cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሆነ ተፈፀመ HONE TEFETSEME

#ሆነ ተፈፀመ ቻናል “እንደ ኃይሉ ሥራ እንደ ተሰጠኝም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ስጦታ መጠን የወንጌል አገልጋይ ሆንሁለት።” ኤፌሶን 3፥7

Больше
Рекламные посты
613
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
+730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🥰 6 4👍 1
ማቴዎስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³³ ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። ³⁴ ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።
Показать все...
🥰 4🙏 3👏 1
👍 2🥰 2🙏 2🔥 1
በዮሐንስ ወንጌል ኢየሱስ ያደረጋቹው 7ቱ ታምራታዊ ምልክቶች 1.ውሀውን ወደ ወይን ጠጅ መለወጥ ዮሐ2:1-11 2.የቅፍርኖሆም ሹም ልጅ መፈወሱ ዮሐ4:46-54 3.በሰሊሆም መጥመቂያ ሸባውን መፈወሱ ዮሐ5:1-15 4.አምስት ሺውን መመገብ ዮሐ6:1-14 5.በባህር ላይ መራመዱ ዮሐ6:16-21 6.ዕውሩን መፈወሱ ዮሐ9:1-41 7.አልዓዛርን ከሞት ማስነሳቱ ዮሐ11:1-45 #የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹሁ! #ሆነ ተፈፀሠ
Показать все...
👍 7🥰 1👏 1
#ፀሎት እና ቃል የሌለው ክርስትና መጨረሻው ውድቀት ነው .. “ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ ማቴዎስ 26፥41 “የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ ቆላስይስ 3፥16 #የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹሁ! ሆነ ተፈፀመ
Показать все...
🥰 5👍 2🔥 1👏 1