለ ባል የት ሊገኝ አለች?!   🌹ዱዓውን አደረገች አሏህ ደግሞ ከሁሉም የ አደም ልጆች በላጭ የሆኑትን ረሱልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተካላት!    🌹አያቹ መተኪያ የላቸውም ብለን ያልናቸው ውድ ነገሮች ሁሉ አሏህ ዘንድ በላጭ በሆኑ ነገሮች ይተካሉ ከእኛ የሚጠበቀው ዱዓና ሶብር ነው። https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
Показать все...
""🌹      ""🌹ጀ       ""🌹ም             ""🌹ሯ                  ""🌹ል 👉ግቡ                👉ግቡ ቁርአን ተፍሲር https://t.me/AbuNamuse?livestream
Показать все...
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.