cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እዉነት ለሁሉ

Рекламные посты
2 747
Подписчики
+124 часа
+1587 дней
+45530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ተግባራዊ ክርስቲያን መሆን ማለት ክርስቲያን ነኝ እያሉ ከክርስቲያን የማይጠበቅ ህይወት ከመኖር ለክርስትና የሚመጥን ህይወትን ለመኖር ስንወስን እና የቻልነውን ሁሉ ስናደርግ ነው።ዋና ዋና ተግባራዊ ክርስትያን ለመባል በተለይ በዚ ዘመን የሚያስፈልጉን እነዚህ ናቸው። 1.እግዚአብሔርን በሙሉ ልብ ማመን ለእሱም መታመን 2.የእግዚአብሔር ቤት ቤተክርስቲያንን ማክበር መውደድ እና በልማድ ሳይሆን ለምን እንደምንሄድ አውቀን ወደ ቤቱ መቅረብ 3.የንስሐ አባት መያዝ እና ንስሐ በየጊዜው መግባት 4.ቅዱስ ቁርባንን መቀበል እና የህይወታችን አካል ማድረግ  5.በሃጢአት መውደቅ ሲመጣ ቶሎ ንስሐ መግባት እና ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ 6.ምንም የማይጠቅመን ነገር ከማንበብ ቅዱሳት መጻሕፍትን ማንበብ 7.የፖለቲካ እና ሌላ ውስጣችንን የሚመርዙ ነገሮችን መስማት ትተን መንፈሳዊ ትምህርቶችን መስማት 8.ዘፈን መስማት ትተን መዝሙር መስማት 9.ወደ ጭፈራ ቤት መሄድ ትተን ወደ ቤተክርስቲያን እና ገዳማት መሄድ 10.እኛንም ሱስ ውስጥ ከሚያስገቡን ሰዎች ርቀን ወደ ቤተክርስቲያን እንድንቀርብ የሚያደርጉንን ሰዎች መቅረብ 11.በቂ ጊዜ ለመንፈሳዊ ህይወት መስጠት 12.የችግሩ ሳይሆን የመፍትሄው አካል መሆን እና የራስን ሃላፊነት መወጣት 13.አባቶችን ማክበር:-አሁን ቅዱስ ሲኖዶስን መስደብ፣ማንቋሸሽ፣አባቶችን ማዋረድ የተለመደ ነገር ሆኗል፣ካህናትንም እንደዛው ስለዚህ ከእንደዚ አይነት የወረደ አስተሳሰብ ወጥተን ልንጸልይላቸው ይገባል 14.ሌሎች ላይ ለመፍረድ እና እነሱን ለመወንጀል አለመቸኮል 15.የቤተክርስቲያንን ትምህርት ካወቅን በኋላ ለሌሎችም ማሳወቅ እና መረጃውን የሚያገኙበትን አማራጭ ማመቻቸት 16.ጾም፣ጸሎት፣ስግደት፣ምጽዋት፣የተቸገሩትን መርዳት፣የታመሙትን መጠየቅ፣ልብስ የሌላቸውን ማልበስ፣የተራቡትን ማብላት፣የተጠሙትን ማጠጣት እና የመሳሰሉትን ማድረግ የህይወታችን አካል ማድረግ ከእኛ ይጠበቃል። “እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”    ራእይ 22፥12
Показать все...
🙏 8👍 2🥰 1
“ስለ መተላለፋችን ምንም ዓይነት ቅጣት የማንቀበል ብንሆን ኖሮ እግዚአብሔር ኅሊናን የሚያህል ፈራጅ ዳኛ በውስጣችን አይፈጥርም ነበር፡፡” (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
Показать все...
9👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የህፃናት ጥምቀት ★ለምን በ 40   እና  80  ቀናችን እንጠመቃለን?  ከቅዱሳት መፃህፍት እንደተረዳነው መሰረት ህፃናትን ማጥመቅ መፅሀፍ ቅዱሳዊ መሰረት ያለው ነው ዘሌዋውያን 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት፤ እንደ ሕመምዋ መርገም ወራት ትረክሳለች። ³ በስምንተኛውም ቀን ልጁ ከሥጋው ሸለፈት ይገረዝ። ⁴ ከደምዋም እስክትነጻ ሠላሳ ሦስት ቀን ትቀመጥ የመንጻትዋ ቀንም እስኪፈጸም ድረስ የተቀደሰን ነገር አትንካ፥ ወደ መቅደስም አትግባ። (7+33=40) ⁵ ሴት ልጅም ብትወልድ እንደ መርገምዋ ወራት ሁለት ሳምንት ያህል የረከሰች ናት፤ ከደምዋም እስክትነጻ ድረስ ስድሳ ስድስት ቀን ትቀመጥ። (14+66=80) √√√ መፅ ኩፋሌ4:9  ከተፈጠረባት ምድር ለአዳም 40 ቀን ከተፈፀመለት ቡሀላ ይገዛትም ይጠብቃትም ዘንድ ወደ ገነት አስገባው ሚስቱም ሄዋንን በ80 ቀኗ አስገባት ይህም ለአዳምና ሄዋን ንፁህ ጠባይ ሳያድፋቸው ከመንፈስ ቅዱስ የፀጋ  ልጅነት ተቀብተው በ40   ና በ80 ቀናቸው ገነት  እንደገቡ ዛሬም ቤተክርስቲያን መጀመሪያ በሰራው ስርአት መሰረት በአዳም አገዛዝ ምክኒያት የተወሰደውን ልጅነት ለማስመለስ  ህፃናት ወንዶችን በ40  ሴቶችን በ80 ቀን እድሜያቸው ታጠምቃለች።
Показать все...
00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
🤭🤭
Показать все...
😁 20😱 3👍 1🔥 1
Показать все...
ጥላና አካል - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 1 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ The Shadow & The Body - Christ in the OT - Dn Henok

ኢየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡

🙏 2
Показать все...
አዳምና ኖኅ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 2 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Adam & Noah - Christ in the OT - Deacon Henok Haile

ኢየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡

Показать все...
አብርሃም ይስሐቅ ያዕቆብ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 3 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Abraham Isaac Jacob - Christ in the OT

ኢየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡

ምናል ብታስተምረኝ || በዘማሪት ሳራ መንግስቱ || Zemarit Sara Mengistu|| ሚጠት @21media27
Показать все...
👍 3😱 1
10:13
Видео недоступноПоказать в Telegram
ምናል ብታስተምረኝ || በዘማሪት ሳራ መንግስቱ || Zemarit Sara Mengistu|| ሚጠት @21media27
Показать все...
🥰 6
ምናል ብታስተምረኝ || በዘማሪት ሳራ መንግስቱ || Zemarit Sara Mengistu|| ሚጠት @21media27 https://youtube.com/watch?v=szfuDFp9CYk&si=P-mUNOnDtIotpqk3
Показать все...
ምናል ብታስተምረኝ || በዘማሪት ሳራ መንግስቱ || Zemarit Sara Mengistu|| ሚጠት @21media27

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual YouTube Channel Content 🔴LIVE PERFORMANCE #ሚጠት 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

🙏 2