cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ዉድ ናቸዉ 💎 النســــاء الســـلفــيــات أغلى من الزهــب الأحمر 💎

هذه القناة تعتني بنشر العلم النافع علي منهج السلف الصالح🌹 🌹ይህ ቻናል➷ የተከፈተበት አላማው ➷አሏህን በእውቀት ለመገዛት ነው ◈💎 🌹እድሁም ➷የተለያዩ አጫጭር ➷የሆኑ የተቀሩ ኪታቦችን -- 🌹ደዕዋወችን -- 🌹የተለያዩ ዉብ የሆኑግጥሞች አጫጭር ጽሁፎችን ◈💎 🔗🌹ፈተዋወችን ይተላለፍበታል 📚 https://t.me/Adaewatu_selefe

Больше
Рекламные посты
776
Подписчики
+224 часа
+97 дней
+6230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
🛍 ይቅርታ ማለት.........🛍          ይቅርታ ==ልብን== ታፈካለች        የአሏህንም ውዴታ ታስገኛለች                          🌹🌹🌹                               🌹 ✍️ وَجَزَاءُ سَيِّئَةٍ سَيِّئَةٌ مِّثْلُهَا ۖ فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُ عَلَى اللَّهِ ۚ إِنَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ 💎 ➷#የመጥፎም ነገረ ዋጋ ➷ብጤዋ መጥፎ ናት ይቅርም ያለና➷ #ያሳመረ ሰዉ #ምንዳው_በአሏህ_ላይነው፡➷#እርሱ_በደለኞችን_አይወድም🌹 ➷እንተላለፍ ይቅር እንባባል ➷#ውዴታችንም#ይጨምራል_እንጅ_አይቀንስም 🛍
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሷሊኋን ሚስት እያልክ ሁሌም ብታወራ በፖስትም ላይ ፖስት በኮሜንትም አዉራ አንተ ሱንይ ካልሆንክ መንሀጅህ ካልጠራ ➷◈ከሷሊኋ እህት ላይ በል አትንጠራራ """እሷስ "ተገቢ ነች" ለሱንዮች አውራ """"ተግባር አልባ ""ሆነህ ሁሌ ስታወራ እንዳንተ ፊዞይቱን አንዳይሰጥህ ፍራ ከዚህ ሁሉ መዘዝ በል ስራህን አጥራ ቅድሚያ በራስህ ላይ የሱና ቤት ስራ ⤵️◉ምርጧ ሰለፍያ ዉድቱይችናት◉⤵️ =========///============== ታምና የምትኖር የባሏን ሀቅ ጠባቂ በመልካም የምታዝ ከመጥፎ አስጠንቃቂ በፍቅር የምታደምቅ ቤቷንም አክባሪ ዉዱ ➷◈ባሌበቷን ➷◈እጅጉን አፍቃሪ በትዳሯ ፅኑ ክብሯን የምጠብቅ በኸይር ተጠምዳ ሀራምን የምትርቅ አጅሯን ለማብዛት ኸይርን የምትሰራ ለኡማ እሚጠቅም➷◈ ልጅ የምታፈራ ይቺ ናት ሙስሊም ሴት አሏህን የምትፈራ ነገ በጭንቁ ለትየሚቀናባት የጀነት ሙሽራ """"""""""""""""""""  ይቀጥላል"""""""""""""""""" ሊንክ መሠረዝም ሆነ መደለዝ ፈፅሞ የተከለከለነዉ⛔️ ZE //TH
Показать все...
➲◈ሡረቱ-ካህፍ የጁመዓ ስጦታየ        ➲◈ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ ዉብና ማራኪየሆነ ቲላዋ 📖🌸📖🌸📖🌸📖🌸📖🌸📖 «በቁርዓን ውስጥ ተደብቀክ        ብርሃንን ፈልግ እርሱ ኑር ሲሆን             ➲ የጨለመን ያበራልናል 📖 ➲◈ራሀቱል ቀልቢክ ቢል ቁርአን 📖🌸📖🌸📖🌸📖🌸📖🌸📖 https://t.me/abureyhana https://t.me/abureyhana https://t.me/deawaselefyah_behabesha https://t.me/deawaselefyah_behabesha
Показать все...
قراءة_مميزة_وهادئة_سورة_الكهف_الشيخ_عبدالحليم_حسين_Sh_Abdualhalim.m4a29.78 MB
ኢስቲግፋር ተውበት ማድረግን /አንተው/አንርሳ እሱ ዓማና ነው 🕌 💎 لاتترك الاستغفار فهو أمان  🌹 ⿻قال الله تعالى {وماكان الله لِيُعذِّبهم وأنت فيهم وماكان الله معذبهم وهم يستغفرون} ▪️قال ابن عباس رضي الله عنهما كان فيهم أمانان : النبي ﷺ والاستغفار فذهب النبي ﷺ ، وبقي الاستغفار . 📓تفسير ابن كثير  ٢/٣٦٢            💎💎↷ ⇣🌹⇣↷ 💎💎 https://t.me/Adaewatu_selefe https://t.me/Adaewatu_selefe
Показать все...
የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ዉድ ናቸዉ 💎 النســــاء الســـلفــيــات أغلى من الزهــب الأحمر 💎

هذه القناة تعتني بنشر العلم النافع علي منهج السلف الصالح🌹 🌹ይህ ቻናል➷ የተከፈተበት አላማው ➷አሏህን በእውቀት ለመገዛት ነው ◈💎 🌹እድሁም ➷የተለያዩ አጫጭር ➷የሆኑ የተቀሩ ኪታቦችን -- 🌹ደዕዋወችን -- 🌹የተለያዩ ዉብ የሆኑግጥሞች አጫጭር ጽሁፎችን ◈💎 🔗🌹ፈተዋወችን ይተላለፍበታል 📚

https://t.me/Adaewatu_selefe

Фото недоступноПоказать в Telegram
﴿غَافِرِ الذَّنبِ وَقَابِلِ التَّوْبِ شَدِيدِ الْعِقَابِ ذِي الطَّوْلِ لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ إِلَيْهِ الْمَصِيرُ﴾ «رَبَّنَا اغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَكَفِّرْ عَنَّا سَيِّئَاتِنَا وَتَوَفَّنَا مَعَ الأبْرَارِ»
Показать все...
02:46
Видео недоступноПоказать в Telegram
✒️«ያሰላምም ማራኪ ቲላዋ ተጋበዙ/ቁርዓን ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች የልብ ብርሃን።📚» 🍃تلاوة طيبة🍃 ↷ ⇣🌹⇣↷ https://t.me/joinchat/MpqL2-OqZZM4Y2M0
Показать все...
5.01 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
እህቶችየ  ነቃበሉ    ሀቂቃ ባለቤትሽን ታዘዥ ያለምንም ገደብ ብቻ አላህን በማመፅ ያዘዘሽ እንደሁ ሲቀር ምክንያቱም ፈጣሪን በማፅ ላይ ፍጥሩን መታዘዝ  ስለማይቻልልን➢➢ እናማ ባልሽን አክብሪው በቻልሽው  እኛ ስናከብራቸው አሏህንም ያከብረናል ሌላ ሴት እንዳስብ ወደውጭ እንድወጣ እምናደርገው በራሳችን  ነው  ምክንያቱም ምን መሠለሽ   የሚፈልገውን በቻልሽው መጠን ካሟላሽለት የትም አይሄድም   ብዙ እንቁ እህቶች በዚህ መልኩ ባሎቻቸውን ይዘዋል ብልጥ ሁኚ    📌 የነብዩሏህ ኢብራሒምን አለይሰላም  ቂሷዋ እንመልከት እልጃቸው ኢስማዒል  አለይሂሠላም ቤት ገብተው  ያችን ባሪያ    ሲጠይቋት የነበረውን  ተመልከች👈 ፈተና ያጋጥመናል በተለያዩ አጋጣሚዎች ግን  ፈተናን ለመወጣት  ሶብር ያስፈልገናል በመቀጠልም📌 እነዛ  ሁለትአመፀኛ ግመሎች አንጫንም ብለው ባመፁበት የአሏህ መልእክተኛን ሲያዩ ሱጁድ  ተደፉ  አብረው ያሉትም ሰውች ሱጁድ ለማድረግ  ሲጠይቋቸው ፍጡር ለፍጡር  ሱጁድ መውረድን ባዝኖሮ ሚስት👈ለባሏ ሱጅድ እንድታደርግ አዝነበርአሉ➢ ሀቃቸው  በጣም የገዘፈ ከመሆኑ የተነሳ ነው እንድህ ያሉት➾ እህቶች አደራ  በባሎቻችሁ ጉዳይ    ጌታሽን እስከምትገናኝ ድረስ ታዘዥው ታዳ ንያሽን  አስተካክይ ሊወጅሂሏህ ብለሽ  ➾➾ 👇👇🌸🌸🌸 ام  مصعب  الاثرية✍️🎀 https://t.me/+Nh2nHJba2Qs0ZDg8
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
         አስመሳይ ሰው አይታመንም          ሚስጢር የሚያባክን ሰው አይታመንም         ቁሳዊ ሰው አይታመንም         የጥቅም ሰው አይታመንም         ራስ ወዳድ ሰው አይታመንም         ዉለታ ካጅ ሰው አይታመንም በትርፍ ጊዜው  ብቻ የሚፈልግህ ሰው አይታመንም ➷#ከላይ_ከተጠቀሱት_ካልተጠነቀቅክ አንተ ራስህ አትታመንም 🌹 نسأ ل الله العافية
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.