cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም! ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Больше
Эфиопия2Амхарский2Спорт35
Рекламные сообщения
446 347Подписчики
+18224 часа
+5 8447 дней
+28 66830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ቡካዮ ሳካ: "ከባለፈው አመት ውድድር ትምህርት ወስደናል ፤ ለቀጣዮቹ 3 ጨዋታዎች ዝግጁ ነን።" @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
😁 280👍 214 60🏆 21🔥 6😢 1
ሊቨርፑል ቻምፒየንስ ሊግ መግባቱን ለማረጋገጥ ከቀሪዮቹ ጨዋታዎች 1 ነጥብ ማግኘት አሊያም የቶተንሀምን ሽንፈት (አቻ) ውጤት መጠበቅ አለበት። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
😁 266👍 109 12😱 5🤩 4🔥 2🤯 1
በቀጣይ ዓመት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ መሆናቸውን ያረጋገጡ ክለቦች! @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
👍 205🤩 16🔥 15 8🤯 3
የሳውዲ ቡድኖች በዚህ ክረምት 5-6 ተጨማሪ ግዢዎችን ማድረግ ይፈልጋሉ! ለነዚህ ግብይቶች ወደ 2 ቢሊዮን ፓውንድ በአጠቃላይ የተመደበ ሲሆን አልናስር ዴብረየን ፣ ካስሜሮን ቢሳካን እና ቫራንን የግላቸው ለማድረግ እንደሚፈለጉ ቤን ጃኮብስ ተናግሯል።
Показать все...
👍 275😁 59🤯 26🤩 8 4🤝 3😢 2
ሊዮኔል ሜሲ የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር የ11ኛ ሳምንት ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል 🔥 Another MatchDay Another Masterclass ✨ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
🔥 495😁 91👍 43 29👏 3🤯 2🙏 1
🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 04:00 | ባየር ሙኒክ ከ ሪያል ማድሪድ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
🔥 356👍 50 28🙏 1
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና 4-2 ቫሌንሲያ 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ ጄኖዋ 3-0 ካግላሪ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
👍 71 15😁 2
ምርጫቹ አድርጋችሁ ስለተከታተላችሁን ከልብ እናመሰግናለን ፤ መልካም አዳር የነገ ሰው ይበለን ። ❤ ጎል የጨዋታ ሃይላይት ለመመልከት 👉 JOIN @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
👍 292 54🔥 12🥰 9🤩 8🙏 3😇 2
🇪🇸 የስፔን ላሊጋ 33ተኛ ሳምንት ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ' ባርሴሎና 4-2 ቫሌንሲያ #ፌርሚን 22' #ዱሮ 27' #ሌዋንዶቭስኪ 50' #ፔፔሉ 38' #ሌዋንዶቭስኪ 82' #ሌዋንዶቭስኪ 90+3' @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
🔥 837👍 89 49😁 16💔 11🤩 8
አስደናቂ የቅጣት ምት ጎል 🔥
Показать все...