️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
Открыть в Telegram
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
Больше733
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-530 дней
Архив постов
+6
በ ሀምሌ 14/2016 ዓ.ም ኩሊስ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስትያን የፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል ያዘጋጀው የገጠር አብያተክርስቲያናትን ለመደገፍ የተዘጋጀ መንፈሳዊ ጉዞ በፎቶ ካስቀረነው በጥቂቱ።
https://t.me/felegetibebimage
+2
ሲጠበቅ የነበረው ከሀምሌ 17-19 በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የተዘጋጀው ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በታላቅ ድምቀት ተጀመረ።
ጉባኤው በ18 እና በ19 የሚቀጥል ሲሆን የመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረበዓል አርብ ጠዋት ላይ በደብሩ የሚከናወን ይሆናል።
ፈጣሪያችን ለክብረበዓሉ ያብቃን
መልካም ምሽት
#ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ
#FTM
