ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 981 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 355,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 037 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 981 名订阅者。
根据 13 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -212,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 10.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.97% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 168 次浏览,首日通常累积 655 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 28。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 14 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
10 981
订阅者
-1024 小时
-707 天
-21230 天
帖子存档
10 981
Repost from N/a
ልፈምስ bot✅
🏍🏍🏍🏍🏍🏍🏍🏍
Social media account ከፍተው እንዴት ላሳድገው ብለው ተጨንቀዋል?🤩
እንግዲያውስ በነፃ በሚባል ዋጋ ማንኛው social media አካውቶን የሚያሳድግ አሪፍ bot ✅ሰርተናል።
🥍🏏🪃🥅⛳️🪁🏹🎣
@Boyikawwbot ✅
ቦቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
Telegram✈️
View👁&Reaction❤️&Member 🐱
Instagram 📱
View👁&Follower👤&Like⭐️
Tiktok📱
View 👁&Follower 👥&Like👍
በቅናሽ ዋጋ 🔣
በተጨማሪም ፅድት ያሉ botች ለማሰራት @C_O_N_A_N_i ✅ወዬ ይበሉን
ችግር ካለ @boyikaw ከች ይበሉ✅
10 981
አንድ ሰው ለዙሀይር ኢብኑ ኑዐይም በሆነ ነገር ላይ ትመክረኛለህን አላቸው?
ዙሀይር ረሂመሁላህ እንዲህ አሉት:-
" አንተ በመዘንጋት ላይ ሁነህ አላህ እንዳይዝህ ተጠንቀቅ !! "
10 981
ثُمَّ أَمَاتَهُ فَأَقْبَرَهُ
ከዚያም ገደለው፤ እንዲቀበርም አደረገው፡፡
ثُمَّ إِذَا شَاءَ أَنشَرَهُ
ከዚያም (ማንሳቱን) በሻ ጊዜ ያስነሳዋል፡፡
كَلَّا لَمَّا يَقْضِ مَا أَمَرَهُ
በእውነት ያንን (ጌታው) ያዘዘውን ገና አልፈጸመም፡፡
فَلْيَنظُرِ الْإِنسَانُ إِلَىٰ طَعَامِهِ
ሰውም ወደ ምግቡ ይመልከት፡፡
أَنَّا صَبَبْنَا الْمَاءَ صَبًّا
እኛ ውሃን ማንቧቧትን ያንቧቧን መኾናችንን፡፡
ثُمَّ شَقَقْنَا الْأَرْضَ شَقًّا
ከዚያም ምድርን (በደካማ ቡቃያ) መሰንጠቅን የሰነጠቅን፤
فَأَنبَتْنَا فِيهَا حَبًّا
በውስጧም እኽልን ያበቀልን፤
وَعِنَبًا وَقَضْبًا
ወይንንም፤ እርጥብ ያበቀልን፤
وَزَيْتُونًا وَنَخْلًا
የዘይት ወይራንም ዘንባባንም፤
وَحَدَائِقَ غُلْبًا
ጭፍቆች አትክልቶችንም፤
وَفَاكِهَةً وَأَبًّا
ፍራፍሬንም ገለባንም፤ (ያበቀልን መኾናችንን ይመልከት)፡፡
مَّتَاعًا لَّكُمْ وَلِأَنْعَامِكُمْ
ለእናንተም ለእንስሶቻችሁም መጠቀሚያ ይኾን ዘንድ (ይህን ሠራን)፡፡
فَإِذَا جَاءَتِ الصَّاخَّةُ
አደንቋሪይቱም (መከራ) በመጣች ጊዜ፤
يَوْمَ يَفِرُّ الْمَرْءُ مِنْ أَخِيهِ
ሰው ከወንድሙ በሚሸሽበት ቀን፤
وَأُمِّهِ وَأَبِيهِ
ከናቱም ካባቱም፤
وَصَاحِبَتِهِ وَبَنِيهِ
ከሚስቱም ከልጁም፤
لِكُلِّ امْرِئٍ مِّنْهُمْ يَوْمَئِذٍ شَأْنٌ يُغْنِيهِ
ከእነርሱ ለየሰው ሁሉ በዚያ ቀን (ከሌላው) የሚያብቃቃው ኹነታ አልለው፡፡
وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ مُّسْفِرَةٌ
ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፤
ضَاحِكَةٌ مُّسْتَبْشِرَةٌ
ሳቂዎችም ተደሳቾችም ናቸው፡፡
وَوُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ عَلَيْهَا غَبَرَةٌ
ፊቶችም በዚያ ቀን በላያቸው ላይ ትቢያ አልለባቸው፤
تَرْهَقُهَا قَتَرَةٌ
ጥቁረት ትሸፍናቸዋለች፤
أُولَٰئِكَ هُمُ الْكَفَرَةُ الْفَجَرَةُ
እነዚያ እነሱ ከሓዲዎቹ አመጸኞቹ ናቸው፡፡
10 981
وَلَرُبَّ نازِلَةٍ يَضيقُ لَها الفَتى
ذَرعاً وَعِندَ اللَهِ مِنها المَخرَجُ
ضاقَت فَلَمّا اِستَحكَمَت حَلَقاتُها
فُرِجَت وَكُنتُ أَظُنُّها لا تُفرَجُ ⏰️
10 981
አንዳንዴ የተለየ ነገር እንዳለኝ አስብ እና ከሁሉም የተሻለ ሰው አርጌ እራሴን አያለው ከዛ ያቺን ሰአት እንዳለፍኩ ካሰብኩት ሀሳብ ላይ አንድ እርምጃ አለመራመዴን አስተውላለው አንድ እግሬን ባነሳ እንኩዋን ሁለተኛው እግሬ ማረፊያ እንደሌለው ሳይ እና ቅድም እራሴን ሳይበት በነበረው መነፅር ደግሜ እራሴን ሳይ ስራ ፈት ኮሜዲያን ይታየኛል ። እረጂ ደጋፊ ስለሌለኝ ላማር እልና ለካ ጤነኛ ነኝ እላለው ያሰብኩት መና ሲቀር ሰዎች ሲከዱኝ ሲበልጡኝ ችግሮች ሲፈራረቁብኝ የበታች ስሆን ከፈጣሪ ጋር ልጣላ ላማር እልና ጤነኛ መሆኔን ሳስብ ኩምሽሽ እላለው ፈጣሪዬን እፈራለው ግን እኮ አማኝ አደለውም አክራሪም አደለው እንዲው በዘበዝ ነኝ ግን ሁሉም ነገር ሲበላሽብኝ ሲጨልምብኝ ጤነኛ መሆኔን አስቤ ፈጣሪዬን በሌላ ሀሳብ እደበቀዋለው ይሄ ሆኑዋል ጉዞዬ ይሄ ሆኑዋል እርምጃዬ ።
✍ አሚኮ
10 981
Repost from N/a
10 981
መሄዳችሁ ሄድኩበት ላላችሁት ሰው እረፍት የሚሆንበት ፣ የታባቱስና ማን እንዳለው አያለሁ ያላችሁት ልክ ስትርቁት የሚጠነክርበት፣ በጣም ጠቃሚ ነኝ ብላችሁ የምታስቡበት ቦታ ላይ ሰላም እያናጋችሁ እንደነበር የምትረዱበት ፣ ጠውልጎ ያያችሁት ፊት ከእናንተ ገሸሽ ሲል መጎምራት እንደሚጀምር የማድያቱ ሰበብ እናንተ እንደነበራችሁ የምታዩበት ቀን_አለ🙂
10 981
ዛሬ ለይለቱል ጁምዐ ነው በሰይዳችንﷺ ላይ ሰለዋት እናውርድ!
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰዪዲና ሙሀመድ ወዓላ አሊ ሰዪዲና ሙሀመድ❤️
ሰሉ....
10 981
Me: "I'm here to ask for your daughter's hand"
Her dad: "Why?"
Me: "Bcs, I'm tired of using mine"
