cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

قناة وفوائد أبي يحيى إبراهيم የኡስታዝ አቡየህያ ኢብራሂም የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች ማሰራጫ ቻናል

قناة وفوائد أبي يحيى إبراهيم በወንድማችን ብሎም በኡስታዛችን አቡየህያ ኢብራሂም አዳዲስ ደርሶች ፣ሙሐደራዎች፣ነሲሃዎችና የተለያዩ ምክሮች የሚተላለፍበት ኦፊሻል ቻናል ነው።

Больше
Рекламные посты
676
Подписчики
-224 часа
-47 дней
-1830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

📮 እርጋታ ከፊትና መውጫ ሰበብ ነው! 💥 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🎉በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=a02df1296ff0f0ad7b
Показать все...
💥 ወንድማማችነት እና ሱና 🤝 📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f847dd6ae730c713c1
Показать все...
Показать все...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

✅ መሳጭና ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🔥👉🏼ከአሏህ ዲን መራቅ የሚያስከትለው ችግር  በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ🤌 🎙በኡስታዝ  አቡየህያ ኤልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ተከታተሉ ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=28b1108f95c8c1046c
Показать все...
بعض الفتاوى في التصوير  للشيخ صالح الفوزان -------------------------------------------------- አንዳንድ አጥማሚ ዱዓቶች በሼህ ፈውዛን ስም የሚነግዱት እንዲህ ይላሉ👇 👇 👇 ሼህ ፈውዛን ፎቶ ይፈቅዳሉ!! የራሳቸውም የሆነ የቴሌቭዥን ጣብያ አላቸው!! ይላሉ❗️❗️ ለመሆኑ ሼህ ምን ይላሉ ፎቶን በተመለከተ? እውነትም ይፈቅዳሉ ?? 👉👇👈 ከራሳቸው አንደበት ስሙ(አድምጡ) እንላቸዋለን ለአጭበርባሪዎች፣ ሼህ ፈውዛን اللهይጠብቃቸውና በህይወት እያሉ እንደዚህ ካጭበረበራቹህ !! ሞተው ቢሆን ኖሮ ምን ትሉ ነበር ይሆን? አረ የፈጠራቹህ ጌታ ፍሩ ወንድሞቼ ይህንን 👆ድምፃቸው ለሁሉም ሙስሊሞች ሼር አድርጉት ላልሰሙ ሁሉ አድርሱላቸው 👍👇ጆይን👇 https://t.me/Adamaselefy/7863 https://t.me/abumuazibrahim
Показать все...
በጣም ብዙ ማናውቃቸው ነገራቶች እያሉ ብዙ መማር እያለብን አረ እሱ ይቅርና ቁርኣን እንኳን በደንብ ማንበብ ሳንችል ለምን የፊትና ጉዳይ ሲነሳ ደም ስራችን እንደሚነቃቃ አላውቅም ደርስ ላይ እያንቀላፋክ የሆነ ረድ ምናምን ሲኖር እንደ ባቡ ኒካህ አይንህ ፍጥጥ ምታደርገውና በጥሞና ምትከታተለው ነገር ይገርማል ❗️ነገሩ በዚህም አያበቃም ረጅም ሰኣትክን እንትና በዚህ ወጣ እገሌ አሳዘነኝ ወዘተ እያልክ ጊዜክን ትፈጃለክ ። ወንድሜ ለራስክ እዘን እሱ አንብቦ በተረዳው ልክ ነው ፊትና ውስጥ የተዘረፈቀው አንተ አንብበክ ይቅርና ተነግሮክ ለማይገባክ መስአላ ለምን ጉንጭክን ታለፋለክ ለምን ጊዜክን ትገድላለክ የምታወራበትን ሰኣት ቁርኣን ብትቀራበት ተጠቃሚ ነክ ፊትና ከምታዳምጥ ሚጠቅምክ ቁርኣን ነውና ቁርኣን አዳምጥ ወላሂ ማይገባክ ነገር ውስጥ ገብተህ ለምን ጭቅላትክን ትበጠብጣለክ ለምን ሰላም አትኖርም ዝም ብሎ ስሜትክን ስለተከተለልክ ወይም የሆነ ስለምትወደው ጎራ ይዘክ ለምን ለሰዎች መከፋፈል ሰበብ ትሆናለክ ነገሩን አታውቀውምና ከጉዳዩ ውጣ ዑለሞች ያስቀመጡልክን ተከትለክ ሂድ❗️ https://t.me/AbuEkrima 👆🏼 👇 https://t.me/Adamaselefy/7862
Показать все...
👎 1
(وما أرسلناك إلا رحمة للعالمين) ☔️ 🎙 ለነብዩ صلى الله عليه وسلم ከደረሱባቸው አዛዎች ‼️ 📮 ለነብዩላህ ሙሳ ህዝቦቹ ካደረሱበት አዛዎች ‼️ 📮 አሁን ላይ ከሀዲያን የነብዩን صلى الله عليه وسلم ክብር ለመንካት ያነሳሳቸው ምንድነው⁉️ 📮 አብዛኛው ሙስሊም የነብዩን صلى الله عليه وسلم ውዴታን ይሞግታል ከሀዲያን እየተከተለ‼️ ሌሎችም የተለያዩ ነጥቦች ተዳሶበታል! 🎤 በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡሰልማን አብድልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه በቀጥታ ስርጭት ተከታተሉ🤌 ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=196abf0ba36e4499d0
Показать все...
📮 የኩራት አደገኝነት !! 📌በሚል ርዕስ  መካሪና ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ። 🎙በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=43239fdd77d87b0031
Показать все...
🗳«የአዳማው የዝያራ እናየ አህለ ሱና መሻይኾች የኢጅቲማ ፕሮግራም ምን ይመስል ነበር» 🎙 በኡስታዝ :-አቡ ቀታዳ አብደላህ አለህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት 📆 በዕለተ ዕሁድ በቀን 18/09/2016 E.C ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10780 https://t.me/Adamaselefy
Показать все...
🤝 1
📮 ከፅናት ከልካይ ሰበቦች 📮 📌 አላህ ለነብያን ﷺ ስለ ፅናት ምን አላቸው 📌 ነብያችን ﷺ በፅናት ላይ ምን ያህል ሰዎችን ገፋፍተዋል? 📌 ሙስሊሞች ትክክለኛ መሪ ያጡበት ምክንያት ምንድነው? 📌 የኢኽዋን መሪዎች ድሮና ዘንድሮ 📌 ሰፋ ያለ ምኞት 📌 ሀላል በሆኑ ነገሮች ከልክ በላይ ልቅ መሆን... 💥 እነዚህና ሌሎችም ነጥቦች የተዳሰሱበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f79e1bae9c31798486
Показать все...