cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📚👉ቁርአን ብቻ 🌹የሚለቀቅበት🌹 ቻናል ቁርረን የልብ 🌹ብርሀን ነው📚

🌹ቁርአን የአላህ ሱብሀነ ወተአላ ቃል ነው 🌹ቁርአን የልብ ብርሀን ነው 🌹ቁርአን ቀጥተኛው መንገድ ነው 🌹ቁርአን ከእሳት የምንድንበት ጀነትን የምንጎናፀፍበት ነው 👇👇👇 ጆይን በሉ https://t.me/quranbchaquranbcha

Больше
Рекламные посты
3 473
Подписчики
+2024 часа
+977 дней
+48730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#🍒አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል __https://t.me/Ye_setoch_Jemea** https://t.me/Ye_Setoch_Jemea_Group
Показать все...
الشيخ_علي_عبد_الرحمن_الحذيفي_تلاوة_رائعة_من_سورة_النمل_128kbps_.mp37.02 MB
👍 15💯 4🍓 2
الٓمٓ- تَنزِيلُ ٱلْكِتَٰبِ لَا رَيْبَ فِيهِ مِن رَّبِّ ٱلْعَٰلَمِينَ - أَمْ يَقُولُونَ ٱفْتَرَىٰهُۚ بَلْ هُوَ ٱلْحَقُّ مِن رَّبِّكَ لِتُنذِرَ قَوْمًا مَّآ أَتَىٰهُم مِّن نَّذِيرٍ مِّن قَبْلِكَ لَعَلَّهُمْ يَهْتَدُونَ - ٱللَّهُ ٱلَّذِى خَلَقَ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ وَمَا بَيْنَهُمَا فِى سِتَّةِ أَيَّامٍ ثُمَّ ٱسْتَوَىٰ عَلَى ٱلْعَرْشِۖ مَا لَكُم مِّن دُونِهِۦ 📚📚📚📚مِن وَلِىٍّ وَلَا شَفِيعٍۚ أَفَلَا https://t.me/quranbchaquranbchahttps://t.me/AHLeN85تَتَذَكَّرُون
Показать все...
5_6078139216519238528 (1).mp32.34 MB
👍 5
00:17
Видео недоступноПоказать в Telegram
ውበት 👌
Показать все...
2.22 MB
👍 21💯 2🍓 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
"በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" እንደ
ሚባለው አሁን ያለንበት ወር የሙሀረም ወር ፆም ከሌላ ወራት ፆም እንደሚበልጥ ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ:
✅ ﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾ ✅ “ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው 🚨 በመሆኑም ነገ ዕለተ ሰኞ ከመሆኑ አንፃር ያለንበት ወር ደግሞ የሙሀረም ወር እንደመሆኑ የነገን ፆም ሁላችንም በመፆም እንደሚባለው "በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" በአንድ ቀን ፆም ሁለት አጀርን እንቅሰም። እናም አብሽሩ ጠንክሩልኝ ሌሎችንም በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን በኸይር ነገር መተዋወስ የሙእሚን ባህሪ ነው   ኮፒ https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
Показать все...
👍 7 1
02:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
የምሽት ግብዣዬ ናት
Показать все...
32.71 MB
👍 19🍓 8
💎ያሰላም 💎ያሰላም 💎ስጦታዬ ነው ውሰዱ
Показать все...
👍 40🍓 7
በሉ ያዝ አድርጉ ቸኮሌት ለምትወዱ ቡናም ለምትወዱ መቼም ቸኮሌት የሚጠላ አለ ወይ የሚል አይጠፋም ያው ብዙም ጣፋጭ የማይፈልጉ ይኖራሉ ስለዚህ በቡናው አወራርዱዋት የምሽት ግብዣዬ ናት
Показать все...
1.54 MB
👍 30🍓 5💯 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.