cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

كوني مفتاح للخير وكوني مغلاق للشر የመልካም ነገሮች መክፈቻ ሁኚ የመጥፎ ነገሮች መዝጊያ ሁኚ

https://t.me/MENHAJSEIEFlYA ለአስተያየትና ለሐሳበዎ በ @mased_20016bot ያድርሱ!

Больше
Рекламные посты
732
Подписчики
Нет данных24 часа
+27 дней
-630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ውዱ ወንድማችን መካሪያችን* 🎙በዳኢ_ሀዊ_መሀመድ_(ረሂመሁላሁ ተዓላ) አላህ ይዘንለት 🚢 መርከቧ ከመስመጧ በፊት* ነገ የሱስም ተረስቶ ሬሳው እየተባለ እንደሚጠራ ያስታወሰ  ሰው አለ⁉️   እያቆላመጠ የሚጠራህ ሰው ሁሉ ስትሞት ሬሳው  ጀናዛው እያለ  እንደሚጠራ ያስታወሰ ሰው አለ⁉️ ወንጀል በስቶ አንዱ አንዱን መከልከል ካቆመ  ሁላችንም እንጠፋለን!! ቢደመጥ ቢደመጥ የማይሰለች አኼራን አስታዋሺ ዳዕዋ ለወንድማችን ሰደቀቱል ጃሪያ  አላህ ያድርግለት። አይ ዱኒያ ስንቱን ሸኘሺው  ስንቱን ከአፈር ቀላቀልሺው!! ሞት ጥፍጥና ቆራጩ‼️ አል- መውቱል  ሀቅ‼️
Показать все...
4_5814649436835415961.mp315.07 MB
👍 2
06:33
Видео недоступноПоказать в Telegram
موعظة مبكية تقشعر لها الجلود تذكر الموت عباد الله  "إنه الموت" ስለ ሞት! አስቀላሽ ግሳፄ! ያ አላህ! ሞት ጥፍጥና ቆራጩ ~~ ሞት የማይቀረው ድግሳችን ትልቅ፣ ትንሺ፣ ነጭ፣ ጥቁር፣ ሀብታም፣ ድሀ፣ ባለስልጣን፣ አሊም፣ ጃሂል፤ አይል ሁሉንም በየተራ በቀናቸው ያጉዛል!! =https://t.me/tdarna_islam
Показать все...
11.38 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ያዑኽታዬ በኒቃብሸ አትደራደሪ ➪ የማይሰማ የለም ኒቃብ ለብሰሸ ከመጣሸ ➽በዛው ወደአባትሸ ቤት የሚልም ባል አለ አሉ ዕናማ ➪ ዕንደሙዝ ተልጠሸ ካልመጣሸ ➽ካለ ይህ ደዩሰነትነው ➪ባል አይሆንሸም ➽አንች ጠንካራ ➪ቆራጥ ሴት ሁኚ። ፈገግ ብለሸ በኒቃቤ ከመጣህ ➽ ዕደጃፌ ዕንዳደርሰ በቃ ➪ ካንተ የተሻለ ሰው ዕንደፈልግ ➽አጋጣሚውን ሰለሰጠኸኝ ➪ ጀዛክ አላህ ብለሸ ተሰናበችው። ➽ አላህ ሰንት ባሮች አሉት➪በኒቃብሸ አትደራደሪ➽ኒቃብሸን ከጣልሸ ➪ለዱኒያ ብለሸ ፍችነሸ የሚልሰ አለ አይደል ዕናማ ➽ ጠንካራ ሁኑ በውሬ ሳይሆን በተግባር ዕናሳይ ➪ወይ ንቅንቅ አጥብቀሸ ያዠ ኒቃብሸን የኔ አለም።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢኽላስ ማለት ምን ማለት ነው? «ለሥራህ ከአላህ ውጭ መስካሪን ላትሻ፣ ከርሱም ውጭ ሌላን ምንዳ ሰጭ ላትፈልግ!» ነው።
Показать все...
👍 2
Repost from Abu_Oubeida~channel
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዒድን የበላ የጠጣ አይንማ ዛሬ ይፈተናታል።ማነህ ካሮት የበዛበት ምግብ የበላኻው¡¿።ና እነዚህን ቁጥሮች አውጣና አሳየንማ! አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Показать все...
💯 1
Show comments
Repost from Abu_Oubeida~channel
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዒድን የበላ የጠጣ አይንማ ዛሬ ይፈተናታል።ማነህ ካሮት የበዛበት ምግብ የበላኻው¡¿።ና እነዚህን ቁጥሮች አውጣና አሳየንማ! አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Показать все...
Show comments
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.