cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አቡልሀሪስ ከዶዶላ ሰመይ ስር

ይህ ቻናል ከአህለ ሱና ወልጀመአህ ቻናል የታወሰዱ ጠቀሚ ትምህርቶች ሙሀደረዎች ግጥሞች ና ፁፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ቢቻ ይበሉት https://t.me/Abulharis_dodola ለሌሎችም ይሄንን ሊንክ በመላክ የኸይር ታከፋይ ይሁኑ ያረቢ ስተቴን በቁርአን በሀዲሰ አርሞ ለነገረኝ (ላረመኝ) ይህ ተሳስተሀል በዚ በዚ መረጃ ብሎ ላመላከተኝ አንተ እዘንላት

Больше
Рекламные посты
261
Подписчики
-124 часа
-37 дней
-330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🚨ለአረፋ ገጠር የሚሄድ ሰው ሷላት ማሳጠር ይችላል ወይ? 🎤ኡስታዝ አቡ አቢዲላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው https://t.me/Werkamanegegr
Показать все...
01_ጥያቄ_ለአረፋ_ክፍለ_ሀገር_የሚሄድ_ሰው_ሷላት_ማሳጠር_ይችላል_ወይ.mp31.56 MB
🔊 Nasiihaa Waa'ee Arafaa Maalummaa Guyyaa Arafaa Sadarkaa Guyyaa Arafaa Dalagaa Guyyaa Arafaa 📆 الجمعة : ٨/ ذو الحجة/ ١٤٤٥
Показать все...
Guyyaa Arafaa .mp35.17 MB
🔊አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ላ ኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ ማራኪ የሆነ ተክቢራ ነው‼️‼️‼️ በድምፃችሁ ባትሉ እንኳ 🔊በቤታችሁ፣ 🔊በሱቃችሁ፣ 🔊በመኪናችሁ ስትሆኑ በእስፒከር በትልቁ ክፈቱና ቢያንስ ድባቡን አድምቁት‼️‼️ ይሄን ውብ ተክቢራ ተጋበዙልኝ https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Показать все...
تكبيراة العيد رائعة جدا .mp319.38 MB
🌸💓📮في فرحة العيد *أطوي في الحشا ألمي* 👌 أبي حازم 🌺 ماجد الشيبة 🌺🎙️أداء|سعيد بن علي البحري* ⌚️ 2:38                 #تهاني_العيد 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎈🎁 🌸የሚገርም ግጥም ስለ ኢድ ከሚገርም ድምፅ ጋ አዳምጡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር አድርጉ (ላኩ) ዘና ፈታ ነሸጥ በሉ 📲لمتابعة القناة على التليجرام ٠ الدال على الخير كا فاعله ጆይን ማለቶን እንዳይረሱ 👇 https://t.me/tewhid_fireste1445
Показать все...
قصيدة_في_فرحة_العيد_أطوي_في_الحشا_ألمي_كلمات_ماجد_الشيبة_أداء_سعيد.mp33.00 MB
✅ አዲስ ወቅታዊ በደርስ መልኩ የቀረበ ትምህርት። 🔪 የዑዱሂያ ህግጋቶች ቁ02... 📮  በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ወቅታዊ የሆነ ሰፋ ካለ ማብራሪያ ጋር በደርስ መልክ የቀረበ ተከታታይ ትምህርት። 🎙 በወንድማችን አቡ ሉቅማን ዐብዱረህማን ቢን ሪድዋን አላህ ይጠብቀው። 📆 እሮብ :- 05/10/2016EC 📆 🕌 በሱና መስጂድ {አ.አ ካራ ቆሬ ወታደር ሰፈር}አላህ ይጠብቃት። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 http://t.me/mesjidalsunnah/14068
Показать все...
نعم.mp36.66 MB
👍 1
👆👆👆👆 ጣፋጭ ተክቢራ ‼️‼️ 🔊አላሁ አክበር  አላሁ አክበር  አላሁ አክበር   ላ ኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር  አላሁ አክበር   ወሊላሂል ሐምድ ማራኪ የሆነ ተክቢራ ነው‼️‼️‼️ በድምፃችሁ ባትሉ እንኳ 🔊በቤታችሁ፣     🔊በሱቃችሁ፣        🔊በመኪናችሁ ስትሆኑ በእስፒከር በትልቁ ክፈቱና ቢያንስ ድባቡን አድምቁት‼️‼️ ይሄን ውብ ተክቢራ ተጋበዙልኝ https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Показать все...
تكبيرات_العيد_رائعة_ (1).mp312.84 MB
🚨የእሁድ ሙሓደራ ⤵️⤵️ 📮 በተሰጠህ ፀጋ ተጠቀምበት‼️ በሚል ርዕስ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel ከታላቁ አንዋር መስጂድ..... 🔁 በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድልሀሊም ሸምስ ቢን አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ 04/10/2016E.C 📅 🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16633 ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
በተሰጠህ ፀጋ ተጠቀምበት.mp311.95 MB
አስበኸው ታውቃለህ? እንዴት ያለ አስገራሚ ጉዞ ነው ያደረግነው! ከአባታችን ጀርባ ወጥተን ወደ እናታችን ሆድ ፤ ከእናታችን ሆድ ወደ ምድር ጀርባ ፤ ከምድር ጀርባ ደግሞ ወደ ምድር ሆድ ፤ በስተመጨረሻም ከምድር ሆድ ወደ አላህ ፍርድ! ወይ ወደ ጀነት ወይ ወደ እሳት! ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🖥️ በ Telegram~Channel ለማግኘት👇 📎 https://t.me/Abulharis_dodola 🖥 https://t.me/Abulharis_dodola2
Показать все...
አቡልሀሪስ ከዶዶላ ሰመይ ስር

ይህ ቻናል ከአህለ ሱና ወልጀመአህ ቻናል የታወሰዱ ጠቀሚ ትምህርቶች ሙሀደረዎች ግጥሞች ና ፁፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ቢቻ ይበሉት

https://t.me/Abulharis_dodola

ለሌሎችም ይሄንን ሊንክ በመላክ የኸይር ታከፋይ ይሁኑ ያረቢ ስተቴን በቁርአን በሀዲሰ አርሞ ለነገረኝ (ላረመኝ) ይህ ተሳስተሀል በዚ በዚ መረጃ ብሎ ላመላከተኝ አንተ እዘንላት

👍 1
አስበኸው ታውቃለህ? እንዴት ያለ አስገራሚ ጉዞ ነው ያደረግነው! ከአባታችን ጀርባ ወጥተን ወደ እናታችን ሆድ ፤ ከእናታችን ሆድ ወደ ምድር ጀርባ ፤ ከምድር ጀርባ ደግሞ ወደ ምድር ሆድ ፤ በስተመጨረሻም ከምድር ሆድ ወደ አላህ ፍርድ! ወይ ወደ ጀነት ወይ ወደ እሳት!
Показать все...
አያ የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል

For Terbiya join @Ayahterbiya For Education join @brighttutorialcenter Link for Terbia Ustaz/ Tutor registration

https://forms.gle/d751A9oTFVXG35yQ9

👉🕋 Waa'ee Hajjii 🕋👈 🔖 ስለ ሐጅ   መስፈርቶች፣ አደራረግና ቱሩፋቶች በሚል ርዕስ⤵️ በኦሮሚኛ ቋንቋ⤵️ የተደረገ ስለ ሐጅ በሰፊው የተብራራበት ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ። 🎙 Ustaz Abu Asiyah Abdallah Bin Hussenحفظه الله 🎙️ በኡስታዝ አቡ አሲያ ዓብዱላህ አላህ ይጠብቀው። በኦሮምኛ ቋንቋ የሚተላለፉ የአቡ አስያ ፕሮግራሞች ለመከታተል👇👇 ------------------------------- //♻️ t.me/ifaislaamaa/1142 // ------------------------------- 🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16609
Показать все...
Waa'ee Hajjii.mp36.28 MB
1