ch
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

前往频道在 Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

显示更多
213
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-430 天
帖子存档
5 Short Supplications.zip8.45 MB

ስህተት የሆነቿ ማናት? በሚል በተደረገ አለም አቀፍ የትዊተር ዘመቻ ላይ፡ ⭕️ 40% Israel ናት 33% Palestine ናት 27% ሁለቱም እንዲህ ሆኖ ተጠናቋል። ዘመቻውን 4.4 ሚሊዮን View
+1
ስህተት የሆነቿ ማናት? በሚል በተደረገ አለም አቀፍ የትዊተር ዘመቻ ላይ፡ ⭕️ 40% Israel ናት 33% Palestine ናት 27% ሁለቱም እንዲህ ሆኖ ተጠናቋል። ዘመቻውን 4.4 ሚሊዮን View and  909,345 Votes

እስራኤል ስህተት ናት የሚሉ ወደ 40% ከፍ ብሏል። Palestine ደግሞ እንደ መጀመሪያው 33% ሁለቱም ተሳስቷል የሚሉት ደግሞ ወደ 27% ዝቅ ብሏል።
እስራኤል ስህተት ናት የሚሉ ወደ 40% ከፍ ብሏል። Palestine ደግሞ እንደ መጀመሪያው 33% ሁለቱም ተሳስቷል የሚሉት ደግሞ ወደ 27% ዝቅ ብሏል።

ስህተት የሆነቿ ማናት? በሚል በተደረገ የትዊተር ዘመቻ፡ 39% Israel ናት 33% Palestine ናት 28% ሁለቱም እንዲህ ሆኖ ተጠናቋል። ዘመቻውን 4.4 ሚሊዮን ህዝብ ተሳትፎበታል።

5 ደቂቃ ይቀረዋል እየመራን ነው
5 ደቂቃ ይቀረዋል እየመራን ነው

የትዊተር (ኤክስ) አካውንት ያላችሁ፤ ቶሎ ወደ ትዊተር በዚህ ሊንክ ግቡና እስራኤል የሚለውን ምረጡ። ሊንኩ ይሄው፦ https://twitter.com/stats_feed/status/1712914872994845064 በአስቸኳይ ለሌሎችም ሼር አድርጉት። የዓለም አቀፍ ሪፈረንደም ጥያቄ ነው። ጥያቄው፦ «ጥፋተኛው ማነው?» ነው የሚለው። እስራኤል ናት። 22 ደቂቀ ብቻ ነው የቀረው፤ አፍጥኑት። ደቂቃው ሳያልቅ በተለያዩ ገጾች ሼር አድርጉት። ከአንድ በላይ አካውንት ያለው ካለ በሁሉም ይምረጥ። |

የጋዛ ህዝቦች ሆይ! ወሏሂ እኛ ስለ እናንተ አናለቅስም ምክንያቱም እናንተ ከአሸነፋችሁ የበላይነት ከሞታችሁም ደሞ በአላህ ፍቃድ የጀነት ትሆናላችሁ❤''ኢንሻ አለሏህ'' ነገር ግን እኛ የምናለቅሰው ስለ ራሳችን ነው። ምንም ስላላደረግን😭

" ሁላችንም አልቀን አንድ ህጻንም ቢሆን የሚቀረው ፈለስጢንን ለፅዩናውያን ለቀን አንወጣም ! " ገዛውዊቷ ጀግና እናት❤ اللهم انصر إخواننا في فلسطين🤲 መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! በሁሉም የማህበራዊ ገፅ ትስስር ቻናሎቻችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉን 👇 Join:- YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

#ተስፋችን {فما ظنكم برب العالمين } የኛ ተስፋ ወንጀላችንን እንደምትምረን፣ ይቅር እንደምትለን፣ ሲሳያችንን እንደምታበዛልን፣ ጤናችንን እንደምታሟላልን፣ ግድፈቶቻችንን እንደምትሞላልን፣
#ተስፋችን {فما ظنكم برب العالمين } የኛ ተስፋ ወንጀላችንን እንደምትምረን፣ ይቅር እንደምትለን፣ ሲሳያችንን እንደምታበዛልን፣ ጤናችንን እንደምታሟላልን፣ ግድፈቶቻችንን እንደምትሞላልን፣ ነውሮቻችንን እንደምትደብቅልን፣ በጠላቶቻችን ላይ እንደምታግዘን፣ ቀጥተኛውን መንገድ እንደምትመራን፣ ጽናትን እንደምታድለን፣ ተውበታችንን እንደምትቀበለን፣ መልካሙን ሁሉ እንደምትሰጠን፣ መጥፎን እንደምታርቅልን፣ ፍጻሜያችንን እንደምታሳምርልን፣ መዳረሻችንን ጀነት እንደምታደርግልን ነው። ባንተ ላይ ያለን ተስፋ ፍጹም ፍጹም መልካም ተስፋ ነው። አንተም ባሮችህ ባንተ ላይ ያላቸውን ተስፋ ከንቱ እንዳማታስቀር አውጀሃል።    Via : Copy

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ የፍልስጤም ባንዲራ ይዘው ባደረጉት ንግግር ለፍልስጤም ህዝብ እንደሚደግፉ አስታውቀዋል።

🔴አል ቃሳም ብርጌድስ የራሳቸውን ምርት የሆነው ታንደም የተሰኘውን "አል ያሲን" ሮኬት አስተዋውቀዋል።

ስቃይ በርትቶበት ከፍርስራሽ ስር እያቃሰተ የተገኘው ታዳጊ ሆስቢታል ደርሶ ከአንቡላንሱ እንደወረደ ወደ ሆስፒታሉ ከመግባቱ በፊት ሱጁድ ተደፍቶ አላህን አመሰገነ።
ስቃይ በርትቶበት ከፍርስራሽ ስር እያቃሰተ የተገኘው ታዳጊ ሆስቢታል ደርሶ ከአንቡላንሱ እንደወረደ ወደ ሆስፒታሉ ከመግባቱ በፊት ሱጁድ ተደፍቶ አላህን አመሰገነ።