cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርአን ትምህርት ማዕከል

قل عن أخيك" لا أدري لعله خير مني" فلا تقل كما قال إبليس"أنا خير منه" @Nebil309 #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري

Больше
Рекламные посты
522
Подписчики
+224 часа
+77 дней
+3430 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
بسم الله الرحمن الرحيم 💎መርከዝ ኢማሙ ማሊክ የቁርዓን ሒፍዝ እና የኢስለማዊ ትምህርቶች መዕከል مركز إمام مالك لتحفيظ القرآن الكريم والعلوم الشرعية 🔴የምዝገባ ማስታወቂያ መርከዝ ኢማሙ ማሊክ የቁርዓን ሒፍዝ መዕከል ለ 20016 ክረምት አዳር እና ለ 2017/18 ለበጋ በአዳር ማስመዝገብ ለምትፈልጉ ሁሉ ከታች የሚጠቀሱትን መስፈርቶች በመሟላት ማስተወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ  ሰኔ 30/2016 ድረስ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ~መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች ➤ ፆታ ወንድ ➤እድሜው 12 እና ከዛ በላይ የሆነ። ➤ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነ። ➤ተቋሙ የሚያስቀምጠውን የራሱን ወጪ መሸፈን የሚችል። ➤ ቁርዓን በነዘር መቅራት የሚችል ➤ኢስለማዊ ኣዳቦችን(ስነ-ስርዓቶችን ) የሚጠብቅ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ; 🔴 ቁርኣን ሒፍዝ 🔴 ቁርን በተጅዊድ 🔴 ቃዒደቱ አንኑራንየህ 🔴 ሙራጃ 🔴 ዐቂዳ 🔴 ሐዲስ 🔴 ኣዳብ 🔴 አዝካር 🔴 ቋንቋ (ነህው) የምንቀበላቸዉ ተማሪዎች ዉስን ስለሆኑ ፈጥነዉ ያስመዝግቡ! አድራሻ ፉሪ ዲያስፖራ ሰፈር ከበጃጅ ተራው ገባ ብለው 📞ለበለጠ መረጃ:–                           +251910994001                           +251912614226
10Loading...
02
https://t.me/+IKA_C5YxuWswZjA0
20Loading...
03
*أجمع جوامع الدعاء* ساعة الجُمعة
701Loading...
04
Wow! ምርጥ ምክር!👌
540Loading...
05
ማሻ አላህ! ዶ/ር አሽ'ሹወይዒሪ
530Loading...
06
https://t.me/merkezdarulilm1
600Loading...
07
هَٰذَا خَلْقُ اللَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِن دُونِهِ ۚ بَلِ الظَّالِمُونَ فِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ ይህ የአላህ ፍጡር ነው፡፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ፡፡ በእውነቱ በዳዮቹ በግልጽ ጥመት ውስጥ ናቸው፡፡ #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
670Loading...
08
تلاوة للشيخ محمد تميم الزعبي حفظه الله تلاوة مجودة مرتلة 🔆 በተጅዊድ የተነበበ ውብ ቲላዋ ! 🎙ሸይኽ ሙሀመድ ተሚም ዙዕቢ #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
681Loading...
09
🔺 በሽታ ከሰው ወደ ሰው እንደሚጋባ ሁሉ ጤንነትም ከሰው ወደ ሰው ይጋባል። ጤናማ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር መዋል ጤናማ አስተሳሰብ እንድንይዝ ያደርገናል። ሰው የአስተሳሰብ እና የድርጊት ውጤት ነው። ✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
671Loading...
10
💯 ጀዛከሏህ ወንድማችን ጀማል ነጋሽ! የኢብኑል ጀዘሪይን የመርከዝ አርማ ፕሮፋይል በማድረግ አብሮነቱን ከገለፀልን ሰንብቷል። جزاك الله خيرا 👍 #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري @ibnuljezeriy
721Loading...
11
💯 نعم والله سأموت! جزاك الله أخي عبد العزير جمال 👍 💯 نصيحة أخرى من أخي " ولا تتبع الأشخاص!" 👍 #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري @ibnuljezeriy
711Loading...
12
★ቁርዓን መሃፈዝ ለሚፈልግ ሰው የተሰጠ ምክር★ በሸይክ ዑስማን ቢን መሐመድ አልኸሚስ (ሀፊዘሁሏህ) በ Toleha Ahmed የተተረጎመ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓ @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛ ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት❕
724Loading...
13
عليه توكلت وهو رب العرش العظيم
720Loading...
14
👆እኚህን ታላቅ የተጅዊድ ሸይኽ የማያውቅ የቁርኣን ሓፊዝ ያለ አይመስለኝም። ፨ ቁርኣን ሂፍዝ ያለ ተጅዊድ አይሆንም'ና የሸይኹን ትምህርቶች በተቻላችሁ መጠን ትከታተሉ ዘንድ አደራ እላችኋለው። ፨ ሙሉ የ30 ጁዝእ የቁርኣን ቅጂም አላቸው። 📍 ሸይኽ ዶክተር አይመን ሱወይድ ይሰኛሉ።📍 » ቪዲዮዋቸውን በቀላሉ ማግኘት ለማትችሉ በዚህ አናግሩኝ 👉 @nebil309 እሰጣችኋለው። inshallah 🤲 جزاه الله عن أهل القرآن خير الجزاء 🤲 #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري @ibnuljezeriy
201Loading...
15
من فضائل ليلة و‎يوم الجمعة قال ﷺ: (أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى اللهُ عليهِ عَشرًا)
600Loading...
16
👆ይህ ነው ውበታችን! #መተዛዘን #መረዳዳት ما شاء الله
610Loading...
17
REPENTANCE
670Loading...
18
*الـــغـــنـــيـــمـــة الـــعـــظـــيـــمـــة* أنت في غنيمة ما دمت تصلي على النبي ﷺ.
650Loading...
19
ما تيسر من سورة يونس
640Loading...
20
الشيخ علي صلاح عمر ማሻ አላህ ሸይኹ ስማቸው #ዐሊይ_ሰላሕ_ዑመር ይባላሉ።
700Loading...
21
🌴  ከሐጅ መልስ  🌴 ሐጅ ከ5ቱ የኢስላም መሰረቶች መሀል አንዱ እንደመሆኑ ዲኑ ላይ የላቀ ስፍራ አለው። 🔹ሐጅን አላህ በሚወደውና ነቢዩﷺ በሰሩት መልኩ ሰርቶ አጠናቆ በሰላም መመለስ ተደራራቢ ምስጋና የሚያስፈልገው ትልቅ የአላህ ጸጋ ነው። 🔸ስለሆነም ሑጃጆች ሆይ ብዙዎች እድሜ ልካቸውን የሚመኙትን ሐጅ ያገራላችሁን አላህን በሚገባ አመስግኑ ምስጋናውም በምላስ ብቻ ሳይሆን በተግባርም ጭምር ይሁን። 🔹የተግባር ምስጋና ማለት "አላህ የሚወደው ሁኔታና ባህሪይ ላይ መሆንና እዛ ላይም መጽናት" ነው። ትክክለኛ ሐጅ አድርጎ የተመለሰ ሰው ልክ አሁን እንደተወለደ ህጻን ከወንጀሉ ንጹህ ይሆናልና፤ አላህ ካጠራችሁ በኋላ ዲኑ የሚከለክለውን በመዳፈርና ግዴታዎችን በመተው ነፍሳችሁን መልሳችሁ አታቆሽሿት! 🔸የአንድን ሰው ሐጁ መብሩር/ መቅቡል መሆኑን ከሚያሳዩ ነገሮች ውስጥ አንዱ ከሐጅ በኋላ ወንጀልን መራቅ እና ዱኒያን ችላ በማለት ይበልጥ ለኣኺረህ መጨነቅ ነውና እራሳችሁን በዚህ ገምግሙ። 🔹የሑጃጆች ዘመድና ወዳጆች ሆይ ከሐጅ የሚመለስ ሰው የአላህ እንግዳ ነው፤ ስለዚህም በአክብሮትና ደስታን በማንጸባረቅ ተቀበሉት። ይህም ከመልካም ስራ ይቆጠራል። ከሐጅ የሚመለስን ሰው ወጥቶ መቀበልም ሱንና መሆኑን የሐዲሥ ሊቃውንት ገልጸዋል። ከሐጅ የተመለሰን ሰው ቤት ድረስ በመሄድም ዘይሩ/ጠይቁ፤ ሐጁን አላህ እንዲቀበለው፣ ምንዳውን ከፍ እንዲያደርግለት ለሐጅ ያወጣውን ወጪም እንዲተካለት ዱዓ አድርጉለት። ይህን ማድረግም ከሰሓባዎች ተገኝቷል:: 🏷አላህ ሆይ፤ ሐጅ ያደረጉትን ሐጃቸውን ተቀበላቸው፤ ላላደረጉትም መንገዱን አግራላቸው። ✍🏻ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ማክሰኞ ዙል-ሒጃ 19/1440ዓ.ሂ @ዛዱል መዓድ 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem
771Loading...
22
የኔ ችግር ሂፍዝ ልጀምር ወይም ሙራጀአ ላደርግ ስል ቁርዓኑን ይዤ በሃሳብ ጭልጥ እልና ሃሳቤን መሰብሰብ ይከብደኛል ስለዚህ መፍትሔው ምንድን ነው⁉️ ይህ የሁላችንም ችግር ነው ። ቁርዓንን መሃፈዝ ለ ነፍሲያና ለሸያጣን በጣም ከባድ የሆነ ኢባዳ ነው ። ስለዚህ ነፍስን መታገል ያስፈልጋል ። 👉እነዚህ ቁርሃንን ለመሃፈዝ ወይም ሙራጀኣ ለማድረግ የሚጠውሙን ነጥቦች ናቸው ። 1⃣ በርሃብ ጊዜ አትሃፍዝ ። ርቦን ለመሃፈዝ ብንሞክር ሃሳባችንን መሰብሰብ ስለሚከብደን ለመሃፈዝ እንቸገራለን ። 2⃣ ላንት ተወዳጅና ምቹ የሆነን ቦታ ምረጥ ። 3⃣ በምትሃፍዝበት ጊዜ ሙሉ በሙሉ ከ ዱንያ ሃሳብ ውጣ ። 4⃣ 10 ደቂቃ ለሂፍዝህ ወስንና በሷም ላይ ትኩረት አድርግ ። 5⃣ ከ10 ደቂቃዎቹ በኃላ 1 ወይም 2 ደቂቃ ረፍት አድርግና እንዲህ እያለክ አላህን አውሳ : لا حول ولا قوة إلا بالله " በአላህ ቢሆን እንጂ ሃይልም ብልሃትም የለም" ይህን ካልክ በኃላ ከጊዜህ 10 ደቂቃ አሁንም መድብና በዚሁ ሁኔታ ቀጥል ። 6⃣ ለመሃፈዝ በምትቀመጥበት ጊዜ ሞባይልህን አጥፍተህ ወደ ቁርአንህ አምራ ። 7⃣ ስትቀራም ትንሽ ድምፅህን ከፍ አድርገህ ቅራ ። በምትቀራቸው አንቀፆች የበለጠ ትኩረት እንድትሰጥ ያደርግሃል ። ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓ @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
668Loading...
23
ማሻ አላህ! 👌 ሐጅ ላይ ነው። የቁርኣን ቲላዋው ደስ ይላል። ሸይኹን ግን አላወኩትም። ሚያውቀው ካለ ቢያሳውቀኝ ደስ ይለኛል።
752Loading...
24
وَوَصَّيْنَا الْإِنسَانَ بِوَالِدَيْهِ حَمَلَتْهُ أُمُّهُ وَهْنًا عَلَىٰ وَهْنٍ وَفِصَالُهُ فِي عَامَيْنِ أَنِ اشْكُرْ لِي وَلِوَالِدَيْكَ إِلَيَّ الْمَصِيرُ ሰውንም በወላጆቹ (በጎ እንዲያደርግ) በጥብቅ አዘዝነው፡፡ እናቱ ከድካም በላይ በሆነ ድካም አረገዘችው፡፡ ጡት መጣያውም በሁለት ዓመት ውስጥ ነው፡፡ ለእኔም ለወላጆችህም አመስግን በማለት (አዘዝነው)፡፡ መመለሻው ወደኔ ነው፡፡ #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
932Loading...
25
ፍየል 🐐 ተንኮለኛ ነው ሲባል ቀልድ ይመስለኝ ነበር¡
942Loading...
26
Media files
1020Loading...
27
አሳዛኝ ክስተት!💔 ይህ ጀዛኢሪይ ግለሰብ ሐጅ ስነ-ስርአት ላይ የሞተውን አባቱን የሚመስል ሰው አግኝቶ አባቱን ያስታውሰዋል። የታየበት ሁኔታ …👆 💔 አባቱን ያጣ ስሜቱን ይረዳዋል‼️ اللهم اغفر لأبي 💔🤲
970Loading...
28
في قوله عز وجل: (وَلَم أكُن بدُعَائِكَ رَبِّ شَقِيّاً) 🕊️ قال بعضهم: "أي كنتَ تُعَودني الإجابة في دعائي إياكَ فيما مَضى" ✨ 『 قَالَ رَبِّ إِنِّي وَهَنَ الْعَظْمُ مِنِّي وَاشْتَعَلَ الرَّأْسُ شَيْبًا وَلَمْ أَكُن بِدُعَائِكَ رَبِّ شَقِيًّا አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔ አጥንቴ ደከመ፤ ራሴም በሺበት ተንቀለቀለ፤ አንተም በመለመኔ ጌታዬ ሆይ! (ምንጊዜም) ዕድለ ቢስ አልሆንኩም፡፡ 』 #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
1000Loading...
29
👆እኚህን ታላቅ የተጅዊድ ሸይኽ የማያውቅ የቁርኣን ሓፊዝ ያለ አይመስለኝም። ፨ ቁርኣን ሂፍዝ ያለ ተጅዊድ አይሆንም'ና የሸይኹን ትምህርቶች በተቻላችሁ መጠን ትከታተሉ ዘንድ አደራ እላችኋለው። ፨ ሙሉ የ30 ጁዝእ የቁርኣን ቅጂም አላቸው። 📍 ሸይኽ ዶክተር አይመን ሱወይድ ይሰኛሉ።📍 ቪዲዮዋቸው በቀላሉ ማግኘት ለማትችሉ በዚህ አናግሩኝ 👉 @nebil309 እሰጣችኋለው። inshallah 🤲 جزاه الله عن أهل القرآن خير الجزاء 🤲 #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري @ibnuljezeriy
1136Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
بسم الله الرحمن الرحيم 💎መርከዝ ኢማሙ ማሊክ የቁርዓን ሒፍዝ እና የኢስለማዊ ትምህርቶች መዕከል مركز إمام مالك لتحفيظ القرآن الكريم والعلوم الشرعية 🔴የምዝገባ ማስታወቂያ መርከዝ ኢማሙ ማሊክ የቁርዓን ሒፍዝ መዕከል ለ 20016 ክረምት አዳር እና ለ 2017/18 ለበጋ በአዳር ማስመዝገብ ለምትፈልጉ ሁሉ ከታች የሚጠቀሱትን መስፈርቶች በመሟላት ማስተወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ  ሰኔ 30/2016 ድረስ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ~መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች ➤ ፆታ ወንድ ➤እድሜው 12 እና ከዛ በላይ የሆነ። ➤ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነ። ➤ተቋሙ የሚያስቀምጠውን የራሱን ወጪ መሸፈን የሚችል። ➤ ቁርዓን በነዘር መቅራት የሚችል ➤ኢስለማዊ ኣዳቦችን(ስነ-ስርዓቶችን ) የሚጠብቅ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ; 🔴 ቁርኣን ሒፍዝ 🔴 ቁርን በተጅዊድ 🔴 ቃዒደቱ አንኑራንየህ 🔴 ሙራጃ 🔴 ዐቂዳ 🔴 ሐዲስ 🔴 ኣዳብ 🔴 አዝካር 🔴 ቋንቋ (ነህው) የምንቀበላቸዉ ተማሪዎች ዉስን ስለሆኑ ፈጥነዉ ያስመዝግቡ! አድራሻ ፉሪ ዲያስፖራ ሰፈር ከበጃጅ ተራው ገባ ብለው 📞ለበለጠ መረጃ:–                           +251910994001                           +251912614226
Показать все...
Показать все...
MERKEZ IMAMU MALIK

አድራሻ; ፉሪ ዲያስፖራ ሰፈር ከበጃጅ ተራው ገባ ብለው ለበለጠ መረመረጃ :+251912614226 +251910994001

01:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
*أجمع جوامع الدعاء* ساعة الجُمعة
Показать все...
IMG_6074.MP46.16 MB
00:17
Видео недоступноПоказать в Telegram
Wow! ምርጥ ምክር!👌
Показать все...
9.45 KB
00:59
Видео недоступноПоказать в Telegram
ማሻ አላህ! ዶ/ር አሽ'ሹወይዒሪ
Показать все...
1.82 MB
00:15
Видео недоступноПоказать в Telegram
هَٰذَا خَلْقُ اللَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِن دُونِهِ ۚ بَلِ الظَّالِمُونَ فِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ ይህ የአላህ ፍጡር ነው፡፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ፡፡ በእውነቱ በዳዮቹ በግልጽ ጥመት ውስጥ ናቸው፡፡ #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
Показать все...
1.04 MB
👍 2
05:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
تلاوة للشيخ محمد تميم الزعبي حفظه الله تلاوة مجودة مرتلة 🔆 በተጅዊድ የተነበበ ውብ ቲላዋ ! 🎙ሸይኽ ሙሀመድ ተሚም ዙዕቢ #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
Показать все...
6.53 MB
🔺 በሽታ ከሰው ወደ ሰው እንደሚጋባ ሁሉ ጤንነትም ከሰው ወደ ሰው ይጋባል። ጤናማ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር መዋል ጤናማ አስተሳሰብ እንድንይዝ ያደርገናል። ሰው የአስተሳሰብ እና የድርጊት ውጤት ነው። ✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
💯 ጀዛከሏህ ወንድማችን ጀማል ነጋሽ! የኢብኑል ጀዘሪይን የመርከዝ አርማ ፕሮፋይል በማድረግ አብሮነቱን ከገለፀልን ሰንብቷል። جزاك الله خيرا 👍 #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري @ibnuljezeriy
Показать все...
👍 3
Войдите и получите доступ к детальной информации

Мы откроем вам доступ после авторизации. Мы обещаем, это быстро!