ru
Feedback
Bright Tutorial Center ®

Bright Tutorial Center ®

Открыть в Telegram

Personalized home and online tutoring for all grades. Special group sessions for 12th graders and dedicated mentoring for women by female tutors. 📍 3rd Floor, Addis International Bank Building, Betel Square Contact us for dm: @Bright_Tutorial_Center

Больше
1 549
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-330 дней
Архив постов
📚⭐️ለልጆችዎ ብሩህ የወደፊት!⭐️📚 ብራይት ቲዩቶሪያል ሴንተር ለልጆችዎ ጥራት ያለው የትምህርት ድጋፍ በመስጠት ብሩህ የወደፊት እንዲኖራቸው ለማገዝ ተግቶ ይሠራል። ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን �
📚⭐️ለልጆችዎ ብሩህ የወደፊት!⭐️📚 ብራይት ቲዩቶሪያል ሴንተር ለልጆችዎ ጥራት ያለው የትምህርት ድጋፍ በመስጠት ብሩህ የወደፊት እንዲኖራቸው ለማገዝ ተግቶ ይሠራል። ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞 0925659999 / 0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

⭐️እውቀት የሕይወት ብርሃን ነው። ⭐️ትምህርት ለተሻለ ነገ መንገድ መሪ ነው። ⭐️ይህን ውድ ሀብት የምናገኘው ደግሞ በጥናት ነው። ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞0925659999 📞091127818
⭐️እውቀት የሕይወት ብርሃን ነው። ⭐️ትምህርት ለተሻለ ነገ መንገድ መሪ ነው። ⭐️ይህን ውድ ሀብት የምናገኘው ደግሞ በጥናት ነው። ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

የልጆችዎ የትምህርት ጉዞ ድጋፍ ይገባዋል‼️ ➡️ የሚገባቸውን ድጋፍ ከብራይት አስጠኚዎች ያግኙ! ይደውሉልን! 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https:/
የልጆችዎ የትምህርት ጉዞ ድጋፍ ይገባዋል‼️ ➡️ የሚገባቸውን ድጋፍ ከብራይት አስጠኚዎች ያግኙ! ይደውሉልን! 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ጥናት ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል! እንዴት? ✔️ ዲጂታል መማሪያ ቁሳቁሶች: የመማሪያ መጻሕፍት፣ የቪዲዮ ትምህርቶች፣ የድምጽ ቅጂዎች፣ እና ሌሎች ዲጂታል ይዘቶች በሰፊው ይገኛሉ። ✔️ የኦንላይ
ጥናት ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል! እንዴት? ✔️ ዲጂታል መማሪያ ቁሳቁሶች: የመማሪያ መጻሕፍት፣ የቪዲዮ ትምህርቶች፣ የድምጽ ቅጂዎች፣ እና ሌሎች ዲጂታል ይዘቶች በሰፊው ይገኛሉ። ✔️ የኦንላይን መገናኛ መሳሪያዎች: እንደ Zoom፣ Google Meet ያሉ የመገናኛ መሳሪያዎች ተማሪዎችና መምህራን በርቀት ተገናኝተው እንዲወያዩና እንዲማሩ አስችሏቸዋል  ✔️ የበይነመረብ መረጃ ተደራሽነት: በበይነመረብ ተማሪዎች ለጥናታቸው የሚያስፈልጋቸውን ማንኛውንም መረጃ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።  ✔️ የኦንላይን የትምህርት ድጋፍ (Tutoring): ተማሪዎች በኦንላይን የመምህራን እና የአስጠኚዎችን ድጋፍ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።  ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን ✅0925659999 ✅0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

🔖የልጆቻችሁ ስኬት የናንተም ስኬት ነው‼️ ልጆቻችሁ ብሩህ አዕምሮና ያልተገደበ አቅም አላቸው። ይህን እምቅ አቅም እውን ለማድረግ ደግሞ ትክክለኛ መመሪያና ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል። ብራይት ቲዩቶሪያል
🔖የልጆቻችሁ ስኬት የናንተም ስኬት ነው‼️ ልጆቻችሁ ብሩህ አዕምሮና ያልተገደበ አቅም አላቸው። ይህን እምቅ አቅም እውን ለማድረግ ደግሞ ትክክለኛ መመሪያና ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል። ብራይት ቲዩቶሪያል ሴንተር ከጎናችሁ በመቆም ልጆቻችሁ የተሻለ ትምህርት እንዲያገኙ ያግዛችኋል። ይደውሉልን ➡️ 0925659999 ➡️ 0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይን የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ! ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞 0925659999 📞 0911278182 BRIGHT T
የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይን የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ! ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞 0925659999 📞 0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

አስጠኚ ለማግኘት ወስነዋል ⁉️ ለልጆ አስጠኚ ማመቻቸት ይፈልጋሉ ⁉️ 🔖የብራይት አስጠኚዎች በአካልም ይሁን በኦንላይን አማራጮች ይገኛሉ‼️ ይደውሉልን 📞 0925659999 📞 0911278182 B
አስጠኚ ለማግኘት ወስነዋል ⁉️ ለልጆ አስጠኚ ማመቻቸት ይፈልጋሉ ⁉️ 🔖የብራይት አስጠኚዎች በአካልም ይሁን በኦንላይን አማራጮች ይገኛሉ‼️ ይደውሉልን 📞 0925659999 📞 0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

📚 ኑ አብረን እናጥና 💡 አብረን እንወቅ 🌱 አብረን እንደግ ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞 0925659999 / 0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Bri
📚 ኑ አብረን እናጥና 💡 አብረን እንወቅ 🌱 አብረን እንደግ ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞 0925659999 / 0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ሁልጊዜም ጥራት ያለው ትምህርት በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብ እንጥራለን! 🟠ልምድ ያካበቱ መምህራን እና አስጠኚዎች 🟠ዘመናዊ የትምህርት ዘዴዎች 🟠የተለያዩ አማራጮች ብራይትን ልዩ ያረገዋል‼️ ለአስጠ
ሁልጊዜም ጥራት ያለው ትምህርት በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብ እንጥራለን! 🟠ልምድ ያካበቱ መምህራን እና አስጠኚዎች 🟠ዘመናዊ የትምህርት ዘዴዎች 🟠የተለያዩ አማራጮች ብራይትን ልዩ ያረገዋል‼️ ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞 0925659999 / 0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

The Moment to Act is NOW! ❌ Forget about past academic concerns! ❌ Don't postpone your child's educational growth either! ✔️
The Moment to Act is NOW! ❌ Forget about past academic concerns! ❌ Don't postpone your child's educational growth either! ✔️ Empower Your Child's Learning Journey Today! ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ Do you need a tutor? Call Us! 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ልጆቻችን በደስታ እያጠኑ ነው! ልጆቾ ጥራት ያለው ትምህርትና ደስተኛ የመማር ሁኔታ እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ወደ ብራይት ቲቶሪያል ሴንተር ይምጡ! ✔️ በ ብራይት ቲቶሪያል ሴንተር ልጆቻች
ልጆቻችን በደስታ እያጠኑ ነው! ልጆቾ ጥራት ያለው ትምህርትና ደስተኛ የመማር ሁኔታ እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ወደ ብራይት ቲቶሪያል ሴንተር ይምጡ! ✔️ በ ብራይት ቲቶሪያል ሴንተር  ልጆቻችን በደስታና በምቾት ይማራሉ! እዚህ፣ ልጆች  በተረጋጋ መንፈስ  ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ  እናግዛቸዋለን።  ✔️ መምህራኖቻችንም  ልምድ ያላቸውና  ለተማሪዎች  የሚጨነቁ ናቸው። ስላሉን አማራጮች የበለጠ ለማወቅ ዛሬውኑ ያግኙን! 📞 0925659999 / 0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ዛሬ ልጆችን በትምህርታቸው ላይ ማገዝ ለነገ ውጤታማነታቸው መሠረት መጣል ነው። የሚከተሉትን ማድረግ ይመከራል 🟠ቋሚ የጥናት እቅድ ማውጣት 🟠ለጥናት ተስማሚ አካባቢ ማመቻቸት 🟠ጥያቄዎችን እንዲጠይ
ዛሬ ልጆችን በትምህርታቸው ላይ ማገዝ ለነገ ውጤታማነታቸው መሠረት መጣል ነው። የሚከተሉትን ማድረግ ይመከራል 🟠ቋሚ የጥናት እቅድ ማውጣት 🟠ለጥናት ተስማሚ አካባቢ ማመቻቸት 🟠ጥያቄዎችን እንዲጠይቁ ማበረታታት 🟠ከመምህራን ጋር መነጋገርና ክትትል ማድረግ 🟠ጥሩ ውጤታቸውን ብቻ ሳይሆን ጥረታቸውንም መሸለም 🟠እርዳታ ለመስጠት ዝግጁ መሆን ግን በተቻለ መጠን በራሳቸው እንዲሰሩ/እንዲሞክሩ ማበረታታት ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

🌱 Small consistent efforts today blossom into significant achievements tomorrow. Whether it's studying for an exam, working
🌱 Small consistent efforts today blossom into significant achievements tomorrow. Whether it's studying for an exam, working on a personal project, building healthy habits, or nurturing relationships, the seeds you plant today will determine the harvest you reap in the future. Do you need a tutor? Call Us! 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይን የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ! ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUT
የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይን የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ! ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

⭐️እውቀት የሕይወት ብርሃን ነው፤ ⭐️ትምህርት ለተሻለ ነገ መንገድ መሪ ነው። ⭐️ይህን ውድ ሀብት የምናገኘው ደግሞ በጥናት ነው። ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞0925659999 📞091127818
⭐️እውቀት የሕይወት ብርሃን ነው፤ ⭐️ትምህርት ለተሻለ ነገ መንገድ መሪ ነው። ⭐️ይህን ውድ ሀብት የምናገኘው ደግሞ በጥናት ነው። ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

እንዴት ልጆቻችን ሕልማቸውን እውን እንዲያደርጉ መርዳት እንችላለን? ➡️ያዳምጧቸው: ስለ ሕልሞቻቸው ሲያወሩ በትኩረት ያዳምጡ እና ፍላጎታቸውን ለመረዳት ይሞክሩ። ➡️ያበረታቷቸው: ሕልማቸው የቱንም ያ
እንዴት ልጆቻችን ሕልማቸውን እውን እንዲያደርጉ መርዳት እንችላለን? ➡️ያዳምጧቸው: ስለ ሕልሞቻቸው ሲያወሩ በትኩረት ያዳምጡ እና ፍላጎታቸውን ለመረዳት ይሞክሩ። ➡️ያበረታቷቸው: ሕልማቸው የቱንም ያህል ከባድ ቢመስል እንኳ በችሎታቸው እንዲያምኑ ያድርጉ። ➡️ዕድሎችን ይፍጠሩላቸው: ፍላጎታቸውን የሚያዳብሩባቸውን ትምህርቶች፣ መጻሕፍት ወይም ሌሎች ሀብቶችን ያቅርቡላቸው። ➡️ይደግፏቸው: በሚያደርጉት ጥረት ሁሉ አብረዋቸው ይሁኑ። ሲሳሳቱ አይወቅሷቸው፣ ይልቁንም ከስህተታቸው እንዲማሩ እርዷቸው። ➡️አርአያ ይሁኑ: ለሕልምዎቻችሁ የምትጥሩ ከሆነ፣ እነሱም ተነሳሽነትን ይቀስማሉ። ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን ➡️ 0925659999 / 0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ጥናት እንዳታጠኑ የሚያደርጋችሁ ምንድን ነው? 🔴ጊዜ ማጣት፣ 🔴የትኩረት ችግር፣ 🔴በቂ መነሳሳት አለመኖር 🔴ወይስ ሌላ ምክንያት ይኖር ይሆን? ያም ሆነ ይህ ጥራት ያለው እገዛ እና ድጋፍ የሚሹ
ጥናት እንዳታጠኑ የሚያደርጋችሁ ምንድን ነው? 🔴ጊዜ ማጣት፣ 🔴የትኩረት ችግር፣ 🔴በቂ መነሳሳት አለመኖር 🔴ወይስ ሌላ ምክንያት ይኖር ይሆን? ያም ሆነ ይህ ጥራት ያለው እገዛ እና ድጋፍ የሚሹ ከሆነ: ይደውሉልን‼️ ብራይት አስጠኚዎች ነን! ➡️ 0925659999 / 0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ወዳሰቡበት ቦታ ለመድረስ መማር ወሳኝ መሆኑ አያጠራጥርም። ትምህርት ቤት መሄድ ደሞ ለመማር የመጀመሪያው እርምጃ ነው። ትምህርቱን የራስ እውቀት ለማረግ ክፍል ውስጥ ከመከታተል በተጨማሪ በራስ ጥረት
ወዳሰቡበት ቦታ ለመድረስ መማር ወሳኝ መሆኑ አያጠራጥርም። ትምህርት ቤት መሄድ ደሞ ለመማር የመጀመሪያው እርምጃ ነው። ትምህርቱን የራስ እውቀት ለማረግ ክፍል ውስጥ ከመከታተል በተጨማሪ በራስ ጥረት ማረግ ያስፈልጋል። ➡️ ያ ጥረት ጥናት ነው‼️ ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ልጆቾ የቱ ትምህርት ላይ ይቸገራሉ? እኛ ብራይት ቲቶሪያል ሴንተሮች ልጆቾ የከበዳቸውን ትምህርት በቀላሉ እንዲረዱ እና እንዲወዱት ለመርዳት ዝግጁ ነን። በብቃት የሚያስተምሩ ልምድ ያላቸው መምህራኖቻች
ልጆቾ የቱ ትምህርት ላይ ይቸገራሉ? እኛ ብራይት ቲቶሪያል ሴንተሮች ልጆቾ የከበዳቸውን ትምህርት በቀላሉ እንዲረዱ እና እንዲወዱት ለመርዳት ዝግጁ ነን። በብቃት የሚያስተምሩ ልምድ ያላቸው መምህራኖቻችን ውስብስብ የሆኑ ፅንሰ ሀሳቦችን በሚገባ ያስረዳሉ። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ወላጆች ለልጆቻቸው ምርጥ ምርጡን ይመኛሉ። ምንም እንኳ እርስዎ በትምህርት ጉዞዎ ውስጥ ችግሮች ቢገጥሞትም ወይም ዕድሎች ቢያመልጦትም፣ ልጆቾት ግን በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ማለፍ አይጠበቅባቸውም። ለል
ወላጆች ለልጆቻቸው ምርጥ ምርጡን ይመኛሉ።
ምንም እንኳ እርስዎ በትምህርት ጉዞዎ ውስጥ ችግሮች ቢገጥሞትም ወይም ዕድሎች ቢያመልጦትም፣ ልጆቾት ግን በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ማለፍ አይጠበቅባቸውም።
ለልጆቾት አዳዲስ ዕድሎችን ይፍጠሩ! እርስዎ ይሄን ለማሳካት እንዲችሉ እናግዞታለን። ይደውሉልን 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters