cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

HARAMAYA UNIVERSITY MUSLIM STUDENTS' JEMA'A OFFICIAL PAGE (HUMSJ)

"This channel is a platform for Muslim students of Haramaya University to communicate with each other and discuss various topics relevant to their students experience. We hope you enjoy being part of this community !"

Больше
Рекламные посты
3 671
Подписчики
+1224 часа
+1147 дней
+41130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አልሃምዱሊላህ! ሲቀራ የነበረው የኪታቡ-ተውሂድ ኪታብ አልቋል, ዛሬ እሮብ 7/9/2016 በምትኩ አርበኢን ኪታብ የምንቀጥል ይሆናል:: አዲስ መጀመር የምትፈልጉ ዛሬ መጀመር ትችላላችሁ!
Показать все...
👍 3
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته Guyyaa har'aa Roobii 06/09/2016 Qiraatiin sharhussunnaa waan jiruuf irratti argamuu hin dagatinaa
Показать все...
🌿 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌿 ዛሬ ማክሰኞ 06/09/2016 የኪታቡ ተውሂድ ደርስ በአማርኛ ይኖረናል።
Показать все...
👍 1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته Guyyaa har'aa kiibxata 06/09/2016 Sagantaan qiraatii sharhussunnaa akka dafee siniif xumuramuuf ni jira waan taheef irratti argamuu hin dagatinaa.
Показать все...
🌿 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌿 ዛሬ ሰኞ 05/09/2016 የነበረው የተፍሲር ፕሮግራም ዛሬም አይኖርም። በቦታው ኪታቡ ተውሂድ ደርስ እንቀጥላለን።
Показать все...
👍 1
🌲السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🌲 Guyyaa har'aa wiixata 05/09/2016 Sagantaan qiraatii sharhussunnaa waan jiruuf irratti argamuu hin dagatinaa!
Показать все...
ይህን ጉዳይ በጥንቃቄ መከታተል ይገባል!! አዲሱ ረቂቅ አዋጅ የሚከተሉትን አንቀፆች ይዟል:-  አንቀፅ 19(5) "በማንኛውም የትምህርት ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ...... በቡድን ማምለክ የተከለከለ ነው::" አንቀፅ 19(6) "ሀይማኖታዊ አለባበሶች ማንነትን ለመለየት በሚያስችል መልኩ ጥቅም ላይ ሊውሉ ይገባል::" አንቀፅ 17(4) "በመንግስት ተቋም ቅጥር ግቢ ወይም ቢሮ ውስጥ በመሆን ... በቡድን የአምልኮ ተግባር ማከናወን ክልክል ነው::" አንቀፅ 15(2) "በመኖሪያ ቤቶች : በትምህርት ቤቶች እና በህክምና ማዕከላት አካባቢ የሚደረግ አምልኮ በአካባቢ ጥበቃ ህግ የተቀመጠውን የድምፅ መጠን ያከበረ መሆን አለበት::" አንቀፆቹ የጀመዓ ሶላትና ኒቃብን በመንግስት ተቋማት ውስጥ ሲከለክሉ አዛንንም በተወሰኑ ቦታዎች ለመከልከል ይሞክራል:: እንቀበለዋለን? በፍፅም:: መብታችንን በጠበቀ መልኩ እንዲፀድቅ ለማድረግ የቻልነውን እንሞክራለን:: Copied
Показать все...
አዲሱ ረቂቅ አዋጅ የሚከተሉትን አንቀፆች ይዟል:- አንቀፅ 19(5) "በማንኛውም የትምህርት ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ...... በቡድን ማምለክ የተከለከለ ነው::" አንቀፅ 19(6) "ሀይማኖታዊ አለባበሶች ማንነትን ለመለየት በሚያስችል መልኩ ጥቅም ላይ ሊውሉ ይገባል::" አንቀፅ 17(4) "በመንግስት ተቋም ቅጥር ግቢ ወይም ቢሮ ውስጥ በመሆን ... በቡድን የአምልኮ ተግባር ማከናወን ክልክል ነው::" አንቀፅ 15(2) "በመኖሪያ ቤቶች : በትምህርት ቤቶች እና በህክምና ማዕከላት አካባቢ የሚደረግ አምልኮ በአካባቢ ጥበቃ ህግ የተቀመጠውን የድምፅ መጠን ያከበረ መሆን አለበት::" አንቀፆቹ የጀመዓ ሶላትና ኒቃብን በመንግስት ተቋማት ውስጥ ሲከለክሉ አዛንንም በተወሰኑ ቦታዎች ለመከልከል ይሞክራል:: እንቀበለዋለን? በፍፅም:: መብታችንን በጠበቀ መልኩ እንዲፀድቅ ለማድረግ የቻልነውን እንሞክራለን:: @MohammadamminKassaw
Показать все...
🌿 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌿 ዛሬ እሁድ 04/09/2016 የነበረው የተፍሲር ፕሮግራም የለም። በቦታው የኪታቡ ተውሂድ ደርስ ፕሮግራም ይኖረናል።
Показать все...
👍 1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته Har'a Guyyaa alhadaa 04/09/2016 Sagantaan qiraatii buluughalmaraam maghriiba booda waan jiruuf irratti argamuu hin dagatinaa
Показать все...