cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም! ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Больше
Эфиопия2Амхарский2Спорт30
Рекламные посты
462 706
Подписчики
-34724 часа
+6 3867 дней
+24 11830 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
የአለም አቀፉ እግርኳስ አስተዳዳሪ (ፊፋ) ከተመሠረተ ዛሬ 120 አመታትን አስቆጥሯል። @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
3 6090Loading...
02
በተለምዶ TOP 6 የሚባሉ ቡድኖች በባለፉት 15 የውድድር አመታት በአንድ ላይ ከ 1 እስከ 6 ደረጃ ላይ የጨረሱት 6 ጊዜ ብቻ ነው። @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
6 3200Loading...
03
የሶፋ ስኮር የዓመቱ ምርጥ 11 🗞
19 8520Loading...
04
አርሰናል የቅድመ የውድድር ዘመን ዝግጅት ከመጀመሩ በፊት አጥቂ ማስፈረም ይፈልጋሉ። በዝርዝሩ ውስጥ የኒውካስል ዩናይትዱ አሌክሳንደር ኢሳክ እና የአያክሱ አጥቂ ብሪያን ብሮቤይ በቀዳሚነት ተቀምጠዋል። (ምንጭ independent ) @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
20 1580Loading...
05
ማንቸስተር ሲቲ ቅዳሜ ከማን ዩናይትድ ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ሚያሸንፍ ከሆነ ፕሪምየር ሊጉንም ያነሱት እነሱ ስለሆኑ ለ ኮሚኒቲሺልድ ዋንጫ ከአርሰናል ጋር ይገጥማሉ። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
33 69210Loading...
06
ፖርቹጋል በዩሮ 24 የምትጠቀመውን ስብስቧን አሳውቃለች!
41 81310Loading...
07
ከ 16 አመታት በፊት ልክ በዛሬው ዕለተ ማንችስተር ዩናይትድ ቼልሲን በማሸነፍ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ አነሳ ።🏆 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
41 52110Loading...
08
ሊቨርፑል እንዴት አርን ስሎትን ሾመ? መስፈርቱ ግልጽ ነበር። ሊቨርፑል የፈለገው በከፍተኛ ግለት የሚከወን በኳስ ቁጥጥር ላይ የተመሰረተ አጨዋወት የሚመርጥ አሰልጣኝ ነበር። ምርጫው "manager" መቅጠር ሳይሆን "head coach" መሾም መሆኑን ግልጽ አድርጓል። ዕጩው አሰልጣኝ በልምምድ ሜዳ የተዋጣለት ስራ ከመስራት በተጨማሪ ከደጋፊው ጋር ጥብቅ ትስስር የሚፈጥር እንዲሆን ተፈልጓል። የርገን ክሎፕን እንዲተኩ ከታጩ አሰልጣኞች መካከል የቻቢ አሎንሶ ስም ተደጋግሞ ተነስቷል። እርሱ ግን በባየር ሊቨርኩዘን መቆየትን መረጠ። አሞሪም እና ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ የሚመርጡት የአጨዋወት ዘይቤ ምልመላውን በሚያከናውኑት የሊቨርፑል የስራ ሃላፊዎች አልተወደደም። ኤርኔስቶ ቫልቨርዴ እና ሉቺያኖ ስፓሌቲ ትልቅ ቦታ ከተሰጣቸው ዕጩዎች መካከል ነበሩ ።[በአቤል ጀቤሳ] @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
46 93810Loading...
09
ላካዜት በሊዮን: 19 ጎሎች፣ 3 አሲስት ኦባሚያንግ በማርሴይ 17 ጎሎች፣ 8 አሲስት 🤜🤛 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
48 54410Loading...
10
37ተኛ ሳምንት የጣልያን ሊግ ጨዋታ ⏰ተጠናቀቀ ቦሎኛ 3-3 ጁቬንቱስ @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
53 3461Loading...
11
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ልዑካን 12:00 ከናይሮቢ ተነስተው ምሽት 2 ሰዓት አዲስ አበባ አበባ በሰላም ገብተዋል።  ልዑካን ቡድኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ባሕሩ ጥላሁን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በመገኘት አቀባበል አድርገዋል።  @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
59 0911Loading...
12
🚨 ሞ ሳላህ በቀጣዩ የውድድር ዓመት በሊቨርፑል እንደሚቀጥል አሳውቋል !
56 22434Loading...
13
የ ዮሮ ዋንጫን ለማሸነፍ ቅደመ ግምት የተሰጣቸው ሃገራት !
57 31418Loading...
14
አየርላንድ በ ዮሮ 24 የምተጠቀመውን የቡድን ስብስብ ይፋ አድርጋለች ጆኒ ኢቫንስ ሰሜን አየርላንድ ለምታደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች ተጠርቷል
58 7681Loading...
15
ቤንዜማ የሳውዲውን ክለብ አል ኢትሃድን መልቀቅ ይፈልጋል ። ምንጭ Relevo @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
66 3952Loading...
16
ግሪልሽ እና ሮድሪ ትላንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ከሆኑ ቡሃላ 😁😁 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
70 620285Loading...
17
ስለ የማቀበል ስኬት (pass accuracy) ካወራን ቶኒ ክሩስን የሚስተካከል ተጨዋች አንድም አናገኝም ! በ 10 ተከታታይ የዉድድር አመታት የቶኒ ክሩስ የማቀበል ስኬት ከ 90% ወርዶ አያዉቅም ዘንድሮም በ 95% የማቀበል ስኬት ላሊጋዉን ለማጠናቀቅ 1 ቀሪ ጨዋታ ይቀራቸዋል ! 10 consecutive seasons of Kroos Control™ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
74 44331Loading...
18
የፈረንሳዩ ክለብ ሊል እና የፒኤስጂው ተጫዋች ኢታን ምባፔ ከስምምነት ላይ ደርሷል! የሕክምና ምርመራው አስቀድሞ ታቅዷል. 🩺 (ምንጭ Santi_J_FM)
73 1572Loading...
19
ክርስቲያኖ ሮናልዶ እ.ኤ.አ በ 2008 .... • Ballon Dor • FIFA The Best • UEFA Player of the Year • Golden Boot • Puskas Award እስከ ዛሬዋ እለት ድረስ እነዚህን 5 ሽልማቶች በአንድ የዉድድር አመት ያሸነፈ ብቸኛው የእግር ኳስ ተጫዋች ነው ! 🤯
76 743200Loading...
20
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ የአድሚኖች ምርጥ 11 የአድሚን ኤልያስ የአመቱ ምርጥ 11
77 40327Loading...
21
ዴቪድ ራያ፣ አርሰናልን በቋሚነት መቀላቀል ይፈልግ እንደሆነ ለቀረበለት ጥያቄ፡- 🗣 " በሚቀጥለው ሲዝን እዚህ መሆን በጣም እፈልጋለሁ ግን ያ የሚወሰነው በእኔ ፍላጎት ላይ ሳይሆን በ ክለቡ እና አርቴታ ላይ ነው።" "የረጅም ጊዜ ኮንትራት እንደሚሰጡኝ ተስፋ አደርጋለሁ ፤ ከአርሰናል ጋር ዋንጫ ማንሳት እፈልጋለሁ።"
77 20512Loading...
22
ቪንሰንት ኮምፓኒ የባየር ሙኒክ የአሰልጣኝ ዝርዝር ውስጥ ይገኛል። 🎖[FABRIZIO ROMANO]
75 4011Loading...
23
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ የአድሚኖች ምርጥ 11 በአድሚን ነቢል
76 84328Loading...
24
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአድሚኖች የአመቱ ምርጥ ቡድን የአድሚን በሱፍቃድ የአመቱ ምርጥ 11 ይህን ይመስላል።
75 43433Loading...
25
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ የአድሚኖች ምርጥ ቡድን። የአድሚን MOHAMMED J.R የአመቱ ምርጥ ቡድን ይህን ይመስላል....
75 64729Loading...
26
✅OFFICIAL ሊቨርፑል አርኔ ስሎትን ቀጣይ አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ሆላንዳዊው አሰልጣኝ በሊቨርፑል ቤት የ3 አመት ኮንትራት የሚፈርም ሲሆን ስራውንም ጁን 1 እንደሚጀምር ክለቡ አስታውቋል።
76 61023Loading...
27
ሞ ሳላህ በትላንትናው እለት በፕሪሚየር ሊጉ 250ኛ ጨዋታውን ማድረግ ችሏል።
80 1960Loading...
28
አርጀንቲና ሰኔ 13 ለሚጀመረው የኮፓ አሜሪካ ውድድር ስብስቧን አሳውቃለች። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
78 71718Loading...
29
" እኔ የእናንተ ነኝ" የርገን ክሎፕ በመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ቤት የመጨረሻ ጨዋታቸውን የመሩት ጀርመናዊ አሰልጣኝ የመጨረሻ የሆነውን መልዕክታቸውን ለደጋፊው አስተላልፈዋል። “ እኔ የእናንተ ነኝ “ በማለት ለክለቡ ያላቸውን ፍቅር የገለፁት ክሎፕ ደጋፊዎቹን “ የአለም ሁሉ ምርጦች ናችሁ “ ሲሉ አወድሰዋል። “ ከክለቡ ጋር የመጨረሻዬ እንደሆነ አይሰማኝም “ I WILL NEVER WALK ALONE" “ በማለት ለቀዮቹ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።[ሳምሶን አበበ]
79 56728Loading...
30
" ዋንጫውን በማጣታችን አዝነናል" ማርቲን ኦዲጋርድ ኖርዌያዊው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አምበል የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ማሳካት ባለ መቻላቸው በጣም ማዘኑን አስታውቋል። “ እውነት ለመናገር በውጤቱ ሁላችንም አዝነናል። የቡድን አጋሮቼ ባሳዩት ነገር ግን ኩራት ይሰማኛል “ በማለት ተናግሯል። ክለቡ መቀየሩን ያስታወቀው ኦዴጋርድ “ ሁሉም ደጋፊ በእኛ ላይ እምነት አለው ፣ በቀጣይ ሁሉንም ዋንጫ ለማሸነፍ የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን “ ሲል ተናግሯል።[ቤስት ስፖርት] @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
77 24117Loading...
31
ክላውድ በሪጂ ማሰልጠኛ ተቋም ፤ለስልጠና ፍላጊዎች በሙሉ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽ እውቀት አቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት የ ሁለተኛ ዙር ተማሪዎቹን በጉጉት  ይጠብቃል:: 🔍ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ! Contact: @cloudbti ☎️phone number: 0942280000 Adress: መገናኛ ሲቲ ሞል 6ኛ ፎቅ https://t.me/cbmtraininginstitute
72 39510Loading...
32
✅ ኦሪጅናል ታኬታዎች ☞ Size #39 #40 #41#42 #43 #44 ☞ Nike , Adidas እና Puma ታኬታዎች ☞ ወደ ክፍለ ሀገር በፍጥነት እንልካለን ☞ ዋጋ እና አድራሻ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ👇 . https://t.me/Top_sport9
69 0720Loading...
33
በወር 15,000 ብር ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ 🚴‍♀️ ብስክሌት 🏍 ሞተር 🛵 E-bike ካልዎት ምን ይጠብቃሉ ከ ቢዩ ዴሊቨሪይ ጋር መስራት ይችላሉ። 💰ቢዩ ዴሊቨሪይ የምግብ አድራሽ ድርጅት ሲሆን ብስክሌት ፥ ሞተረ እና E-bike ካለው ግለሰብ ጋር አብሮ መስራት ይፈልጋል። የስራ አድራሻ ፥ አዲስ አበባ ለመመዝገብ:- ከታች ባለው ( Telegram Bot ) በመጠቀም የቀረባልችሁን ጥያቄ በመሙላት ✴️https://t.me/DriversRegistration_bot ወይም ☎️ +251923344444 ላይ በመደወል መመዝገብ ይችላሉ። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
71 22767Loading...
34
የ Who scored የ38ተኛ ሳምንት ምርጥ 11
73 11720Loading...
35
ማንኛውም የሳንቾ ፈላጊ ሁኖ የሚቀርብ ቡድን 50 ሚ የሚያቀርብ ከሆነ ዩናይትድ ተጫዋቹን ለመሸጥ ፍቃደኛ ነው። [Ben jacobs]
71 26513Loading...
36
በባለፈዉ የዉድድር አመት የኮንፈረንስ ሊግ ተሳታፊ የነበረዉ ኮለን ከቡንደስሊጋዉ ወርዷል !
72 5440Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአለም አቀፉ እግርኳስ አስተዳዳሪ (ፊፋ) ከተመሠረተ ዛሬ 120 አመታትን አስቆጥሯል። @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Показать все...
👍 32😁 5🤯 4🙏 1🤝 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በተለምዶ TOP 6 የሚባሉ ቡድኖች በባለፉት 15 የውድድር አመታት በአንድ ላይ ከ 1 እስከ 6 ደረጃ ላይ የጨረሱት 6 ጊዜ ብቻ ነው። @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Показать все...
👍 43😁 17😢 4 2🤯 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሶፋ ስኮር የዓመቱ ምርጥ 11 🗞
Показать все...
😁 388🔥 166👍 42🤨 14🤯 5😱 2😢 2 1🤩 1🤝 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አርሰናል የቅድመ የውድድር ዘመን ዝግጅት ከመጀመሩ በፊት አጥቂ ማስፈረም ይፈልጋሉ። በዝርዝሩ ውስጥ የኒውካስል ዩናይትዱ አሌክሳንደር ኢሳክ እና የአያክሱ አጥቂ ብሪያን ብሮቤይ በቀዳሚነት ተቀምጠዋል። (ምንጭ independent ) @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Показать все...
👍 281😁 61🔥 16 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማንቸስተር ሲቲ ቅዳሜ ከማን ዩናይትድ ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ሚያሸንፍ ከሆነ ፕሪምየር ሊጉንም ያነሱት እነሱ ስለሆኑ ለ ኮሚኒቲሺልድ ዋንጫ ከአርሰናል ጋር ይገጥማሉ። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
600😁 284👍 117🤯 11🎉 11❤‍🔥 5😢 4🫡 3🤩 2💔 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፖርቹጋል በዩሮ 24 የምትጠቀመውን ስብስቧን አሳውቃለች!
Показать все...
👍 452 65🔥 33😁 23💔 7🫡 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ 16 አመታት በፊት ልክ በዛሬው ዕለተ ማንችስተር ዩናይትድ ቼልሲን በማሸነፍ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ አነሳ ።🏆 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
👍 798😁 107 74💔 30🔥 24😭 18🤯 7😇 6😢 5🤩 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሊቨርፑል እንዴት አርን ስሎትን ሾመ? መስፈርቱ ግልጽ ነበር። ሊቨርፑል የፈለገው በከፍተኛ ግለት የሚከወን በኳስ ቁጥጥር ላይ የተመሰረተ አጨዋወት የሚመርጥ አሰልጣኝ ነበር። ምርጫው "manager" መቅጠር ሳይሆን "head coach" መሾም መሆኑን ግልጽ አድርጓል። ዕጩው አሰልጣኝ በልምምድ ሜዳ የተዋጣለት ስራ ከመስራት በተጨማሪ ከደጋፊው ጋር ጥብቅ ትስስር የሚፈጥር እንዲሆን ተፈልጓል። የርገን ክሎፕን እንዲተኩ ከታጩ አሰልጣኞች መካከል የቻቢ አሎንሶ ስም ተደጋግሞ ተነስቷል። እርሱ ግን በባየር ሊቨርኩዘን መቆየትን መረጠ። አሞሪም እና ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ የሚመርጡት የአጨዋወት ዘይቤ ምልመላውን በሚያከናውኑት የሊቨርፑል የስራ ሃላፊዎች አልተወደደም። ኤርኔስቶ ቫልቨርዴ እና ሉቺያኖ ስፓሌቲ ትልቅ ቦታ ከተሰጣቸው ዕጩዎች መካከል ነበሩ ።[በአቤል ጀቤሳ] @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
👍 347😁 25 23🔥 12🤩 7🤯 2👏 1
ላካዜት በሊዮን: 19 ጎሎች፣ 3 አሲስት ኦባሚያንግ በማርሴይ 17 ጎሎች፣ 8 አሲስት 🤜🤛 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Показать все...
👍 889🔥 112 35😁 20😱 5🤩 5🤝 5🤯 2❤‍🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
37ተኛ ሳምንት የጣልያን ሊግ ጨዋታ ⏰ተጠናቀቀ ቦሎኛ 3-3 ጁቬንቱስ @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Показать все...
👍 306🤯 58🔥 44 22😁 11😱 5🤩 5😭 5🤝 5