ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Bureau of Labor and Skills-Dire Dawa

Bureau of Labor and Skills-Dire Dawa

Открыть в Telegram
1 331
Подписчики
Нет данных24 часа
+97 дней
+8030 дней
Архив постов
photo content

photo content
+9

የሥራና ክህሎት ቢሮና የተጠሪ ተቋማቱ አመራሮችና ሰራተኞች‹‹የምትተክል ሀገር፣ የሚያፀና ትውልድ!›› በሚል መሪ ሀሳብ በአስተዳደሩ ወረዳ 05 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር አካሄዱ፡፡ በመርሃ ግብሩ የሥራና ክህሎት ቢሮ ም/ኃላፊ እና ቴ/ሙ/ስ ኤጀንሲ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋን ጨምሮ የቢሮው እና የኮሌጆች አመራሮችና ሰራተኞች ተሳትፈዋል፡፡ የሥራና ክህሎት ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም ድሬዳዋ

የሥራና ክህሎት ቢሮና የተጠሪ ተቋማቱ አመራሮችና ሰራተኞች‹‹የምትተክል ሀገር፣ የሚያፀና ትውልድ!›› በሚል መሪ ሀሳብ በአስተዳደሩ ወረዳ 05 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር አካሄዱ፡፡ በመርሃ ግብሩ የሥራና ክህሎት ቢሮ ክብርት ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋን ጨምሮ የቢሮው እና የኮሌጆች አመራሮችና ሰራተኞች ተሳትፈዋል፡፡ የሥራና ክህሎት ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም ድሬዳዋ

photo content
+9

የሥራና ክህሎት ቢሮና የተጠሪ ተቋማቱ አመራሮችና ሰራተኞች‹‹የምትተክል ሀገር፣ የሚያፀና ትውልድ!›› በሚል መሪ ሀሳብ በአስተዳደሩ ወረዳ 05 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር አካሄዱ፡፡ በመርሃ ግብሩ
+9
የሥራና ክህሎት ቢሮና የተጠሪ ተቋማቱ አመራሮችና ሰራተኞች‹‹የምትተክል ሀገር፣ የሚያፀና ትውልድ!›› በሚል መሪ ሀሳብ በአስተዳደሩ ወረዳ 05 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር አካሄዱ፡፡ በመርሃ ግብሩ የሥራና ክህሎት ቢሮ ክብርት ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋን ጨምሮ የቢሮው እና የኮሌጆች አመራሮችና ሰራተኞች ተሳትፈዋል፡፡ የሥራና ክህሎት ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም ድሬዳዋ

በአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት አተገባበርና የአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት KPI ባህርያት ላይ ትኩረት ያደረገ ለድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅና ለኢትዮ ጣልያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማኔጅመንት አባላት የግንዛ
+4
በአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት አተገባበርና የአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት KPI ባህርያት ላይ ትኩረት ያደረገ ለድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅና ለኢትዮ ጣልያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማኔጅመንት አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በዛሬው እለት በድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ ተሰጠ፡፡ በአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት አተገባበርና የአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት KPI ባህርያት ላይ ትኩረት ተደርጎ የተሰጠው ይህ ስልጠና በሁለቱም የመንግስት ኮሌጆች የሚሰሩ ስራዎች ወጥነት እንዲኖራቸውና በአመቱ መጨረሻም የኮሌጆቹ አመራሮች በእቅድና ሪፖርቱ አተገባበሩ ላይ ወጥነት ያለው አሰራር ክፍተት እንዳይኖር ለማድረግ ታልሞ የተዘጋጀ ስልጠና መሆኑን በእለቱ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት አተገባበርና የአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት KPI ባህርያት ላይ ያተኮረው ይህ ስልጠና ከድሬዳዋ ፕላንና ልማት ኮምሽን የተውጣጡ ከፍተኛ ባለሞያዎች ለሁለቱም ኮሌጆች የማኔጅመንት አባላት ስልጠናው ተሰጥቷል፡፡ የኮሌጁ ኮምኒኬሽን ነሀሴ 16/2016 ዓ.ም ድሬዳዋ

ቢዝነስዎን ስኬታማ ለማድረግ እንደግፍዎታለን 🤝 በ https://forms.gle/aG8JwtHPGwh8CaWn8 ተመዝግበው የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም የሚሰጣቸውን ድጋፎች ይወቁ። ነሃሴ 20, 2016
ቢዝነስዎን ስኬታማ ለማድረግ እንደግፍዎታለን 🤝 በ https://forms.gle/aG8JwtHPGwh8CaWn8 ተመዝግበው የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም የሚሰጣቸውን ድጋፎች ይወቁ። ነሃሴ 20, 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 - 10:00 ሰዓት ቀድመው ይመዝገቡ ቦታዎን ያሲዙ!

በዛሬው እለት በድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በውጤት ተኮር ትምህርትና ስልጠና ስር ያሉ የተለያዩ የትምህርት ክፍሎች በ2017 ዓ.ም በትምህርት ክፍሎቹ ላይ ስለሚተገበሩ የተለያዩ እቅዶች በየትምህርት ክ
+7
በዛሬው እለት በድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በውጤት ተኮር ትምህርትና ስልጠና ስር ያሉ የተለያዩ የትምህርት ክፍሎች በ2017 ዓ.ም በትምህርት ክፍሎቹ ላይ ስለሚተገበሩ የተለያዩ እቅዶች በየትምህርት ክፍል ቢሮ ውስጥ እንዲሁም የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች በጋራ በመሆን ከውጤት ተኮር ትምህርትና ስልጠና ምክትል ዲን አቶ ሰልሃዲን አብዱልሃሚድ ጋር ውይይት የተደረገ ሲሆን፡፡ በውይይቱ ላይ የተሳተፉትና ስብሰባውን የመሩት የኮሌጁ ም/ዲንና የውጤት ተኮር ትምህርትና ስልጠና ኃላፊ አቶ ሰልሃዲን አብዱልሃሚድ እንደገለጹት ሁሉም ትምህርት ክፍሎችበተናጥል ከማቀድ ይልቅ ሁሉም የትምህርት ክፍል አባላቶች በየትምህርት ክፍሎቻቸው የጋራ እቅድ በማቀድ ስራዎችን ለመስራት እንዲሁም ተፈጻሚ ለማድረግ በጋራ የታቀደ እቅድ አስፈላጊ ነው ስለዚህ ሁሉም የትምህርት ክፍል አባላቶች በቀረበው የ2017 ዓ.ም እቅድ ላይ በትኩረት እንዲሳተፉ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ ሁሉም የኮሌጁ የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች ከትምህርት ክፍል አባላቶቻቸው ጋር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ክፍል እቅዶች በትምህርትና ስልጠና፣በደመምህራን የደረጃ እድገት፣የኮሌጁ ውስጠ ገቢ ማሳደግ፣የመምህራን አቅም ግንባታ፣ኮሌጁን ከማስተዋወቅ አንጻር እንዲሁም የክረምት በክህሎት ስልጠና አተገባበር ላይ በጋራ በመሆን ስራዎችን እንደሚሰሩ መግባባት ላይ ደርሰዋል በዚህም ኮሌጁን በከተማው ብቻ ሳይሆን በምስራቅ ኢትዮጵያ ብሎም በመላ ሀገሪቱ ግንባር ቀደም ኮሌጅ እናደርገዋልን ብለዋል፡፡ የኮሌጁ ኮምኒኬሽን ነሃሴ 14/2016 ዓ.ም ድሬዳዋ

photo content

photo content
+1

ለሃገር አቀፍ የግብርና ናሙና ቆጠራ በቴክኖሎጂ ታግዞ የተደረገው የሰው ሃይል ምልመላን በተመለከተ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር መስሪያቤት ከኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ጋር በመቀናጀት የቅጥር ስራውን ለማከናወን በድሬዳዋ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ አስተባባሪነት ለአስተዳደሩ የከተማና የገጠር ወረዳዎች የሥራና ክህሎት ማስተባበሪያ ኃላፊዎችና ለፐብሊክ ሰርቪስ ኃላፊዎች ስልጠና ተሰጠ። ይህም ስልጠና በሚኒስትር መስሪያቤቱ ስር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS ሲስተም በኩል 43,500 ሰራተኞችን ለመመልመል በታቀደው መሰረት ከ200 ሺህ በላይ አመልካች የተመዘገቡ ሲሆን የሚመለከታቸው አካላትም በአግባቡ የቅጥር ሥራውን ማከናወን የሚያስችላቸው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እንደነበር የድሬዳዋ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የሥራዕድል ፈጠራ እና የአንድ ማዕከል ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰኢድ አሊ ተናግረዋል፡፡ ዳይሬክተሩ አክለውም ይህን የቅጥር ሂደት በአነስተኛ ወጪ፣ በጣም አጭር በሆነ ጊዜ ውስጥ፣ ብቁ ሠራተኛ በዚህ ከፍተኛ የሰው ሃይል ቁጥር ልክ ለማቅረብ አስቻይ ሁኔታን ከፈጠረው ከቅንጅት ስራው ጎን ለጎን  በሚንስቴር መስሪያ ቤቱ የለማው ቴክኖሎጂ የሥራ ዕድል ፈጠራ ሥራውን ቀልጣፋና ውጤታማ አድርጎታል ብለዋል፡፡ የሥራና ክህሎት ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ሐምሌ 10/2016 ዓ.ም ድሬዳዋ

photo content
+9

Repost from N/a
photo content
+5

Repost from N/a
photo content
+9

Repost from N/a
በኢትዮ-ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ "ክረምትን በክህሎት"በሚል በተዘጋጀው የክረምት ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገቡ የአስተዳደሩ ወጣቶች በኮሌጁ ተገተው ስልጣናቸውን ጀመሩ:: ወጣቶቹ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የክህሎት ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገቡ ሲሆን ወደ ስልጠና ከመግባታቸው አስቀድሞ በኮሌጁ ስለሚሰጡ ስልጠናዎችና በክረምቱ በሚወስዱት የሙያ ክህሎት ስልጠናዎች ዙሪያ በኮሌጁ የትምህርትና ስልጠና ሀላፊና በኮሌጁ ም/ዲን አማካኝነት ሰፋ ያለ ገለፃ ተደርጎላቸዋል:: የክረምት ሰልጣኞቹ ይበልጥ ግንዛቤው እንዲኖራቸው ትምህርትና ስልጠና የሚሰጥባቸውን ወርክሾፖች ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን በዚህም በትምህርትና ስልጠና ክፍሎቹ በሚገኙ አሰልጣኝ መምህራን ሙያዊ ገለፃና ማብራሪያ በመስጠት ግንዛቤ እንዲያገኙ ተደርጏል:: "የክረምትን በክህሎት" ሰልጣኝ ወጣቶች ቀጣዮቹን ወራት በኮሌጁ በመረጡት ሙያዊ ስልጠና እየወሰዱ የሚቆዩ ሲሆን በስልጠናው ማጠናቀቅያ ላይም ለቀጣይ ምዕራፋቸው መሰረት የሚሆናቸውን ሙያዊ ክህሎት ጨብጠው እንደሚወጡም ተገልፇል:: ኢትዮ-ጣሊያን ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ ኮሚኒኬሽን ነሃሴ 7/2016 ዓ.ም

Discover how the “ICT Skills and TVET Centre of Excellence Development for Youth Employment” project is transforming lives in Ethiopia. 🌍💻 Implemented by Dire Dawa Polytechnic College, this project is boosting the employability of young people in the ICT sector by providing demand-driven skills training and entrepreneurship courses. Hear from Anisa Zenu Redwan, a TVET graduate who found success in the ICT sector thanks to the skills and opportunities provided by the project: “𝗔𝗳𝘁𝗲𝗿 𝗜 𝗴𝗼𝘁 𝘁𝗵𝗲 𝗷𝗼𝗯, 𝗺𝗮𝗻𝘆 𝘁𝗵𝗶𝗻𝗴𝘀 𝗰𝗵𝗮𝗻𝗴𝗲𝗱 … 𝗜 𝗵𝗮𝘃𝗲 𝗯𝗲𝗰𝗼𝗺𝗲 𝗺𝗼𝗿𝗲 𝘀𝗲𝗹𝗳-𝘀𝘂𝗳𝗳𝗶𝗰𝗶𝗲𝗻𝘁. 𝗡𝗼𝘄 𝗜’𝗺 𝗲𝗱𝘂𝗰𝗮𝘁𝗲𝗱, 𝘄𝗼𝗿𝗸𝗶𝗻𝗴, 𝗮𝗻𝗱 𝘀𝘂𝗽𝗽𝗼𝗿𝘁𝗶𝗻𝗴 𝗺𝘆 𝗳𝗮𝗺𝗶𝗹𝘆.” The SIFA-supported project has successfully developed occupational standards and curricula for three ICT and telecommunications courses. To date, 514 students have been trained in the new ICT curriculum, including 358 women 👩🏽💻. Looking ahead, the project aims to construct a new ICT training building equipped with state-of-the-art classrooms and laboratories to enhance training capabilities further. Join us in celebrating these milestones, and watch the video to learn more about how SIFA is supporting employment prospects in Africa. 🎥👇🏽

የቢሮውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመለየት አቅዶ ለመፍታት የሚያስችል መድረክ አካሄደ፤ በመድረኩ የሥራና ክህሎት ቢሮ  ሰራተኞችና አመራሮች የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በተመለከተ በቀጣይ ዓመት በዕቅድ የሚቀረፉበትን ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የሚመለከታቸው የቢሮው አካላት የጋራ አቋም ለመያዝ የሚጠቁም ውይይት ተደርጓል። ውይይቱን የቢሮው ም/ኃላፊና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኤጀንሲ ኃላፊ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ የመሩት ሲሆን ተሳታፊዎችም የተመለከቷቸውንና ያስተዋሏቸውን ችግሮች አንስተው በቀጣይ ትኩረት ተሰጥቷቸው እንዲፈቱ አመላክተዋል፡፡ በዚሁ መድረክ ላይ እንደ አገር በተመረጡ ተቋማት ላይ ትኩረት አድርጎ የአገልግሎት አሰጣጥ ምን እንደሚመስል የሚያሳይ የተጠና የጥናት ሰነድ ቀርቦ ውይይት ማድረግ ተችሏል፤ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ በማጠቃለያው እንደተናገሩት በተለይ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታት ለዜጎች የምንሰጠውን አገልግሎት ጥራቱን በጠበቀ አግባብ ለመሥጠት የሚያስችል ስራዎች ይሰራሉ ብለዋል፡፡ የሥራና ክህሎት ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ሐምሌ 7/2016 ዓ.ም ድሬዳዋ