cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

✏️ኡለማዎች ምን አሉ📝

ይህ ቻናል በሰለፎች አረዳድ የሰለፎችንና የኡለሞች የኡስታዞችን አጫጭር ምክሮችን ያቀርባለ ሸር ጆኔ በማለት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። #አስተያየት_ካለ @abu_mesud_bot قال الإمام الشافعي من لا يحب العلم لا خير فيه،ولا يكن بينك وبينه معرفه ولا صداقة.📘رواه ابن عساكر في تاريخ دمشق📖 (٥١/٤٠٨) 📖እውቀት የማይወድ ኸይር የለውም

Больше
Рекламные посты
865
Подписчики
Нет данных24 часа
+237 дней
+6430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🤝 አብዛኞቻችሁ መልሳቹታል። በአጭሩ...👇 01, አይሁዳውያንን ለመቃረን። 02,  አሏህ ሙሳን ከፊርዓውን ተንኮል ያዳነበት ቀን በመሆኑ, አሏህን ለማመስገን (ሙሳም አሏህን ለማመስገን ስለፆመው)። ✅ አስራ አንደኛውን ቀን መፆምን በተመለከተ የመጣው ሐዲስ ሙሐቂቆች ሲያጣሩት; ሐዲሱ ድክመት እንዳለበትና ማስረጃ አድርጎ ለማቅረብ ብቁ እንዳልሆነ አስገንዝበዋል። ✓ ስለዚህም,ዘጠነኛውን ቀን በመርሳት ወይም በመዘናጋት ካመለጠህ, አስረኛውን ብቻ ፆመህ ትብቃቃለህ ማለት ነው። 🤲 አሏህ ፆምህን ይቀበልህ! 🤲 የዓመቱንም ወንጀል ከተማረላቸው ያድርግህ! https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/945 https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/945
Показать все...
✏️ኡለማዎች ምን አሉ📝

,,,,የአስርቱ 10 ቀናቶች በላጭነት,,,በግጥም ,,

https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/945

👍 3
00:57
Видео недоступноПоказать в Telegram
ዓጂብ እጅግ በጣም ይገርማል የአሏህ አፈጣጠር
Показать все...
1.92 MB
👍 2
00:30
Видео недоступноПоказать в Telegram
🌙የሙሐረም ወር ፆም 🥣 ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾ ➷ከረመዳን በመቀጠል ➷#በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው➷# የሙሀረም ወር ፆም ነው 🌸 https://t.me/Adaewatu_selefe https://t.me/Adaewatu_selefe
Показать все...
5.14 KB
‏عن أنس بن مالك رضي الله عنه قال: خَطَبَنَا رسولُ اللهِ ﷺ خُطْبَةً ما سمعتُ مثلها قَطُّ، فقال: «لو تَعْلَمُونَ ما أَعْلَمُ، لَضَحِكْتُمْ قَلِيلًا وَلَبَكَيْتُمْ كَثِيرًا». فَغَطَّى أَصْحَابُ رسولِ اللهِ ﷺ وُجُوهَهُم، ولهم خَنِينٌ. وفي رواية: بَلَغَ رسولَ اللهِ ﷺ عن أَصْحَابِهِ شَيْءٌ فَخَطَبَ، فقال: «عُرِضَتْ عَلَيَّ الجَنَّةُ والنَّارُ، فَلَمْ أَرَ كاليومِ في الخيرِ والشرِ، ولو تَعْلَمُونَ ما أَعْلَمُ لَضَحِكْتُمْ قَلِيلًا وَلَبَكَيْتُمْ كَثِيرًا». فما أَتَى على أصحابِ رسولِ اللهِ ﷺ يومٌ أَشَدُّ مِنْهُ، غَطَّوا رُءُوسَهُمْ ولهم خَنِينٌ 📚رواه البخاري 4621 خطبة: موعظة. قط: ظرف لاستغراق ما مضى من الزمان. ما أعلم: أي: من أهوال الآخرة، وما أعد في الجنة من نعيم وفي النار من العذاب الأليم. خنين: نوع من البكاء، وأصله: خروج الصوت من الأنف. لضحكتم قليلاً ولبكيتم كثيراً: أي: لحصل من الإشفاق البليغ ما يقل ضحككم ويكثر بكاؤكم. أتى: جاء. غطوا: أي: ستروا. https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/945 https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/945
Показать все...
✏️ኡለማዎች ምን አሉ📝

,,,,የአስርቱ 10 ቀናቶች በላጭነት,,,በግጥም ,,

https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/945

💎 أذكار الصباح የጧት ዚክር 💎 🌸 إسمِعُها بقلبيكم 🌸     💎    ↷ ⇣🌹⇣↷  💎 ቀንህን በዚክር ጀምረው ዉሎህን በዚክር አሳምረዉ https://t.me/Adaewatu_selefe https://t.me/Adaewatu_selefe
Показать все...
4_5850372805845062290.m4a25.86 MB
1.75 MB
ሴት=ልጅ ረጋ ስትል== ምንኛ ==ያምርባታል ሴትልጅ ስትቅለበለብ ደግሞ ምንኛ ያስንቃታል https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/945 https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/945
Показать все...
✏️ኡለማዎች ምን አሉ📝

,,,,የአስርቱ 10 ቀናቶች በላጭነት,,,በግጥም ,,

https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/945

👍 3👌 2
🌹በጣም  ዉብ #የሆነ ቲላዋ 🌹     🌹ተ 🛍         🌹ጋ 🛍              🌹በ 🛍                   🌹ዙ 🛍                        🌹ል 🛍                              🌹ኝ 🛍                                  🌹   💎#የማለዳ_ግብዣየዉብ_የሆነቲላዋ ለእናንተ መመሪያ ከአሏህ መጣሁኝ በጣም ብዙ ደስታን እኔ ይዣለሁኝ እባካችሁ= ሰዎች =ችላ አትበሉኝ ሌላ እኮ አይደለሁም እኔ ቁርኣንነኝ በቀንም በማታገልፃችሁኑአምብቡኝ            https://t.me/Adaewatu_selefe https://t.me/Adaewatu_selefe
Показать все...
Gggggggggggggg.mp32.45 MB
👌 3
አማራ ክልል በ14 ከተሞች ኢንተርኔት ተለቀቀ ከዛሬ ጀምሮ አለም አቀፍ ዳዕዋችን ወደ አማራ ክልል ከተሞችም ይደርሳል አልሀምዱሊላህ ለግዜው ከስር ላሉት ከተሞች ነው የተለቀቀው 👉ባህር ዳር 👉ደብረ ማርቆስ 👉ደጀን 👉 ጎንደር 👉ደብረ ታቦር 👉ሁመራ 👉ገንደውሃ 👉ደብረ ብርሃን 👉ወልዲያ 👉ደሴ 👉ኮምቦልቻ 👉ከሚሴ 👉ባቲ 👉ሰቆጣ በ3G አስጀምሩት።በክልሉ ባጋጠመ ግጭት ኢንተርኔት ከተቋረጠ አመት ማለፉ ይታወሳል https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/822 https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/822
Показать все...
✏️ኡለማዎች ምን አሉ📝

✅ወዳጀ የነገረኛን ሰወች ባህሪ በአጭሩ  ይሀነው ተቀበል;: قال.الإمام العلامة الحسن البصري رحمه الله ታላቁ ሙሁር ኢማም ሀሰኑል በስሪዪ እንድህ አሉ,, 📌مَن نقَل إليك حديثاً فإعلم أنه ينقل إلى غيرك حديثَك 🟣ወዳንተ መቶ ስለሰው ሚነግርህ📌ሄዶ ስላንተ እንደሚያወራ እወቅ።ወዳጅየ አንተዘንድ መቶ ሌላን ያማ ነገ አንተንም ያመሀል። 📚,تنبيه الغافلين,.173,.ተንቢሁ አልጋፊሊን,📚 ✅

https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/822

👍 2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.