cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

HARAMAYA UNIVERSITY MUSLIM STUDENTS' JEMA'A OFFICIAL PAGE (HUMSJ)

"This channel is a platform for Muslim students of Haramaya University to communicate with each other and discuss various topics relevant to their students experience. We hope you enjoy being part of this community !"

Больше
Рекламные посты
4 105
Подписчики
+5824 часа
+1917 дней
+48130 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
✨️🎖ሙዓዜ(የልብ ሃኪማችን) እንኳን አደረሰህ 🎖✨️ ♦️በርግጥ ኡስታዝ ነህ ጓደኝነቱ በልጦብኝ ሙዓዝ እያልኩ ማዉራት ቀለለኝ፤ዝምታ ወርቅ ነዉ ይባላል፣ ታዉቃለህ አንተን አይተን እረ የምን ወርቅ ዳይመንዱ ነዉ ብለናል ። ኣንዱ ወዳጄ" እኔ ስለሱ ተደምሜ ስለ እሱ ስፅፍ ነበር" አለኝ ። ♦️ስናጠፋ መካሪያችን፤ ስንጨነቅ አማካሪያችን ነህ። የሁሉም ጓደኛ ለችግር ሁሉ መለኛ ፤ተወዳጅ ነህ የተዋዱእ ሰዉ፤ ታስታዉሳለህ የአንተን ተዋዱእ አይቶ ኣንድ ወዳጃችን "እንዲማ አልታዘዝንም" ብሎሃል ያንተ ነገር እንቆቅልሽ ነዉ ። ለኢክላስ የሚጥር ደግሞ ስትመክር አቤት ሎጂካልነትህ አለመቀበል አይቻልም። ሰዎች ስለ አረብኛ ግጥም ችሎታህ ይደነቃሉ፣ የአንተ ንግግር እራሱ ግጥም መሆኑን ቢያውቁ ካንተ ጋር መዋልን ይመኛሉ። ♦️ስለ አንተ ማነዉ ያልተገረመዉ። ሲያዩክ ላትመስል ትችላለህ ግን ትንሽ ከቀረቡህ በቃ አሚር እንዳለዉ አንተን ማክበር ግዴታ ይሆናል ። የ ሼህ ኤሊያስን ደርስ ለመከታተልህ ባህሪክ ነፀብራቅ ነዉ።ያንተ ዶርም ሜት መሆን መታደል እኮ ነዉ። ከርሱ ጋር መኖር የሚፈልግ ቢባል ወረፋዉ ችግር ይሆን ነበር ግን እድሜዋን ካንተ ጋር ሚስት ምነኛ ታደለች ። አላህ ይቅር ይበለኝ እና ላንተ አላህ ጥሩ ሚስት ይስጥህ ማለት ለራሱ አያስፈልግም ምክንያቱም ሃኪም ነህ የችግር መድሃኒት ። ለማንኛዉም ስለ ኣንተ እያወራዉ ስለሚመሽብኝ ላቁም መሰለኝ 🎉🎉CONGRATULATIONS 🎉🎉 From
4626Loading...
02
✅ ውድ ጀግና ተመራቂ የቀድሞ አካዳሚክ ሴክተር አሚሮች እና ሜምበሮች፣ 📌 ሚዕራጅ ሸምሱ 📌 ነቢል ናስር 📌 ሐሰን ሙሐመድ 📌 ሰሚራ ሪድዋን 📌 ሰዓዳ ጠብቅ 📌 ሒክማ በድሩ ✅ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ በአሁን የአካዳሚክ ዘርፍ አሚሮች እና አባላት ስም ለሁላችሁም እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ እያልን፥ ምንም እንኳን እናንተን የመሰለ አርአያ የሆነ አካል ከኛ መለየቱ ቢከብደንም፤ በህይወታችሁ አዲስ ምዕራፍ ላይ ስትቆሙ፥ በአካዳሚክ ብቻ ሳይሆን ያላችሁን ቁርጠኝነት እና ለጀመዓ ያበረከታቹትን ተዘርዝሮ ማያልቅ ሥራ አይቶ አላህ ሱብሐነል'ላሁ ወተዓላ የወደፊት ሕይወታችሁን ካሰባችሁት በላይ እንዲያሳምረው የሁልጊዜ ዱዓችን ነው። ✅ ከስራችሁ ሆነን ባሳለፍናት አጭር ጊዜ አብዛኛው ተማሪ ላይ አካዳሚያዊ እና መንፈሳዊ ህይወታችን ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ማሳደር የቻላችሁ ልዩ ሰዎች ናችሁና የናንተን ቦታ ተቀብለን አማናውን ለመወጣት የአቅማችንን እንሞክራለን። ✅ ለመጪው Exit exam ልባዊ ዱዓችንን እና መልካም ምኞታችንን እየገለፅን፥ አላህ ትውስታን፣ ማስተዋልን እና ስኬትን እንዲሰጣችሁ እንለምነዋለን። ይህ የእውቀት ፈተና ብቻ ሳይሆን የዓመታት ልፋት፣ ጽናት እና ትጋት ፍጻሜ ነውና ሁላችንንም እንደምታኮሩን አንጠራጠርም፥ ኢንሻአላህ። ✅ አላህ በወደፊቱ ህይወታችሁ ስኬት፣ደስታ እና እርካታ ይስጣችሁ። በሐረማያ ዩንቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ላበረከታቹልን አገልግሎት፣ አመራር እና ዘላቂ ትሩፋት እናመሰግናለን። ተመርቃችሁ ከወጣችሁ በሗላ ጀመአችንን እንድሁም ሴክተራችንን እንዳትረሱ አደራ። ለመልካም ስራችሁ አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።
6821Loading...
03
✨️🏆🏅ሚዕራጅ እና ሰመር ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ እኛ የፈራነዉ   ደርሶብናል ። ተነግሮ ፣የማያልቅ ተዝቆ የማይነጥፍ ልምድ ኣላቹ ።🏅🏆✨️ 🥇ሚሬ(ሰሚር) የኔ ጀግና ፤የኔ ሳቂታ ፤የምታስታዉስ ከሆነ ጀመዓ ማለት፣ መሞላላት ነው ብለህ ነበር እቺን ቃልህን ተናግረህ ሳይሆን ኑረህ ነዉ ያየዉት ።ከምንም አንስተህ ስንቶችን መሰለህ ወደ መሪነት ያመጣሀዉ፤ ግርማን የተላበስክ ፤ወኔክ እንደ ተራራ ግዙፍ ግን ስክነትን የተጎናፀፍክ ፤የጀመዓዉ ስጦታ ነበርክ ጀመዓዉን ቀጥ አድርገህ የያዝክ ምርጡ ወንድማችን ነህ። የተረጋጋህ ነህ አርቆ አሳቢ፤ ታጋሽ ነህ ታናሽን ተንከባካቢ  ።እኔነት ያላሳሰበህ ለ እኛነት የኖርክ የጀመዓዉ እስትንፋስ ነበርክ። የጀመዓዉ ጠባቂ የአንድነታችን ማስቲሽ ነበርክ ። ያንተ መስራት ሳይሆን መኖርህ ጀመዓዉን ሀይል ይሰጠዉ ነበር ። ሚሬ ከልብህ ወንድም እኮ ነህ ለሰዉ ችግር መፍትሄ  አፈላላጊ፣ የኔን ተወዉ ሲያመኝ አስጨንቆሄል፣ ሲከፋኝ ደብሮሃል Naaf jiraadhu Miiree koo Ani jecha hin qabu. Rabbi jazaa kee jannataan siif Haa kafalu . 🥇ሰመር የኔ ኡስታዝ ፤የኔ ነጋዴ፤ አልፎም ተማሪ የኔ አዋቂ፤ የኔ የእውቀት በሀር፤ የኔ ሩሩህ ነቃፊም ደጋፊም የሚያምንልህ አዋቂ ። ሰመር መፅሓፍ እኮ ነህ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ፣ ትምህርተ ቤት እኮ ነህ ሳታወራ አስተማሪ፣ ጀግና እኮ ነህ የኔ መልከ መልካም መሪ፣ ትልቅ ትንሹን አክባሪ ገስፆሽ ነህ የልብ አማካሪ፣ ቆይ ስለ አንተ ምን ብዬ ብናገር ይወጣልኛል ።ለኔ ኮምፖሴ ነክ፣ ነበርክ፣ ወደ ብስለት የመራሀኝ ካፒቴኔ። ብልህ ነህ ካልኩ አስተዋይ ነህ የሚለዉን ካስቀረብኝስ ብዬ ፈራሁ። ስለ እምቅ የማሰብ ችሎታህስ እንዴት ልተዉ፤ አቤት ስታስቀራ ትንተናህ ። በቃ ምናለፋህ የHUMSJ  ስጦታ እኮ ነህ።  እረ የሰዉን ማንነት ስታከብርስ  "jajjabaattanii" ከ አፋን ኦሮሞ ተሟሙተህ የያዝካት ቃል አቤት አንጀት ስትበላ እኮ ። አቤት አፋሩ ሲወድህ ይለያል እኮ ሱማሌዉ ሲያከብርህ ገና ድሮስ ላያከብሩህ ነዉ። ሲያዩክ የምትከበር ነህ  ለዛም መሰለኝ  ሼክ አብዱልለጡፍ ሐረመያ እርሶ እያሉ ያወሩህ ።ስለ እዉቀትህ ቢገባቸዉ መሰለኝ ግቢ ሁነህ በክልል ደረጅ ለሐላፊነት የጠየቁህ። ለማንኛዉም በጀመዓዉ ታሪክ  ምርጥ ከሚባሉት መሪዎች ኣንዱ ነበርክ ።የስራህን ይስጥህ ሳታስበዉ ካንተ ሗላ የሚመጡት ላይ አከበድክ ሰዉ ሁሉ እራሱን ካንተ ጋር ሚዛን ላይ አስቀምጦ ይፈራዋል አሚርነቱን ። Samar Goota koo Maal gochuun danda'a Nagaatti jechuu male. Akka jabbii haadha irraa addaa baatee osuman boohuu gargar baaneekaa kunoo. 🎯ለማንኛዉም ትልቅ ቦታን፣ እና ትልቅ ስራን ከእናንተ እጠብቃለሁ አላህ ጥሩዉን ሁሉ ጀባ ፣መጥፎዉን ነጃ ይበላቹ ብዙ ጊዜ ሰዎች ስለ ሚናገሩት ነገር ክብደት ለማሳየት ቃል የለኝም ወይም አጣዉ ይላሉ እኔ ወላሂ ስለ እናንተ ለማዉራት የእዉነት ቃል አጣዉ ሁለት ቀን አሰብኩ ለ ፅሁፍ አዲሶ ሆኜ አይደለም እናንተም ታውቃላችሁ ድርሰት እንደምሞክር ግን የእናንተ ከበደኝ ተራራ ሆናቹ ባይገርማቹ ቅኔ ናቹ  በብዙ ፈታዋቹ የ ዌል ጎ ቀን ሰዓት ከማጠር እኛም ጊዜ አላገኘንም፤ መድረክ መሪዎችም ሰዓቱ የተጣበበባቸዉ ይመስለኛል። ኣንድ ኣንዴ የምንናረገዉ ይጠፋንና ለተደረገለን ሁሉ አመሰግናለሁ የንግግራችን ማሣረጊያ የአክብሮታችን ማሳያ ይሆናል። ምክንያቱም ቁስ ያረክሰዋል ስትሰራዉ የነበረዉን ያስንሷል። ወላሂ መሪ ነበራቹ።ከ ነበረቹ ስልጣን ሳይሆን ከነበረቹ ማንነት የመነጨ ወላሂ ፁሑፉን ስጨርስ እምባ ተናነቀኝ ከዚ ብሗላ የማላገኛቹ መስሎኝ ። Maalan godha egaa Akkan ta'un dhabe.
7564Loading...
04
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የጀመአችን እንቁ ተመራቂ እህት እና ወንድምች ደስታችሁ ደስታዪ ነውና "አልፍ መብሩክ" ብያለው ። ከናንተ ጋር ስላሳለፍኳቸው ምርጥና እንቁ ጊዜያት ሁሉ በጣም ደስተኛ ነኝ። ባይገባኝም ስለሰጣችሁኝ ፍቅርና ክብር ክበሩልኝ። በጀመአችን ሴክተሮች( ምንም እንኳን የሴቶች  ጀመአ ጫና ቢበዛበተም ያን ተቋቁማችሁ) በ በይተልማል ፣በዳእዋና ኢርሻድ፣ በተለይ በቂርአቱ ዘርፍ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ለእህቶቻቹ መቃናት ለለፋችሁ ከማንም በላይ አላህ ልፋታችሁን ይቁጠረው። ሌሎች በሰብ ሴክተርም ይሁን ከዛ ውጪ የነበራችሁ እህቶቼ ሁላችሁም ዋጋ ከፍላችሁ ፣መንገድ ጠርጋችሁ ፣ አሻራ ጥላችሁ አልፋችሀኋልና "هنيأ لكم" ለማለት እወዳለሁ። ስራ ለአላህ ተብሎ ካልተሰራ ድካም ነውና አላህ ኢኽላሱን ይወፍቀን። ከጀመአ ሴክተር ውጪ ብትሆኑም ከጎናችን ለነበራችሁ ሁሉ ....ወላሂ ከልቤ አጠፉም መልካምነትን ያየሁባችሁ እንቁዎቼ  ስለመልካምነታችሁ አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ ።የሁላችሁንም  ልፋት አላህ   በሙስሀፎቻቹ ላይ በወርቅ ቀለም ይፃፍላችሁ። በወንዶች በኩል የሴቶችን ጀመአ በቂርአቱ፣በሩቃው፣በጉልበትም በሀሳብም ስትደግፉን የነበራችሁ ወንድምቻችን የእውነት ቃላት የለኝም ብቻ እሱ ይመንዳችሁ ። ስንሳሳት አርማችሁ፣ ስንደክም አጠንክራችሁ ጉድለቶቻችንን ምልታችሁ ጠንክረን እንድንቆም አድርጋችኋል እና በድጋሚ ክበሩልን። ስላየሁት ተደስቻለው ስለማየው ደግም በተስፋ ውሰጥ ሀሴት አደርጋለው። መውጣታችሁ ባይለያየንም መራቃችሁ ማጉደሉ አይቀርምና እናንተን ቆሞ የመሸኘት አቅሙም ሞራሉም የለኝምና መራቁን ወድጄዋለሁ። I'm  feeling like  .....ወደ ጊቢ ስመለስ ጊቢው ባዳ   እነደሚሆንብኝ ..... ብቻ የቀረነውን አላህ የተሻልን ያድርገን ። anyways ኖራችሁ ለሞላችሁልን ሁላ አላህ አሟልቶ ይክፈላችሁ። አሁንም በድጋሚ በአሚርነትና በሴክተሮች  ውስጥ አብራችሁኝ የሰራችሁ እህትና ወንድሞቼ CONGRATULATIONS🌟🌟🌟 በተለይ ከእህቶቼ -ሰኩዬ ❤️❤️ -ነኢም🌟 -ሰሚራዎቼ💪 -ሀዩ🤙 -ሙንተሀዎቼ❤️❤️ -ፋኪሀ✨ -ሂክሙዬ💫 -ሰአዲ💥 ሎሎችም ያልጠቀስኳችሁ ...... የማልረሳችሁ ትውስታዎቼ .... specially at the end of the day..... የሚገርም personality, dedication, effort .... የነበራችሁ ጥንካሬዎቼ ነበራችሁና ....thank you a lot ...jezakumulahu kheyren kheyrel jeza'e... weahsene ileykum weasabekumul jenete.. በነዚህ ወርቃማ ጊዜያት (ዙልሂጃ)ስለወደፊቱም ስላሳለፍነውም በዱአ በርቱ። እኔን ደካማ እና ምስኪን እህታችሁን በዱአ አስታውሱኝ። አላህ በአርሹ ጥላ ሰር ይሰብስበን ።         እህታችሁ ሙኢዛ ነኝ🥺 حتى القاء في أمان الله🫡
8123Loading...
05
"Alf mebruk!!! for all Muslim graduates at Haramaya University, especially for those who devoted to Jema'a activities, and to the sincere Ustazs. As you embark on the next chapter of your journey, may Allah's guidance illuminate your way, leading you to boundless success and eternal blessings. May Allah showers His blessings upon you and grants you goodness in this world and the Hereafter. May Allah fill your life with joy, success, and contentment, and may Allah always give you peace and tranquility" From بنت يوسف ፡ ن
7392Loading...
06
...ከደጋግ የአላህ ባሪያ ጋር ስምህ ሲመሳሰል የሆነ ደስ የሚል ስሜት አለው በዛው ልክ ግን ሚደብረው እሱ በሰራው ለኔ ክሬዲት ሲሰጠኝ ነው ሁለታችንንም በደንብ ሚያውቁን ግን 'ትልቁ' ወይስ 'ትንሹ' ወይም 'ኦርጅናሉ' ወይስ 'ፌኩ' እያሉ ይለዩናል። ወላሒ ግን እውነታቸውን ነው አንተ ከዛም በላይ ነክ። ማወራው ስለ ስነምግባሩ፣ ስለ መተናነሱ፣ ስለ እርጋታው ተወርቶ ስለማይጠገበው ወንድሜ፣ጓደኛዬ፣አማካሪዬ፣ሞክሼዬ ኡስታዝ ሙዓዝ በህረዲን ነው። ቀርቦ ያወራው ሁሉ ስለአስተዋይነቱ ይመሰክሩለታል። በግሌ በተለያዩ ጉዳዮች ቀርቤህ እንደ ታላቅ አማክረኸኛል፣ እንደ ቀልድ ባወራሀው ብዙ ነገር አስተምረኸኛል፤ ብቻ ስላንተ አውርቼ አልጨርስም አላህ ይውደድክ ፣ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅክ፤ በሄድክበት ሁሉ መልካሙን ይግጠምክ🤲 እና እንደ ተለመደው ሰፈርህ ድረስ እየመጣው እዘይርሀለው😊 =================== "ሰመረዲን፣ሚዕራጅ፣ሙሐባ፣ሰፈሀዲን፣ ዑመር፣ሱለይማን፣ነቢል" ለሞክሼ ላዳላ ብዬ ነው እንጂ🙄 ስለናንተ ለመፃፍ ሀቂቃ ቃላት ያጥረኛል፤  በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ አማካሪዎቼ ናችሁ፤ እንደ ታናሽ ሳይሆን እንደ እኩያ ያስጠጋቹኝ፤ ሁላቹም ትለዩብኛላቹ🫡 ስማቹን ያልጠቀስኳቹም ተመራቂ ወንድምና እህቶቼ ለሁላቹም አላህ ያሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹ፣exit ፈተናውንም ያቅልልላቹ፣አላህ ቀጣይ ህይወታቹን ያሳምርላቹ፣ ጀነተል ፊርደውስ ላይም በአንድ ይሰብስበን🤲 እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳቹ፣እንኳን ደስ አላቹ🎉🎊 🎓Congratulations once again. Here's to new beginnings and the journey ahead! I am very excited to meet all of jemea's gc students. I love you all for the sake of Allah😊 Wishes u all the best!! #Ur lil bro Muaz Shewabu ✌️🏼
6970Loading...
07
ነገ የተከበሩት የዙል ሂጃ ቀን እና ሰኞ ይገጥማል ለሁለቱም ነይተን የሁለቱንም አጅር እንፈስ እየፆምን ኢንሻአላህ
7110Loading...
08
Media files
8190Loading...
09
ስማችሁም ስራችሁንም በሰው አፍ ብዙ ስይነሳ አላህ ለስራችሁ ድብቅነትን ለፈለገው፣ ለጀመአው ሃያት ለነበራችሁ ጀግና እህትና ወንፍሞች ሁሉ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ። አላህ በጀነት ይሰብስበን
8690Loading...
10
ስማችሁም ስራችሁንም በሰው አፍ ብዙ ስይነሳ አላህ ለስራችሁ ድብቅነትን ለፈለገው፣ ለጀመአው ሃያት ለነበራችሁ ጀግና እህትና ወንፍሞች ሁሉ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ። አላህ በጀነት ይሰብስበን
10Loading...
11
Media files
10Loading...
12
✅ ትናንት ከመግሪብ በኋላ በነበሩት ፕሮግራሞች ላይ የታደመ አካል በጣም ተደምሞ እንደነበር እርግጥ ነው። ይኸውም የቀድሞ የጀመዓችን አሚር የነበረው ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሰማ ባስተላለፈው መልዕክት አቀራረብ ነበር። ✅ እንደትናንቱ እጅግ በጣም መሳጭ እና አስተማሪ የዳዕዋ ፕሮግራም በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሰማ ዛሬም የሚኖር ይሆናልና ሁላችንም እንድንገኝ ባረከል'ላሁ ፊኩም
8451Loading...
13
🎓Congratulations🎓 ✓Baga Gammaadan!!! ✓Isin haa ga'u ergaan koo kan kabajaa fi jaalala onnee kootirraa madde rabbiif jechan isin jaaladha . ✓Ammas irra deddeebi'ee BAGA GAMMADDANII!!! CONGRATULATIONS!!!! Isiniin jedha ✓OBBOLEEWWAN KOO 💐💐💐💐💐💐 ✓እንኳን ደስ አላችሁ ✓እንኳን አደረሳችሁ!!! ✓ ከልቤ እወድሃለሁ ✓ በተደጋጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!! ✓ወንድሞቼ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 1.Sameradin Shamsee Awwal 2.Umar Jafer Rashiid 3.Mi'iraaj Shamsuu Hussien 4.Muhabbaa Hussein Yuusuf 5.Fu'ad Tamaam Abbaa Maccaa 6.Suleiman Awwal 7.Nasraddin Jamaal ✍️From Mohamedek A 🍀🍀🍀🍀🍀🍀
7680Loading...
14
Aselam Aleykum warehmatulah waberekatuh 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 For all haramaya university Muslim students. 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 Congratulations for you Thanks and praise due to Allah for reaching you today 💖 I would like to express my deepest congrats to all Muslim students who graduated from haramaya university in 2024. My brother's and sister's congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉 Having said this,I am really indebted to Brother U.Semeredin S AWOL and U.Omer Jafer for their invaluable contribution through many ways starting from Amir. 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 I am also grateful particularly to Brother Miraj,Muaz,Fuad temam and who I haven't touched Ur name especially the technician of our masjed or Jemmaha Nebil. May Allah accept their deeds and rewards all of them with lofty of his provision in paradise. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Eventually, I would like to express my special congrats to those brother's and sister's that graduated Congratulations 🎉🎉🎉🎉 especially my lovely friend and devoted brother and scorer of our university Hassen Mohammed 🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations. Today is Adunia but Tomorrow will be Akira. I don't think so we will meet in this dunia our meeting in a jannah Insha Allah 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 May Allah Reward all of you with eternal life in paradise with his elected slaves.Ameen! Congratulations 👏👏👏👏👏 🎉🎉🎉🎉 congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉 ✍ZubeyrJ
7842Loading...
15
💥 የቂርአት ማስታወቂያ ሳምንታዊው የተለመደው የሚንሃጁል ፊርቀቲ ናጂያህ ኪታብ ደርስ ዛሬም ቅዳሜ 02/10/2016 ከዓስር በኋላ ይኖረናል።
7010Loading...
16
Media files
7567Loading...
17
Media files
6985Loading...
18
💥 የቂርአት ማስታወቂያ ሳምንታዊው የተለመደው የሚንሃጁል ፊርቀቲ ናጂያህ ኪታብ ደርስ ዛሬም ቅዳሜ 02/10/2016 ከዓስር በኋላ ይኖረናል።
10Loading...
19
Assalamu Aleykum warahmatullahi wabarakatu AhbabiyalKiram? 🎂🎉🎂Mabruuk Alf mabruuk 🎊🎂🎊    HUMSJ 2016 Graduating Class ✍️ To all My Beloved Ashabushura Members and Specially to ✓ Ustaaz Semeredin Shamsee💰💰 ✓Umar Jafer💰 ✓Miraj  Shamsu💰 ✓Fuad Temam💰 ✓ Nasradin🎁 ✓Muhabba🎁  ✓ Muaz 💰 ✓ Hasan Habiibii 🎁 ✓Others Who Not Mentioned💰 ✍️ To all of HUMSJ from whom I learned many things  which is beneficial to My worldly life and hereafter ✍️  To All With Whom I passed Over An amazing time, which is unforgettable by years ✍️ To all HUMSJ Members   I would like to say :-                            "Congratulations 🎉👏🎉🎂"" ""Congratulations🎂🎊🎊🎊                      ""Congratulations 🎉👏🎉🎂""  "" Mabruuk Alf Mabruk 🎊🎂 " "" Mabruuk Alf Mabruk 🎊🎂 " "" Mabruuk Alf Mabruk 🎊🎂 "" ✍️ Your Junior Brother: Abdulhafiz A
7840Loading...
20
እናመሰግናለን! ዛሬ እሁድ በገንደጄ ካንፓስ ለተመራቂ ተማሪዎች ሽኝት በተዘጋጀ ፕሮገራም ላይ ለጀመኣች የእውቅናና የምስክር ወረቀት ተበርክቶልናል:: ገንደጄዎችን እናመሰግናለን! GALATOMAA! Guyaa hardhaa sagantaa gagessaa baratootaa barana ebifamanii gandajettii tasisamee irraattii waraqaan ragaa jama'a kenyaaf gumachamee jira .
6960Loading...
21
ጥንካሬ በማን ይገለፅ ቢባል በmain campus የጀመኣ ልጆች ማለት ማጋነን አይሆንም። የ 99 ውብ ስሞች ባለቤት በሆነው ጌታዬ እምላለሁ በጣም ትለያላችሁ... እንኳን መለያያችን ደርሶ ይቅርና ግቢው ውስጥ ሆናችሁም ትናፍቃላችሁ። ግና ደስታችሁ ደስታችን ነውና እንኳን ደስ አላችሁ። ውድ ተመራቂ እህት እና ወንድሞቼ ለዚህ ጀመአ መጠናከር ምንም ሳይገድባችሁ የጀርባ አጥንት ሆናችሁ እንዳሳለፋችሁት ሁሉ አላህ ከዚህ በኋላ የሚገጥማችችሁን የህይወት መሠናክሎች በሂክማው ያሳልፋችሁ... ያ ሁሉን ቻይ የሆነው ጀሊል የሁለቱንም ሀገር ስኬት ይወፍቃችሁ። ልፋታችሁ ጥቂት አልነበረምና የሚያስጨንቃችሁን exit አላህ በላቀ ውጤት ያሳልፋችሁ።ሁላችሁም በየፊናችሁ የምታልሙትን አይነት እና ከዚያም በላይ የሆነን ህይወት ያኑራችሁ።አላህ ሁሌም ያስደስታችሁ። ከሁሉ የሚበልጠው የሱ ውዴታ ነውና አላህ ይውደዳችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ akewati.... Congratulations once again.. We love you for the sake of Allah!!! It is not an exaggeration to say that strength is defined by sisters and brothers of Jama'a in the main campus. I swear by my lord, the owner of 99 beautiful names, you are so different... we will  miss you a lot But your happiness is our happiness, so congratulations. Dear graduating sisters and brothers, as you have been the backbone of the strengthening of this jeme'ah, may Allah guide you through the obstacles of life that you will face from now on... May the Almighty Jalil grant you the success of both countries. May Allah bless you with better results on ur exit exam because your hard work was not such a small. May you all live the kind of life you dream of and beyond. May Allah always make you happy. May Allah love you because His love is the greatest ever... Congratulations Akewati.... Congratulations once again.. We love you for the sake of Allah!!! From ur sister in Harar campus...
7201Loading...
22
🎓🎉 Congratulations, Dear Graduates ✨✨ 🫶It brings me immense joy to congratulate you on your remarkable graduation! 🪸 💫As you embark on this new chapter in your life, we are confident that you will continue to achieve great things and leave a positive impact on the world. May Allah bless you with success, happiness, and unwavering loyalty, and may your future be filled with abundant blessings.🤲 🌟we want you to know that you have been a shining light in our university life. Your unwavering faith and commitment to your community are truly inspiring and unforgettable. We are proud to call you - our brothers / sisters😊 🌿Your devoted Brother AJ 🫡
6720Loading...
23
Congratulations To All Graduates አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ የጊቢ ህይወት የዱንያ ሐያት ቅንጭብታ ናት፣ እንደልጅ ፍሬሽ ተብለህ ፈተናዎችን አልፈክ፣ እንደወጣት ሲኒየር ሆነህ የማትሞት የማትለቅ እየመሰለህ ወደ እርጅና ጂሲነት ትሳፈራለህ። ብቻ አልሀምዱሊላህ እህት ወንድሞቼ ስለናንተ ደስ ብሎኛል፤ ይህን ደስታ አብሬያችሁ ባሳልፍ ደስ ባለኝ፣ እንኳን እንኳን አሏህ ለዚህ አበቃችሁ፣ ጀመዓዉንም ስትኻድሙ ለከረማችሁ አሏህ ስራችሁን ይቀበላችሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወዳጃችሁ አብዱልባሲጥ ሀላባዉ
6941Loading...
24
ምናልባት የትላንትናውን አረብኛ ግጥም አብዛኞቻችን አልሰማነው ይሆናል ፤ ምናልባት ሰምተን ያልተረዳንም ካለን ይህን የመሰለ የዓረብኛ ጥበብ የፈሰሰበትን፣ ጀማሪ ነኝ ብሎ ፕሮፌሽናል አቅሙን ያሳየንን፣ تواضع(ራስን ማስተናነስ) ውድድር ቢሆን ተፎካካሪ የማይገኝለትን፣ የጀመዓ ስራን ከአስሃቡ ሹራ እስከ እስከ ፋስት ፉድ ከ 5 ሴክተር በላይ ያገለገለው፣ ስለርሱ አውርተን የማንጠግበው ኡስታዝ ሙዓዝ ባሕረዲን ስለ ተመራቂ ተማሪዎቻችን ያዘጋጀልንን ማራኪ አረብኛ ግጥም በEnglish Subtitles አዘጋጅተን እነሆ እንካችሁ ብለናል © Abdulrezak Zeynu (Usul)
72513Loading...
25
ምናልባት የትላንትናውን አረብኛ ግጥም አብዛኞቻችን አልሰማነው ይሆናል። ሰምተነውም ደግሞ አልተረዳነው ይሆናል። እኛም ይህን በማሰብ ይህን የመሰለ የዓረብኛ ጥበብ የፈሰሰበትን፣ ጀማሪ ነኝ ብሎ ፕሮፌሽናል አቅሙን ያሳየንን፣ تواضع(ራስን ማስተናነስ) ውድድር ቢሆን ተፎካካሪ ማይገኝለትን፣ የጀመአ ስራን ከአስሃቡ ሹራ እስከ እስከ ፋስት ፉድ ከ 5 ሴክተር በላይ ያገለገለውን፣ ስለሱ አውርተን የማንጠግበው ኡስታዝ ሙአዝ በህረዲን ስለ ተመራቂ ተማሪዎቻችን ያዘጋጀልንን ማራኪ አረብኛ ግጥም ከነ እንግሊዝኛው አዘጋጅተን እነሆ እንካችሁ ብለናል።
10Loading...
26
Media files
7512Loading...
27
Hasen (The Role Model for all Muslims).🏆 Congratulations to Hasen, the father figure and guiding light for all Muslim students at Haramaya University. With an exceptional 4.00 CGPA throughout his university years, Hasen has not only demonstrated academic excellence but has also shown remarkable strength in his faith and character. His open, bold, and influential personality has made him a trusted advisor and a source of inspiration for his peers. Known for his charitable nature and unwavering commitment to helping others, Hasen has earned the respect and admiration of all who know him. From his early years to university level, he has consistently been at the top of his class, making him the pride of our country. As the gold medalist 🥇of the 2016 graduates, Hasen's achievements are a testament to his dedication and hard work. We celebrate his remarkable accomplishments and wish him continued success in all his future endeavors. Congratulations, Hasen!🏆 Your devoted brother 👈🧖‍♂️
7380Loading...
28

29
Congratulations 🌹🥀 All HUMSJ members of graduate this 2024,  You're comfortable after many efforts Allaah may  help you from any challenge in your life my AS-Haaba shuraayee 1 semeredin 2. Umar 3. Nasraddin 4. Miraaj 5.sulaiman 6.muhabba From female I didn't know the exact name of graduates all of you congratulations
6970Loading...
30
Fuad irraa obboleewwan koo kan dhiraaf Shamaraa Hundaayyu assalaamualykum wrahmatullahi wabarakaatuhu barreffama kana qobaa kiyyan taa'ee barreesse dubbisee sababni isaas Guyyaan an sodaadhe sun waan gahe nat fakkaata. ! Warra Wal jaallatan hammatani simachuu male boo'anii geggeessun baayyee ulfaata.amma yeroo baanuu deebinee walagarraa Kan jedhu yaadni mataa koo kesssa na naanna'ee jennan ammas irra deebi'en dubbisa. HUMSJ Bakkeewwan heddurraa walitti dhufnee gaddisa tokko jalatti walitti nu qabe irra deebiin alhamdulillah.garuu ha ta'uutii an diinii kanaaf ba'aa malee akka bu'aa hin buusne yeroon yaaduu baay'ee gaabba. Barreefamni naaf hin ibsu yaada kiyya nahubattu jedheen yaada. Hunda keessan rabbiif jechan isiin jaalladha. inshaallaah asuma adduniyaarra teenyee deebine Wal agarre hojii kayrii gurguddaa akka hojjennu abdiin qaba. JIREENYI ADDUNIYAA YOON YAADU JIREENYA GIBBII NATTI TAATE! Kalessa freshii taane dhufne ijoollumma kenyaan itti leenjinee senior taane dargagessa ammamo Gc jedhamne geggefamuun part isa hafe ta'e natt mullata. Ee dhugaadha waan heddu waan na gaabbisisus ni jira.hata'utii hundayyu rabbiin naaf ha sirreessuu yoon isin gorsa jedhelle namni nama gorsuuv baay'eedha.rabbiin walitti dhufeenya kenyas adda bahiinsa keenyas isa qofaaf jecha Kan walitti qabamnu rabbin nuhaa taasisu.hojii keenya isa kayrii nurraa ha qeebalu isa dogongorre rabbin nuuf ha araraaramu. Eegaa baayyeen kessan fuadn yeroo ta'e wahii haala ta'een agartani, kessattu hojii jam'aa irrattii warrii dalaga turtan akkuma jedhamu ilkaan hidhiifi arrabni wayita garii Wal cinina jedhamu walitti buhiinsii hin hafu, walitti buunerra, isiin hamadhera,maqaa keessan tuqeera,amma booda garuu hisaabaaf Fuula rabbii qofatti Wal agarra ta'a. Kan waa tokko siinqii hin qabne,rabbin rahamta isaatiin Wal qunnamuuf garbicha hiyyeessa ta'e jaahannama kessatti osoo agartani ni gammadduu?rabbiif jedhaatii afootuu naa jedhaa U.semeredin,U.umer,Sulaiman, miraaj,nasraddin, muraad,abdulfattaa, muhabbaa,U.jibriil, Muiza,muna,as-haaba Shura keenya hundayyu fi barattoota keenya jam'aa hundaan Kan maqaa keessan dagadhe hundaan dhifama(,afootu na jedhaa) Jam'aaf rabbin jiraa.garuu diinii rabbii olqabuuf baaxila mataa gad qabichisuuf filatamuun ni'iimaa gudda ta'u beektanii hojii jam'aa irratti akka jajabaattan isinin jedha. Ebbifamtoota baga rabbin kanaan nu gahee! Diniin nurraa of gahaadha,garuu bakka jirrufi bakka deemne hundattii diinii kaddamuuf filamuun kabaja guddaa tahu isaa hin dagatinaa. Sinq kiyya hidhuu dha yeroo hundaa rahamta rabbii kajeelaa Kan Ta'e fuad temam 2016 E.C
7370Loading...
31
🎉 Miraj [Influential Leader] ✨️ 🌼 One of the most open-minded, friendly, respectful, matured, responsible and inspiring person I have ever met ... MIRAJ! Welahi, I am running out of adjectives to describe you... 😊 🌟معراج، أنت تملك قلبًا طيبًا وروحًا نقية. أتمنى لك كل التوفيق والسعادة في حياتك. 🌟 🌸 أنت الشخص الذي يشعر الجميع بالراحة والأمان بجانبه. لا أستطيع التعبير عن امتناني لك بالكلمات. 🌸 💫 أسأل الله أن يجعلك من عباده الصالحين وأن يرفع قدرك في الدنيا والآخرة. 💫 🪸 May Allah fulfill all your wishes and grant you the best in this world and the Hereafter. I love you for the sake of Allah. 🍁 Your devoted brother AJ 🫡
1140Loading...
32
Asselamualeikum Le Nebil -Agro economics & Fuad -CS .. qalat yelgnim gn jzkumAllah kheir elalew Allah qetay hiwetachewn yamere ena yetesaka yarglachew In Sha Allah. Beteley le wendmachn fuad ke fresh jemro dekemegn selechegn aymechegnm sayl egeza bemiyasfelgen seat hulu miagzen wendmachn nw wellahi qr nw milew bemehedachew ... ye Allah erdata hulem kenesu ga yhun. From : IA
7610Loading...
33
🥀لتحزن القلوب ولتدمع العيون حين ذكرنا تفرقكم فلا تستطع الحروف ولا الكلمات - أن تعبر عما يقع في نفوسنا من الحزن مع الحب لكم.❤️‍🩹 لكن ولا نقول إلا أننا " نُحِبُّكُمْ فِي اللهِ ما دمتم متمسكين على منهج السلف".😊 والله لا ننسى ما خلت بنا من الأيام الذهبية، لا تمحوها الأيام ولن تعود عليها عوادي الزمان كنا مسرورين جدا فسقى الله أياما سعدنا فيها بالقرب منكم.😇 الف مبروك التخرج. ✨ يسعدني في هذه المناسبة السعيدة أن أقدّم لكنّ أجمل التهاني والتبريكات، فألف مبروك لكنّ جميعاً على نجاحكنّ بتفوق. أسأل المولى لكنّ دوام التقدّم والنجاح في كل خطواتكنّ القادمة. 😊 من بنت سعيد.
7583Loading...
34
As wr wb Congratulations 🎉🎉💯 kabajamtoota baratoota eeybifamtoota moora yuunivarsitii haramaya kan musliima hundii keessanuu baga guyyaa kanan ittiin isiniin gahee jechuun barbaada. ittii aansudhan akkuma moora yuunivarsitiicha keessaati haala gaariidhan jama'aatii dabalamtanii Waggaa afuriifi sanii oliif jiracha turtanitii ammallee bakka deemtan maratii Rabbiin keessan sodadha. Dhumarrattiis ✍✍✍ "Obbolewwan kan koo Isiin kan musliima Kan waaliti dhufnee Kanee biyya biyyaa Waliniis as turee Moora haramaya Wagga afurii fii Hamma shaniif jahaa Addan bahuuf deemna Kaane gara biyyaa Heddudha na bohaa Anii garaan kiyyaa Yoo carraa qabanee Gara fuldurati Wal arkaan hin oltuu Aduunya gubbati Yooniif wal hin garrehes Ammaaf asiratii Wal nu ha garsisuuhu Jannata keessaati Nagayaan naaf galaa Bakka déemtanitii" ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍💋 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Congra congra congra ✍Zubeyr Jibril irra
7432Loading...
35
Ezi gebiwest bezu malgbabachew nger gn yeflg yakel bidbrgn.... Esu meto selam kalgn mulu geflaye yemilkgn yegebiw leul💥 lehonew MIRAGE (C. Science ) Enkuwam lezich ken beselam adrseh M. Alllah allah yetbekeh .......................................... Adefetw manim sayakachew yalmselchet lemiyakeran 🕋🕋 Mohhamed (stat) Allah beewket lay ewketn yechmrleh Enkuwan des aleh
7080Loading...
36
🎉 Omer [ Abu-Hafs ] ✨️ 🌼 One of the most soft and humblest individual I have ever seen. A cool, patient and generous person. I have never heard him speaking loudly ( never raising voice )... this incredible trait had got a lot to teach me. 🪸And who forgets your contribution to the hifz center... you never said I am tired - missing breakfast, ... I am short of words to talk about you. ---- " Rabbummaan waan kee haa dubbatuu " [ Afan Oromo ] --- 🤲 💐🌷 May Allah (SWT) grant you Jannatul Firdaus and protect you from all harm. May He ease your path and fulfill all your righteous desires. Ameen. 🪼🦋 🪸 I want you to know that I love you for the sake of Allah,🍁 Your devoted brother AJ 🫡
7551Loading...
37
✨✨ Ooh Muaz, Dearest Friend and Esteemed Brother, 🪸 🌿As the sun doth rise and set, marking the passage of time, so has our friendship blossomed and grown, a beacon of light in my life. Since that fateful day our paths crossed, you have been a guiding star, a source of strength and virtue that has transformed every aspect of my life. Your character, so pure and steadfast, is a testament to the noblest qualities bestowed upon man by the Almighty. 💦❄️ 🌟In truth, my heart aches at the thought of parting from you, for you have become more than a friend; you are a brother to my soul. The love I bear for you is beyond the bounds of mortal words, an affection so deep it can only be understood by the heart.🎉 I pray with all earnestness that the blessings of this world and the hereafter may be yours. May the Most Merciful, in His infinite grace, gather us beneath His 'Arsh and unite us in the gardens of Firdaws. There, may we dwell in eternal peace and joy, our spirits forever entwined in the bonds of brotherhood and love.🫀 Until that blessed day, know that my thoughts and prayers are ever with you. You have changed my life in profound and innumerable ways, and for this, I shall be forever grateful. 🌿🍁 With sincere prayers, Suudi 🫀
8000Loading...
38
🎉 Semeredin ✨️ 🥇🥇🎄 One of the most Influential person I have ever met in my life. A calm, humble and generous individual. Seeing others succeed makes you happy. I am really out words to write about you... For me - you were not just an Amir or Ustaz - you were also a motivator and a mentor --- Always inspiring me and others to reach new heights !!! 🌿 🌼💐May Allah make you successful in any endeavors you take. May Allah bless you with all the blessings.🪼🦋 🪸 I want you to know that I love you for the sake of Allah, and staying with you has changed my life for the better.🪽 🍁 Your devoted brother AJ 🫡
8212Loading...
39
✨ أخي الحبيب معاذ (Muaz)، ✨ 💫 يا أخي .... معاذ🥇 ⚡️ أنت تمتلك أخلاقًا مذهلة لم أرَ مثلها في حياتي - هادئ، متواضع، كريم، وصديق مخلص. كيف يمكنني التعبير عنك؟ أنا فعلاً عاجز عن الكلمات. أنا فخور جدًا بأنني تعرفت على شخص مثلك في حياتي، أسأل الله أن يجعلك ناجحًا في أي مساعٍ تقوم بها.💦 🦋 أريدك أن تعرف أنك كنت وما زلت نورًا في حياتي الجامعية، لقد تعلمت منك الكثير في الفترات القصيرة التي عشتها معك. أتمنى لو كنت قد عرفتك من قبل. أحبك في الله. فجزاك الله خيرًا على كل ما قدمته وستقدمه في المستقبل.🍃 🪸 You were not just a dormmate, a friend but also my Ustaz... ✨ Your commitment to your faith and community is truly inspiring, and I am really proud to encounter such a person in my life... 🌿 May Allah fill your with happiness and blessings.✨ 🍁 Your devoted brother AJ 🫡
8723Loading...
40
አሁን ከመግሪብ ቡሃላ በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ የዳእዋ ፕሮግራም ስላለ ሁላችሁም እንድትገኙ ተጋብዛችሁአል
8752Loading...
✨️🎖ሙዓዜ(የልብ ሃኪማችን) እንኳን አደረሰህ 🎖✨️ ♦️በርግጥ ኡስታዝ ነህ ጓደኝነቱ በልጦብኝ ሙዓዝ እያልኩ ማዉራት ቀለለኝ፤ዝምታ ወርቅ ነዉ ይባላል፣ ታዉቃለህ አንተን አይተን እረ የምን ወርቅ ዳይመንዱ ነዉ ብለናል ። ኣንዱ ወዳጄ" እኔ ስለሱ ተደምሜ ስለ እሱ ስፅፍ ነበር" አለኝ ። ♦️ስናጠፋ መካሪያችን፤ ስንጨነቅ አማካሪያችን ነህ። የሁሉም ጓደኛ ለችግር ሁሉ መለኛ ፤ተወዳጅ ነህ የተዋዱእ ሰዉ፤ ታስታዉሳለህ የአንተን ተዋዱእ አይቶ ኣንድ ወዳጃችን "እንዲማ አልታዘዝንም" ብሎሃል ያንተ ነገር እንቆቅልሽ ነዉ ። ለኢክላስ የሚጥር ደግሞ ስትመክር አቤት ሎጂካልነትህ አለመቀበል አይቻልም። ሰዎች ስለ አረብኛ ግጥም ችሎታህ ይደነቃሉ፣ የአንተ ንግግር እራሱ ግጥም መሆኑን ቢያውቁ ካንተ ጋር መዋልን ይመኛሉ። ♦️ስለ አንተ ማነዉ ያልተገረመዉ። ሲያዩክ ላትመስል ትችላለህ ግን ትንሽ ከቀረቡህ በቃ አሚር እንዳለዉ አንተን ማክበር ግዴታ ይሆናል ። የ ሼህ ኤሊያስን ደርስ ለመከታተልህ ባህሪክ ነፀብራቅ ነዉ።ያንተ ዶርም ሜት መሆን መታደል እኮ ነዉ። ከርሱ ጋር መኖር የሚፈልግ ቢባል ወረፋዉ ችግር ይሆን ነበር ግን እድሜዋን ካንተ ጋር ሚስት ምነኛ ታደለች ። አላህ ይቅር ይበለኝ እና ላንተ አላህ ጥሩ ሚስት ይስጥህ ማለት ለራሱ አያስፈልግም ምክንያቱም ሃኪም ነህ የችግር መድሃኒት ። ለማንኛዉም ስለ ኣንተ እያወራዉ ስለሚመሽብኝ ላቁም መሰለኝ 🎉🎉CONGRATULATIONS 🎉🎉 From
Показать все...
11👍 7
✅ ውድ ጀግና ተመራቂ የቀድሞ አካዳሚክ ሴክተር አሚሮች እና ሜምበሮች፣ 📌 ሚዕራጅ ሸምሱ 📌 ነቢል ናስር 📌 ሐሰን ሙሐመድ 📌 ሰሚራ ሪድዋን 📌 ሰዓዳ ጠብቅ 📌 ሒክማ በድሩ ✅ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ በአሁን የአካዳሚክ ዘርፍ አሚሮች እና አባላት ስም ለሁላችሁም እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ እያልን፥ ምንም እንኳን እናንተን የመሰለ አርአያ የሆነ አካል ከኛ መለየቱ ቢከብደንም፤ በህይወታችሁ አዲስ ምዕራፍ ላይ ስትቆሙ፥ በአካዳሚክ ብቻ ሳይሆን ያላችሁን ቁርጠኝነት እና ለጀመዓ ያበረከታቹትን ተዘርዝሮ ማያልቅ ሥራ አይቶ አላህ ሱብሐነል'ላሁ ወተዓላ የወደፊት ሕይወታችሁን ካሰባችሁት በላይ እንዲያሳምረው የሁልጊዜ ዱዓችን ነው። ✅ ከስራችሁ ሆነን ባሳለፍናት አጭር ጊዜ አብዛኛው ተማሪ ላይ አካዳሚያዊ እና መንፈሳዊ ህይወታችን ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ማሳደር የቻላችሁ ልዩ ሰዎች ናችሁና የናንተን ቦታ ተቀብለን አማናውን ለመወጣት የአቅማችንን እንሞክራለን። ✅ ለመጪው Exit exam ልባዊ ዱዓችንን እና መልካም ምኞታችንን እየገለፅን፥ አላህ ትውስታን፣ ማስተዋልን እና ስኬትን እንዲሰጣችሁ እንለምነዋለን። ይህ የእውቀት ፈተና ብቻ ሳይሆን የዓመታት ልፋት፣ ጽናት እና ትጋት ፍጻሜ ነውና ሁላችንንም እንደምታኮሩን አንጠራጠርም፥ ኢንሻአላህ። ✅ አላህ በወደፊቱ ህይወታችሁ ስኬት፣ደስታ እና እርካታ ይስጣችሁ። በሐረማያ ዩንቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ላበረከታቹልን አገልግሎት፣ አመራር እና ዘላቂ ትሩፋት እናመሰግናለን። ተመርቃችሁ ከወጣችሁ በሗላ ጀመአችንን እንድሁም ሴክተራችንን እንዳትረሱ አደራ። ለመልካም ስራችሁ አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።
Показать все...
9👍 1
✨️🏆🏅ሚዕራጅ እና ሰመር ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ እኛ የፈራነዉ   ደርሶብናል ። ተነግሮ ፣የማያልቅ ተዝቆ የማይነጥፍ ልምድ ኣላቹ ።🏅🏆✨️ 🥇ሚሬ(ሰሚር) የኔ ጀግና ፤የኔ ሳቂታ ፤የምታስታዉስ ከሆነ ጀመዓ ማለት፣ መሞላላት ነው ብለህ ነበር እቺን ቃልህን ተናግረህ ሳይሆን ኑረህ ነዉ ያየዉት ።ከምንም አንስተህ ስንቶችን መሰለህ ወደ መሪነት ያመጣሀዉ፤ ግርማን የተላበስክ ፤ወኔክ እንደ ተራራ ግዙፍ ግን ስክነትን የተጎናፀፍክ ፤የጀመዓዉ ስጦታ ነበርክ ጀመዓዉን ቀጥ አድርገህ የያዝክ ምርጡ ወንድማችን ነህ። የተረጋጋህ ነህ አርቆ አሳቢ፤ ታጋሽ ነህ ታናሽን ተንከባካቢ  ።እኔነት ያላሳሰበህ ለ እኛነት የኖርክ የጀመዓዉ እስትንፋስ ነበርክ። የጀመዓዉ ጠባቂ የአንድነታችን ማስቲሽ ነበርክ ። ያንተ መስራት ሳይሆን መኖርህ ጀመዓዉን ሀይል ይሰጠዉ ነበር ። ሚሬ ከልብህ ወንድም እኮ ነህ ለሰዉ ችግር መፍትሄ  አፈላላጊ፣ የኔን ተወዉ ሲያመኝ አስጨንቆሄል፣ ሲከፋኝ ደብሮሃል Naaf jiraadhu Miiree koo Ani jecha hin qabu. Rabbi jazaa kee jannataan siif Haa kafalu . 🥇ሰመር የኔ ኡስታዝ ፤የኔ ነጋዴ፤ አልፎም ተማሪ የኔ አዋቂ፤ የኔ የእውቀት በሀር፤ የኔ ሩሩህ ነቃፊም ደጋፊም የሚያምንልህ አዋቂ ። ሰመር መፅሓፍ እኮ ነህ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ፣ ትምህርተ ቤት እኮ ነህ ሳታወራ አስተማሪ፣ ጀግና እኮ ነህ የኔ መልከ መልካም መሪ፣ ትልቅ ትንሹን አክባሪ ገስፆሽ ነህ የልብ አማካሪ፣ ቆይ ስለ አንተ ምን ብዬ ብናገር ይወጣልኛል ።ለኔ ኮምፖሴ ነክ፣ ነበርክ፣ ወደ ብስለት የመራሀኝ ካፒቴኔ። ብልህ ነህ ካልኩ አስተዋይ ነህ የሚለዉን ካስቀረብኝስ ብዬ ፈራሁ። ስለ እምቅ የማሰብ ችሎታህስ እንዴት ልተዉ፤ አቤት ስታስቀራ ትንተናህ ። በቃ ምናለፋህ የHUMSJ  ስጦታ እኮ ነህ።  እረ የሰዉን ማንነት ስታከብርስ  "jajjabaattanii" ከ አፋን ኦሮሞ ተሟሙተህ የያዝካት ቃል አቤት አንጀት ስትበላ እኮ ። አቤት አፋሩ ሲወድህ ይለያል እኮ ሱማሌዉ ሲያከብርህ ገና ድሮስ ላያከብሩህ ነዉ። ሲያዩክ የምትከበር ነህ  ለዛም መሰለኝ  ሼክ አብዱልለጡፍ ሐረመያ እርሶ እያሉ ያወሩህ ።ስለ እዉቀትህ ቢገባቸዉ መሰለኝ ግቢ ሁነህ በክልል ደረጅ ለሐላፊነት የጠየቁህ። ለማንኛዉም በጀመዓዉ ታሪክ  ምርጥ ከሚባሉት መሪዎች ኣንዱ ነበርክ ።የስራህን ይስጥህ ሳታስበዉ ካንተ ሗላ የሚመጡት ላይ አከበድክ ሰዉ ሁሉ እራሱን ካንተ ጋር ሚዛን ላይ አስቀምጦ ይፈራዋል አሚርነቱን ። Samar Goota koo Maal gochuun danda'a Nagaatti jechuu male. Akka jabbii haadha irraa addaa baatee osuman boohuu gargar baaneekaa kunoo. 🎯ለማንኛዉም ትልቅ ቦታን፣ እና ትልቅ ስራን ከእናንተ እጠብቃለሁ አላህ ጥሩዉን ሁሉ ጀባ ፣መጥፎዉን ነጃ ይበላቹ ብዙ ጊዜ ሰዎች ስለ ሚናገሩት ነገር ክብደት ለማሳየት ቃል የለኝም ወይም አጣዉ ይላሉ እኔ ወላሂ ስለ እናንተ ለማዉራት የእዉነት ቃል አጣዉ ሁለት ቀን አሰብኩ ለ ፅሁፍ አዲሶ ሆኜ አይደለም እናንተም ታውቃላችሁ ድርሰት እንደምሞክር ግን የእናንተ ከበደኝ ተራራ ሆናቹ ባይገርማቹ ቅኔ ናቹ  በብዙ ፈታዋቹ የ ዌል ጎ ቀን ሰዓት ከማጠር እኛም ጊዜ አላገኘንም፤ መድረክ መሪዎችም ሰዓቱ የተጣበበባቸዉ ይመስለኛል። ኣንድ ኣንዴ የምንናረገዉ ይጠፋንና ለተደረገለን ሁሉ አመሰግናለሁ የንግግራችን ማሣረጊያ የአክብሮታችን ማሳያ ይሆናል። ምክንያቱም ቁስ ያረክሰዋል ስትሰራዉ የነበረዉን ያስንሷል። ወላሂ መሪ ነበራቹ።ከ ነበረቹ ስልጣን ሳይሆን ከነበረቹ ማንነት የመነጨ ወላሂ ፁሑፉን ስጨርስ እምባ ተናነቀኝ ከዚ ብሗላ የማላገኛቹ መስሎኝ ። Maalan godha egaa Akkan ta'un dhabe.
Показать все...
👍 8 7
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የጀመአችን እንቁ ተመራቂ እህት እና ወንድምች ደስታችሁ ደስታዪ ነውና "አልፍ መብሩክ" ብያለው ። ከናንተ ጋር ስላሳለፍኳቸው ምርጥና እንቁ ጊዜያት ሁሉ በጣም ደስተኛ ነኝ። ባይገባኝም ስለሰጣችሁኝ ፍቅርና ክብር ክበሩልኝ። በጀመአችን ሴክተሮች( ምንም እንኳን የሴቶች  ጀመአ ጫና ቢበዛበተም ያን ተቋቁማችሁ) በ በይተልማል ፣በዳእዋና ኢርሻድ፣ በተለይ በቂርአቱ ዘርፍ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ለእህቶቻቹ መቃናት ለለፋችሁ ከማንም በላይ አላህ ልፋታችሁን ይቁጠረው። ሌሎች በሰብ ሴክተርም ይሁን ከዛ ውጪ የነበራችሁ እህቶቼ ሁላችሁም ዋጋ ከፍላችሁ ፣መንገድ ጠርጋችሁ ፣ አሻራ ጥላችሁ አልፋችሀኋልና "هنيأ لكم" ለማለት እወዳለሁ። ስራ ለአላህ ተብሎ ካልተሰራ ድካም ነውና አላህ ኢኽላሱን ይወፍቀን። ከጀመአ ሴክተር ውጪ ብትሆኑም ከጎናችን ለነበራችሁ ሁሉ ....ወላሂ ከልቤ አጠፉም መልካምነትን ያየሁባችሁ እንቁዎቼ  ስለመልካምነታችሁ አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ ።የሁላችሁንም  ልፋት አላህ   በሙስሀፎቻቹ ላይ በወርቅ ቀለም ይፃፍላችሁ። በወንዶች በኩል የሴቶችን ጀመአ በቂርአቱ፣በሩቃው፣በጉልበትም በሀሳብም ስትደግፉን የነበራችሁ ወንድምቻችን የእውነት ቃላት የለኝም ብቻ እሱ ይመንዳችሁ ። ስንሳሳት አርማችሁ፣ ስንደክም አጠንክራችሁ ጉድለቶቻችንን ምልታችሁ ጠንክረን እንድንቆም አድርጋችኋል እና በድጋሚ ክበሩልን። ስላየሁት ተደስቻለው ስለማየው ደግም በተስፋ ውሰጥ ሀሴት አደርጋለው። መውጣታችሁ ባይለያየንም መራቃችሁ ማጉደሉ አይቀርምና እናንተን ቆሞ የመሸኘት አቅሙም ሞራሉም የለኝምና መራቁን ወድጄዋለሁ። I'm  feeling like  .....ወደ ጊቢ ስመለስ ጊቢው ባዳ   እነደሚሆንብኝ ..... ብቻ የቀረነውን አላህ የተሻልን ያድርገን ። anyways ኖራችሁ ለሞላችሁልን ሁላ አላህ አሟልቶ ይክፈላችሁ። አሁንም በድጋሚ በአሚርነትና በሴክተሮች  ውስጥ አብራችሁኝ የሰራችሁ እህትና ወንድሞቼ CONGRATULATIONS🌟🌟🌟 በተለይ ከእህቶቼ -ሰኩዬ ❤️❤️ -ነኢም🌟 -ሰሚራዎቼ💪 -ሀዩ🤙 -ሙንተሀዎቼ❤️❤️ -ፋኪሀ✨ -ሂክሙዬ💫 -ሰአዲ💥 ሎሎችም ያልጠቀስኳችሁ ...... የማልረሳችሁ ትውስታዎቼ .... specially at the end of the day..... የሚገርም personality, dedication, effort .... የነበራችሁ ጥንካሬዎቼ ነበራችሁና ....thank you a lot ...jezakumulahu kheyren kheyrel jeza'e... weahsene ileykum weasabekumul jenete.. በነዚህ ወርቃማ ጊዜያት (ዙልሂጃ)ስለወደፊቱም ስላሳለፍነውም በዱአ በርቱ። እኔን ደካማ እና ምስኪን እህታችሁን በዱአ አስታውሱኝ። አላህ በአርሹ ጥላ ሰር ይሰብስበን ።         እህታችሁ ሙኢዛ ነኝ🥺 حتى القاء في أمان الله🫡
Показать все...
👍 26 10
Фото недоступноПоказать в Telegram
"Alf mebruk!!! for all Muslim graduates at Haramaya University, especially for those who devoted to Jema'a activities, and to the sincere Ustazs. As you embark on the next chapter of your journey, may Allah's guidance illuminate your way, leading you to boundless success and eternal blessings. May Allah showers His blessings upon you and grants you goodness in this world and the Hereafter. May Allah fill your life with joy, success, and contentment, and may Allah always give you peace and tranquility" From بنت يوسف ፡ ن
Показать все...
5👍 3

👍 7 5
ነገ የተከበሩት የዙል ሂጃ ቀን እና ሰኞ ይገጥማል ለሁለቱም ነይተን የሁለቱንም አጅር እንፈስ እየፆምን ኢንሻአላህ
Показать все...
9👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
9👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ስማችሁም ስራችሁንም በሰው አፍ ብዙ ስይነሳ አላህ ለስራችሁ ድብቅነትን ለፈለገው፣ ለጀመአው ሃያት ለነበራችሁ ጀግና እህትና ወንፍሞች ሁሉ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ። አላህ በጀነት ይሰብስበን
Показать все...
13👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ስማችሁም ስራችሁንም በሰው አፍ ብዙ ስይነሳ አላህ ለስራችሁ ድብቅነትን ለፈለገው፣ ለጀመአው ሃያት ለነበራችሁ ጀግና እህትና ወንፍሞች ሁሉ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ። አላህ በጀነት ይሰብስበን
Показать все...