ru
Feedback
YD airdrop

YD airdrop

Открыть в Telegram

airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel

Больше
1 460
Подписчики
Нет данных24 часа
-77 дней
-3230 дней
Архив постов
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

ይህንን ያውቃሉ❓ በማስረጃ በተረጋገጠ አንድ ጥናት መሰረት 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐏𝐡𝐨𝐧𝐞 ከመጣ ቡሀላ የድብርት በሽታ በ68% እና ራስን ማጥፋት ደግሞ በ58% ጨምሯል።https://t.me/yeyonii

<< #ለመጀመሪያ_ጊዜ_ያለ_ሜካኘ_ታይታ የተፈታችው_ሚስት >> አንድ የሰላሳ አመት ባልና ሚስት ከተጋቡ በኋላ ለጫጉላ ሽርሽር ዱባይ ይሄዳሉ !"" ሙሽራው ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስቱን ያያት ያለ ሜካኘ የተመለከታት ከሰርጋቸው ጥቂት ቀናት በኋላ Al mamzar በተባለ የባህር ዳርቻ ለመዋኘት በሄዱበት ወቅት ነበር """ በቀቅቱም ለመዋኘት ስትገባ ሜካፗ ሙሉ በሙሉ ታጥቦ ትክክለኛ የፊት ገፀታዋን ከተመለከተ በኋላ በጣም ተደናግጦ ሳይውል ሳያድር ነበር ፍቺ ጠይቆ የፈፀመው🥶 ለስለንንቦናዋ ደንነት ሲባልም ይሄ መረጃ ይፍ ሲደረግ ስሟ አልተገለፀም 😨🫨 > #ወንዶች_ተጠንቀቁ ! ወይ ሴቶች እስቲ ኮመንት ላይ ፃፉ የተሰማቹን ።

ምን አለኝ ሀገሬ...🫶🏽🇪🇹

ማርያምን ሁሉም ወንዶች አንድ አደሉም

ለሰው ልጅ ብለህ ሲጋራ ማጨስ አታቁም ሰዎች ሊተውህ ይችላሉ ካንሰር ግን እስከ ሞት ድረስ ከአንተ ጋር ይቆያል ❤

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ "ክሊኖማኒያ" ክሊኖድሮማኒያ ወይም ክሊኖዲፕሬሽን በመባልም የሚታወቅ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜውን በአልጋ ላይ ለመተኛት ያለውን ፍላጎት ከልክ ያለፈ ያመለክታል.... ይህ ሁኔታ ከዲፕሬሽን ወይም ከሌሎች የአእምሮ ሕመሞች እንዲሁም ከአካላዊ ሕመሞች ወይም ድካም ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል። 😥

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ሙዚቃን በከፍተኛ ድምጽ ማዳመጥ አንድ ሰው የተረጋጋ፣ ደስተኛ እና የበለጠ ዘና ያለ እንዲል ያደርገዋል። 🥰

ይህንን ያውቃሉ በርካታ ጥናቶች ባረጋገጡት መሰረት ለረዥም ሰአት ከሰው ተለይተን ብቸኛ ሆነን መዋል በቀን 15 ሲጋራ የማጨስ ያክል ለጤንነታችን መጥፎ ነው 🤧 https://t.me/yeyonii

'አይቻልም እንጂ ቢቻልማ ኖሮ መሳደብ እንዲያቆም እናቱን አክብሮ ምጥ ማሳየት ነበር ባለጌን ዘንድሮ!'' ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 https://t.me/yeyonii
'አይቻልም እንጂ ቢቻልማ ኖሮ መሳደብ እንዲያቆም እናቱን አክብሮ ምጥ ማሳየት ነበር ባለጌን ዘንድሮ!'' ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 https://t.me/yeyonii

ተኙ🥱

Be Kind, Be Fair, Be Honest, Be true, and all of these things will come back to you. Always remember, what goes around comes
Be Kind, Be Fair, Be Honest, Be true, and all of these things will come back to you. Always remember, what goes around comes around. https://t.me/yeyonii

እኔ ምለዉ መንቃት ስለፈለገ ብቻ ከእንቅልፉ የነቃ አለ እንደ? በራሱ ጥንካሬና ጉልበት ነቅቻለሁ የምል ካለ ይተወ ግን እኔ በእርሱ ምህርትና ቸርነት መንቃት ችያለሁ የሚል ብቻ እግዚአብሔርን ያመስግን። ወዳጄ! ለመነሣት ብለህ አለርም ⏱ስለሞላህ አይደለም የነቃው በአምላክ ምህረት እና ቸርነት ነው ይህን ቀን ለማየት የቻልከው እስቲ ቀናችንን ዛሬ በምስጋና እንጀምር።1 ፈጣሪያችንን በማመስገን። 2 በዙሪያችን ላሉ ሰዎች ምክንያት በማድረግ እናመሰግን። የምር በማመስገን እናተርፋለን እንጂ አንከስርም። በሰላም ዋሉልኝ መልካም ቀን! ማጋራት መተሳሰብ ነውናው።

ልዩነት! ሁል ጊዜ በሕይወትህ ላይ ትኩረት ማድረግ ያለብህ የሆነ አይነት ውጤት በማምጣት ላይ ሳይሆን የምትፈልገውን ውጤት ማግኘት የምችል ሰው መሆን ላይ ነው።

ብር እንዳይገዛሽ