ru
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Открыть в Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ʜᴀʟᴀʟ™

Канал ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 10 982 подписчиков, занимая 8 355 место в категории Религия и духовность и 3 037 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 10 982 подписчиков.

Согласно последним данным от 13 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -212, а за последние 24 часа — -10, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 10.64%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 5.97% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 1 168 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 655 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 28.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 14 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

10 982
Подписчики
-1024 часа
-707 дней
-21230 день
Архив постов
🌸ደካማ የሆንሽው ለአላህ እንጂ ለሰዎች አይደለም ችግርሽን ለሰዎች መናገር አቁሚ✋
@ibaduallah

የሌሎችን ስህተት ለአንተ የሚነግርህ ሰው ያለምንም ጥርጣሬ የአንተንም ስህተት ለሌሎች ከመናገር አይቆጠብም
@ibaduallah

🇸🇩

Repost from N/a
ልፈምስ bot✅      🏍🏍🏍🏍🏍🏍🏍🏍 Social media account ከፍተው እንዴት ላሳድገው ብለው ተጨንቀዋል?🤩 እንግዲያውስ በነፃ በሚባል ዋጋ ማንኛው social media አካውቶን የሚያሳድግ አሪፍ bot ✅ሰርተናል። 🥍🏏🪃🥅⛳️🪁🏹🎣     @Boyikawwbot  ✅ ቦቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች Telegram✈️ View👁&Reaction❤️&Member 🐱 Instagram 📱 View👁&Follower👤&Like⭐️ Tiktok📱 View 👁&Follower 👥&Like👍 በቅናሽ ዋጋ 🔣 በተጨማሪም ፅድት ያሉ botች ለማሰራት @C_O_N_A_N_i ✅ወዬ ይበሉን ችግር ካለ @boyikaw ከች ይበሉ✅

አንድ ሰው ለዙሀይር ኢብኑ ኑዐይም በሆነ ነገር ላይ ትመክረኛለህን አላቸው? ዙሀይር ረሂመሁላህ እንዲህ አሉት:- " አንተ በመዘንጋት ላይ ሁነህ አላህ እንዳይዝህ ተጠንቀቅ !! "

ثُمَّ أَمَاتَهُ فَأَقْبَرَهُ ከዚያም ገደለው፤ እንዲቀበርም አደረገው፡፡ ثُمَّ إِذَا شَاءَ أَنشَرَهُ ከዚያም (ማንሳቱን) በሻ ጊዜ ያስነሳዋል፡፡ كَلَّا لَمَّا يَقْضِ مَا أَمَرَهُ በእውነት ያንን (ጌታው) ያዘዘውን ገና አልፈጸመም፡፡ فَلْيَنظُرِ الْإِنسَانُ إِلَىٰ طَعَامِهِ ሰውም ወደ ምግቡ ይመልከት፡፡ أَنَّا صَبَبْنَا الْمَاءَ صَبًّا እኛ ውሃን ማንቧቧትን ያንቧቧን መኾናችንን፡፡ ثُمَّ شَقَقْنَا الْأَرْضَ شَقًّا ከዚያም ምድርን (በደካማ ቡቃያ) መሰንጠቅን የሰነጠቅን፤ فَأَنبَتْنَا فِيهَا حَبًّا በውስጧም እኽልን ያበቀልን፤ وَعِنَبًا وَقَضْبًا ወይንንም፤ እርጥብ ያበቀልን፤ وَزَيْتُونًا وَنَخْلًا የዘይት ወይራንም ዘንባባንም፤ وَحَدَائِقَ غُلْبًا ጭፍቆች አትክልቶችንም፤ وَفَاكِهَةً وَأَبًّا ፍራፍሬንም ገለባንም፤ (ያበቀልን መኾናችንን ይመልከት)፡፡ مَّتَاعًا لَّكُمْ وَلِأَنْعَامِكُمْ ለእናንተም ለእንስሶቻችሁም መጠቀሚያ ይኾን ዘንድ (ይህን ሠራን)፡፡ فَإِذَا جَاءَتِ الصَّاخَّةُ አደንቋሪይቱም (መከራ) በመጣች ጊዜ፤ يَوْمَ يَفِرُّ الْمَرْءُ مِنْ أَخِيهِ ሰው ከወንድሙ በሚሸሽበት ቀን፤ وَأُمِّهِ وَأَبِيهِ ከናቱም ካባቱም፤ وَصَاحِبَتِهِ وَبَنِيهِ ከሚስቱም ከልጁም፤ لِكُلِّ امْرِئٍ مِّنْهُمْ يَوْمَئِذٍ شَأْنٌ يُغْنِيهِ ከእነርሱ ለየሰው ሁሉ በዚያ ቀን (ከሌላው) የሚያብቃቃው ኹነታ አልለው፡፡ وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ مُّسْفِرَةٌ ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፤ ضَاحِكَةٌ مُّسْتَبْشِرَةٌ ሳቂዎችም ተደሳቾችም ናቸው፡፡ وَوُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ عَلَيْهَا غَبَرَةٌ ፊቶችም በዚያ ቀን በላያቸው ላይ ትቢያ አልለባቸው፤ تَرْهَقُهَا قَتَرَةٌ ጥቁረት ትሸፍናቸዋለች፤ أُولَٰئِكَ هُمُ الْكَفَرَةُ الْفَجَرَةُ እነዚያ እነሱ ከሓዲዎቹ አመጸኞቹ ናቸው፡፡

ካልሲውን የሚያጥብ እና አልጋውን የሚያነጥፍ ወንድም ካለሽ እድለኛ ነሽ 🥹🤌🏻

ምንድነው እሽቅርጵርጵር አደረገህ
ምንድነው እሽቅርጵርጵር አደረገህ

وَلَرُبَّ نازِلَةٍ يَضيقُ لَها الفَتى ذَرعاً وَعِندَ اللَهِ مِنها المَخرَجُ ضاقَت فَلَمّا اِستَحكَمَت حَلَقاتُها فُرِجَت وَكُنتُ أَظُنُّها لا تُفرَجُ ⏰️

🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️

ኮሜድያኑ ሶሃባ 😂 ኑእማን (ረ.ዐ) ፈገግታ ሱና ነው😁

አንዳንዴ የተለየ ነገር እንዳለኝ አስብ እና ከሁሉም የተሻለ ሰው አርጌ እራሴን አያለው ከዛ ያቺን ሰአት እንዳለፍኩ ካሰብኩት ሀሳብ ላይ አንድ እርምጃ አለመራመዴን አስተውላለው አንድ እግሬን ባነሳ እንኩዋን ሁለተኛው እግሬ ማረፊያ እንደሌለው ሳይ እና ቅድም እራሴን ሳይበት በነበረው መነፅር ደግሜ እራሴን ሳይ ስራ ፈት ኮሜዲያን ይታየኛል ። እረጂ ደጋፊ ስለሌለኝ ላማር እልና ለካ ጤነኛ ነኝ እላለው ያሰብኩት መና ሲቀር ሰዎች ሲከዱኝ ሲበልጡኝ ችግሮች ሲፈራረቁብኝ የበታች ስሆን ከፈጣሪ ጋር ልጣላ ላማር እልና ጤነኛ መሆኔን ሳስብ ኩምሽሽ እላለው ፈጣሪዬን እፈራለው ግን እኮ አማኝ አደለውም አክራሪም አደለው እንዲው በዘበዝ ነኝ ግን ሁሉም ነገር ሲበላሽብኝ ሲጨልምብኝ ጤነኛ መሆኔን አስቤ ፈጣሪዬን በሌላ ሀሳብ እደበቀዋለው ይሄ ሆኑዋል ጉዞዬ ይሄ ሆኑዋል እርምጃዬ ። ✍ አሚኮ

♡゙
♡゙

018.mp311.85 MB

Late night thoughts

| ከመተኛትህ በፊት ከአላህ ጋር አውጋ! | ውብ አዳር🤍
|   ከመተኛትህ በፊት ከአላህ ጋር አውጋ!    | ውብ አዳር🤍

መሄዳችሁ ሄድኩበት ላላችሁት ሰው እረፍት የሚሆንበት ፣ የታባቱስና ማን እንዳለው አያለሁ ያላችሁት ልክ ስትርቁት የሚጠነክርበት፣ በጣም ጠቃሚ ነኝ ብላችሁ የምታስቡበት ቦታ ላይ ሰላም እያናጋችሁ እንደነበር የምትረዱበት ፣ ጠውልጎ ያያችሁት ፊት ከእናንተ ገሸሽ ሲል መጎምራት እንደሚጀምር የማድያቱ ሰበብ እናንተ እንደነበራችሁ የምታዩበት   ቀን_አለ🙂

ምናልባት በእኩለ ሌሊት በምታደርጋት አንዲት ሱጁድ ምክንያት ሙሉ ህይወትህ ሊቀየር ይችላል🥹🖤

ዛሬ ለይለቱል ጁምዐ ነው በሰይዳችንﷺ ላይ ሰለዋት እናውርድ! አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰዪዲና  ሙሀመድ ወዓላ አሊ ሰዪዲና ሙሀመድ❤️ ሰሉ....