Bright Tutorial Center ®
前往频道在 Telegram
Personalized home and online tutoring for all grades. Special group sessions for 12th graders and dedicated mentoring for women by female tutors. 📍 3rd Floor, Addis International Bank Building, Betel Square Contact us for dm: @Bright_Tutorial_Center
显示更多1 549
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-330 天
帖子存档
📚⭐️ለልጆችዎ ብሩህ የወደፊት!⭐️📚
ብራይት ቲዩቶሪያል ሴንተር ለልጆችዎ ጥራት ያለው የትምህርት ድጋፍ በመስጠት ብሩህ የወደፊት እንዲኖራቸው ለማገዝ ተግቶ ይሠራል።
ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን
📞 0925659999 / 0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
⭐️እውቀት የሕይወት ብርሃን ነው።
⭐️ትምህርት ለተሻለ ነገ መንገድ መሪ ነው።
⭐️ይህን ውድ ሀብት የምናገኘው ደግሞ በጥናት ነው።
ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን
📞0925659999
📞0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
የልጆችዎ የትምህርት ጉዞ ድጋፍ ይገባዋል‼️
➡️ የሚገባቸውን ድጋፍ ከብራይት አስጠኚዎች ያግኙ!
ይደውሉልን!
📞0925659999
📞0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ጥናት ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል!
እንዴት?
✔️ ዲጂታል መማሪያ ቁሳቁሶች:
የመማሪያ መጻሕፍት፣ የቪዲዮ ትምህርቶች፣ የድምጽ ቅጂዎች፣ እና ሌሎች ዲጂታል ይዘቶች በሰፊው ይገኛሉ።
✔️ የኦንላይን መገናኛ መሳሪያዎች:
እንደ Zoom፣ Google Meet ያሉ የመገናኛ መሳሪያዎች ተማሪዎችና መምህራን በርቀት ተገናኝተው እንዲወያዩና እንዲማሩ አስችሏቸዋል
✔️ የበይነመረብ መረጃ ተደራሽነት:
በበይነመረብ ተማሪዎች ለጥናታቸው የሚያስፈልጋቸውን ማንኛውንም መረጃ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
✔️ የኦንላይን የትምህርት ድጋፍ (Tutoring):
ተማሪዎች በኦንላይን የመምህራን እና የአስጠኚዎችን ድጋፍ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን
✅0925659999
✅0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
🔖የልጆቻችሁ ስኬት የናንተም ስኬት ነው‼️
ልጆቻችሁ ብሩህ አዕምሮና ያልተገደበ አቅም አላቸው። ይህን እምቅ አቅም እውን ለማድረግ ደግሞ ትክክለኛ መመሪያና ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።
ብራይት ቲዩቶሪያል ሴንተር ከጎናችሁ በመቆም ልጆቻችሁ የተሻለ ትምህርት እንዲያገኙ ያግዛችኋል።
ይደውሉልን
➡️ 0925659999
➡️ 0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይን የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ!
ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን
📞 0925659999
📞 0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
አስጠኚ ለማግኘት ወስነዋል ⁉️
ለልጆ አስጠኚ ማመቻቸት ይፈልጋሉ ⁉️
🔖የብራይት አስጠኚዎች በአካልም ይሁን በኦንላይን አማራጮች ይገኛሉ‼️
ይደውሉልን
📞 0925659999
📞 0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
📚 ኑ አብረን እናጥና
💡 አብረን እንወቅ
🌱 አብረን እንደግ
ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን
📞 0925659999 / 0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ሁልጊዜም ጥራት ያለው ትምህርት በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብ እንጥራለን!
🟠ልምድ ያካበቱ መምህራን እና አስጠኚዎች
🟠ዘመናዊ የትምህርት ዘዴዎች
🟠የተለያዩ አማራጮች
ብራይትን ልዩ ያረገዋል‼️
ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን
📞 0925659999 / 0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
The Moment to Act is NOW!
❌ Forget about past academic concerns!
❌ Don't postpone your child's educational growth either!
✔️ Empower Your Child's Learning Journey Today!
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
Do you need a tutor? Call Us!
📞0925659999
📞0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ልጆቻችን በደስታ እያጠኑ ነው!
ልጆቾ ጥራት ያለው ትምህርትና ደስተኛ የመማር ሁኔታ እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ወደ ብራይት ቲቶሪያል ሴንተር ይምጡ!
✔️ በ ብራይት ቲቶሪያል ሴንተር ልጆቻችን በደስታና በምቾት ይማራሉ! እዚህ፣ ልጆች በተረጋጋ መንፈስ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እናግዛቸዋለን።
✔️ መምህራኖቻችንም ልምድ ያላቸውና ለተማሪዎች የሚጨነቁ ናቸው።
ስላሉን አማራጮች የበለጠ ለማወቅ ዛሬውኑ ያግኙን!
📞 0925659999 / 0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ዛሬ ልጆችን በትምህርታቸው ላይ ማገዝ ለነገ ውጤታማነታቸው መሠረት መጣል ነው።
የሚከተሉትን ማድረግ ይመከራል
🟠ቋሚ የጥናት እቅድ ማውጣት
🟠ለጥናት ተስማሚ አካባቢ ማመቻቸት
🟠ጥያቄዎችን እንዲጠይቁ ማበረታታት
🟠ከመምህራን ጋር መነጋገርና ክትትል ማድረግ
🟠ጥሩ ውጤታቸውን ብቻ ሳይሆን ጥረታቸውንም መሸለም
🟠እርዳታ ለመስጠት ዝግጁ መሆን ግን በተቻለ መጠን በራሳቸው እንዲሰሩ/እንዲሞክሩ ማበረታታት
ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን
📞0925659999
📞0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
🌱 Small consistent efforts today blossom into significant achievements tomorrow.
Whether it's studying for an exam, working on a personal project, building healthy habits, or nurturing relationships, the seeds you plant today will determine the harvest you reap in the future.
Do you need a tutor? Call Us!
📞0925659999
📞0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይን የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ!
ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን
📞0925659999
📞0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
⭐️እውቀት የሕይወት ብርሃን ነው፤
⭐️ትምህርት ለተሻለ ነገ መንገድ መሪ ነው።
⭐️ይህን ውድ ሀብት የምናገኘው ደግሞ በጥናት ነው።
ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን
📞0925659999
📞0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
እንዴት ልጆቻችን ሕልማቸውን እውን እንዲያደርጉ መርዳት እንችላለን?
➡️ያዳምጧቸው: ስለ ሕልሞቻቸው ሲያወሩ በትኩረት ያዳምጡ እና ፍላጎታቸውን ለመረዳት ይሞክሩ።
➡️ያበረታቷቸው: ሕልማቸው የቱንም ያህል ከባድ ቢመስል እንኳ በችሎታቸው እንዲያምኑ ያድርጉ።
➡️ዕድሎችን ይፍጠሩላቸው: ፍላጎታቸውን የሚያዳብሩባቸውን ትምህርቶች፣ መጻሕፍት ወይም ሌሎች ሀብቶችን ያቅርቡላቸው።
➡️ይደግፏቸው: በሚያደርጉት ጥረት ሁሉ አብረዋቸው ይሁኑ። ሲሳሳቱ አይወቅሷቸው፣ ይልቁንም ከስህተታቸው እንዲማሩ እርዷቸው።
➡️አርአያ ይሁኑ: ለሕልምዎቻችሁ የምትጥሩ ከሆነ፣ እነሱም ተነሳሽነትን ይቀስማሉ።
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን
➡️ 0925659999 / 0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ጥናት እንዳታጠኑ የሚያደርጋችሁ ምንድን ነው?
🔴ጊዜ ማጣት፣
🔴የትኩረት ችግር፣
🔴በቂ መነሳሳት አለመኖር
🔴ወይስ ሌላ ምክንያት ይኖር ይሆን?
ያም ሆነ ይህ ጥራት ያለው እገዛ እና ድጋፍ የሚሹ ከሆነ:
ይደውሉልን‼️ ብራይት አስጠኚዎች ነን!
➡️ 0925659999 / 0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ወዳሰቡበት ቦታ ለመድረስ መማር ወሳኝ መሆኑ አያጠራጥርም። ትምህርት ቤት መሄድ ደሞ ለመማር የመጀመሪያው እርምጃ ነው።
ትምህርቱን የራስ እውቀት ለማረግ ክፍል ውስጥ ከመከታተል በተጨማሪ በራስ ጥረት ማረግ ያስፈልጋል።
➡️ ያ ጥረት ጥናት ነው‼️
ለአስጠኚ ፍላጎቶ ይደውሉልን
📞0925659999
📞0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ልጆቾ የቱ ትምህርት ላይ ይቸገራሉ?
እኛ ብራይት ቲቶሪያል ሴንተሮች ልጆቾ የከበዳቸውን ትምህርት በቀላሉ እንዲረዱ እና እንዲወዱት ለመርዳት ዝግጁ ነን።
በብቃት የሚያስተምሩ ልምድ ያላቸው መምህራኖቻችን ውስብስብ የሆኑ ፅንሰ ሀሳቦችን በሚገባ ያስረዳሉ።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
📞0925659999
📞0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ወላጆች ለልጆቻቸው ምርጥ ምርጡን ይመኛሉ።
ምንም እንኳ እርስዎ በትምህርት ጉዞዎ ውስጥ ችግሮች ቢገጥሞትም ወይም ዕድሎች ቢያመልጦትም፣ ልጆቾት ግን በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ማለፍ አይጠበቅባቸውም።ለልጆቾት አዳዲስ ዕድሎችን ይፍጠሩ! እርስዎ ይሄን ለማሳካት እንዲችሉ እናግዞታለን። ይደውሉልን 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters
