cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሆነ ተፈፀመ HONE TEFETSEME

#ሆነ ተፈፀመ ቻናል “እንደ ኃይሉ ሥራ እንደ ተሰጠኝም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ስጦታ መጠን የወንጌል አገልጋይ ሆንሁለት።” ኤፌሶን 3፥7

Больше
Рекламные посты
584
Подписчики
+324 часа
+47 дней
-3030 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
Media files
600Loading...
02
መዝሙር 63 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ። ² ኃይልህንና ክብርህን አይ ዘንድ እንዲሁ በመቅደስ ውስጥ ተመለከትሁህ። ³ ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል። ⁴ እንዲህ በሕይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ፥ በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ። ⁵ ነፍሴ በቅቤና በስብ እንደሚጠግቡ ትጠግባለች፥ ከንፈሮቼም ስምህን በደስታ ያመሰግናሉ። ⁶ በመኝታዬም አስብሃለሁ፥ በማለዳም እናገርልሃለሁ፤
671Loading...
03
Media files
830Loading...
04
Media files
10Loading...
05
Media files
10Loading...
06
መዝሙር 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። ³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።
881Loading...
07
ቅዱሳን ወዳቹሁአለው ፀሎት Live ተጀምሯል
260Loading...
08
ፕሮ ግራማችንን ጀሜረናል
120Loading...
09
Media files
1702Loading...
10
Ellll
190Loading...
11
ህልውና ጌታ ሆይ ዛሬም ንካኝ🔥🔥🔥🔥🔥 የመንፈስ ቅዱስ እሳት
2150Loading...
12
ተጀምሯል ተባረኪ
340Loading...
13
“ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፤ ለጻድቁም ለዘላለም ሁከትን አይሰጠውም።” — መዝሙር 55፥22
10Loading...
14
የተወደዳቹሁ ወዳጆቼ ዛሬ ማታ 3:00 የፀሎት ጊዜ ይኖረናል አይቀርም
360Loading...
15
ጌታ እኮ ነው ዮሐንስ 21፥7
2560Loading...
16
የምወዳቹሁ ፕሮ ግራም ተጀምሯል
220Loading...
17
Media files
2481Loading...
18
⚜️ ህይወታችንን ለዘለአለም የለወጠ የእግዚአብሔር ጥበብ ⚜️ በብሉይ ወይም በአሮጌው ኪዳን ዘመን ሰዎች ከእግዚአብሔር ለመታረቅና ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በግ ይዘው ይሄዱ ነበር አሁን ግን በአዲሱ ኪዳን እግዚአብሔር እራሱ የራሱን በግ ይዞ መጥቶ በጉን መስዋእት በማድረግ ደሙን  በማፍሰስ እንታረቅ ብሏል ይህ በግ ኢየሱስ ከርስቶስ ነው። ⚜️ በበጉ ደም በኩል ወደ አብ የመግባትና ከአብ ጋር ህብረት የማድረግ ብቃትን አግኝተናል። ⚜️ የበጉ ደም ወደ አብ ክብር የምንገባበትን Access ሰጥቶናል። ⚜️ የበጉ ደም ወደ አብ የምንገባበት ቀይ ምንጣፍ ሆኖልናል። ⚜️ የበጉ ደም መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ለዘለአለም እንዲኖር ለመንፈስ ቅዱስ ምቹ መኖሪያ አድርጎናል። ⚜️ የበጉ ደም ከኢየሱስ ጋር የጠለቀ የነፍስ ትስስር እንዲኖረን አድርጎናል። “በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።”   — ዮሐንስ 1፥29
2893Loading...
19
ተጀምሯል
170Loading...
20
live ዛሬም አለ
290Loading...
21
እግዚአብሔር ታማኝ ነወ
2860Loading...
22
የምወዳቹሁ የአባቴ ብሩካን ፕሮ ግራም ተጀምሯል
260Loading...
23
3:00 ፕሮ ግራም አለ አይቀርም
300Loading...
24
“ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።” — መዝሙር 23፥6
3323Loading...
25
ቅዱሳን ሁላቹሁንም ጋብዛለው
181Loading...
26
የዕብራዊን ጥናት
281Loading...
27
Media files
4264Loading...
28
Wedajoche begeta felker tegabzachuale live
230Loading...
29
ፕሮ ግራማችንን ጀምረናል
390Loading...
30
Live ፀሎት ጀምረናል ግብ
450Loading...
31
“ክፉን በክፉ ፈንታ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ በዚህ ፈንታ ባርኩ እንጂ፥ በረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና።” — 1ኛ ጴጥሮስ 3፥9
4572Loading...
32
ፀሎት ጀምረናል
460Loading...
33
ሰኞ 3:00/3:40 ማክሰኞ3:00/3:40 ሐሙስ3:00/3:40 ቅዳሜ3:00/3:40 የፀሎት ጊዜ ይኖረናል
4330Loading...
34
Media files
4072Loading...
9_Silante_Sasib_ስላንተ_ሳስብ_Awtaru_Kebede128k_1.mp35.27 MB
🥰 2
መዝሙር 63 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ። ² ኃይልህንና ክብርህን አይ ዘንድ እንዲሁ በመቅደስ ውስጥ ተመለከትሁህ። ³ ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል። ⁴ እንዲህ በሕይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ፥ በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ። ⁵ ነፍሴ በቅቤና በስብ እንደሚጠግቡ ትጠግባለች፥ ከንፈሮቼም ስምህን በደስታ ያመሰግናሉ። ⁶ በመኝታዬም አስብሃለሁ፥ በማለዳም እናገርልሃለሁ፤
Показать все...
🥰 1
6.89 MB
🥰 2👍 1
1.89 KB
3.26 KB
መዝሙር 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። ³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።
Показать все...
🥰 2
ቅዱሳን ወዳቹሁአለው ፀሎት Live ተጀምሯል
Показать все...
👍 2
ፕሮ ግራማችንን ጀሜረናል
Показать все...
6.35 MB
5👍 2🥰 1
Ellll
Показать все...