Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Открыть в Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
Больше213
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-430 дней
Архив постов
ስህተት የሆነቿ ማናት? በሚል በተደረገ አለም አቀፍ የትዊተር ዘመቻ ላይ፡
⭕️ 40% Israel ናት
33% Palestine ናት
27% ሁለቱም
እንዲህ ሆኖ ተጠናቋል። ዘመቻውን 4.4 ሚሊዮን View and 909,345 Votes
እስራኤል ስህተት ናት የሚሉ ወደ 40% ከፍ ብሏል።
Palestine ደግሞ እንደ መጀመሪያው 33%
ሁለቱም ተሳስቷል የሚሉት ደግሞ ወደ 27% ዝቅ ብሏል።
ስህተት የሆነቿ ማናት? በሚል በተደረገ የትዊተር ዘመቻ፡
39% Israel ናት
33% Palestine ናት
28% ሁለቱም
እንዲህ ሆኖ ተጠናቋል። ዘመቻውን 4.4 ሚሊዮን ህዝብ ተሳትፎበታል።
ስህተት የሆነቿ ማናት? በሚል በተደረገ የትዊተር ዘመቻ፡
39% Israel ናት
33% Palestine ናት
28% ሁለቱም
እንዲህ ሆኖ ተጠናቋል። ዘመቻውን 4.4 ሚሊዮን ህዝብ ተሳትፎበታል።
የትዊተር (ኤክስ) አካውንት ያላችሁ፤ ቶሎ ወደ ትዊተር በዚህ ሊንክ ግቡና እስራኤል የሚለውን ምረጡ።
ሊንኩ ይሄው፦ https://twitter.com/stats_feed/status/1712914872994845064
በአስቸኳይ ለሌሎችም ሼር አድርጉት።
የዓለም አቀፍ ሪፈረንደም ጥያቄ ነው።
ጥያቄው፦ «ጥፋተኛው ማነው?» ነው የሚለው። እስራኤል ናት።
22 ደቂቀ ብቻ ነው የቀረው፤ አፍጥኑት።
ደቂቃው ሳያልቅ በተለያዩ ገጾች ሼር አድርጉት።
ከአንድ በላይ አካውንት ያለው ካለ በሁሉም ይምረጥ።
|
የጋዛ ህዝቦች ሆይ!
ወሏሂ እኛ ስለ እናንተ አናለቅስም ምክንያቱም እናንተ ከአሸነፋችሁ የበላይነት ከሞታችሁም ደሞ በአላህ ፍቃድ የጀነት ትሆናላችሁ❤''ኢንሻ አለሏህ'' ነገር ግን እኛ የምናለቅሰው ስለ ራሳችን ነው። ምንም ስላላደረግን😭
" ሁላችንም አልቀን አንድ ህጻንም ቢሆን የሚቀረው ፈለስጢንን ለፅዩናውያን ለቀን አንወጣም ! "
ገዛውዊቷ ጀግና እናት❤
اللهم انصر إخواننا في فلسطين🤲
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
በሁሉም የማህበራዊ ገፅ ትስስር ቻናሎቻችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉን 👇
Join:-
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
#ተስፋችን
{فما ظنكم برب العالمين }
የኛ ተስፋ
ወንጀላችንን እንደምትምረን፣ ይቅር እንደምትለን፣ ሲሳያችንን እንደምታበዛልን፣ ጤናችንን እንደምታሟላልን፣ ግድፈቶቻችንን እንደምትሞላልን፣ ነውሮቻችንን እንደምትደብቅልን፣ በጠላቶቻችን ላይ እንደምታግዘን፣ ቀጥተኛውን መንገድ እንደምትመራን፣ ጽናትን እንደምታድለን፣ ተውበታችንን እንደምትቀበለን፣ መልካሙን ሁሉ እንደምትሰጠን፣ መጥፎን እንደምታርቅልን፣ ፍጻሜያችንን እንደምታሳምርልን፣ መዳረሻችንን ጀነት እንደምታደርግልን ነው።
ባንተ ላይ ያለን ተስፋ ፍጹም ፍጹም መልካም ተስፋ ነው። አንተም ባሮችህ ባንተ ላይ ያላቸውን ተስፋ ከንቱ እንዳማታስቀር አውጀሃል።
Via : Copy
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ የፍልስጤም ባንዲራ ይዘው ባደረጉት ንግግር ለፍልስጤም ህዝብ እንደሚደግፉ አስታውቀዋል።
ስቃይ በርትቶበት ከፍርስራሽ ስር እያቃሰተ የተገኘው ታዳጊ ሆስቢታል ደርሶ ከአንቡላንሱ እንደወረደ ወደ ሆስፒታሉ ከመግባቱ በፊት ሱጁድ ተደፍቶ አላህን አመሰገነ።
