cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርአን ትምህርት ማዕከል

قل عن أخيك" لا أدري لعله خير مني" فلا تقل كما قال إبليس"أنا خير منه" @Nebil309 #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري

Больше
Рекламные посты
487
Подписчики
Нет данных24 часа
+37 дней
+1030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

سورة مريم
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔅"የሐጅና የዑምራህ አፈጻጸም" የተሰኘው በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተዘጋጀው መፅሀፍ ሦስተኛ ዕትም ተሻሽሎ መቅረቡን እያበሰርን ወደ ሐጅ ለሚሄዱ ምእመናን "ከቤት እስከ መካ እንዲሁም ከመካ እስከ ቤት" ማድረግ ያለብዎትን ሁሉ በዝርዝር የያዘ በመሆኑ መጽሐፉን አንብበው ሐጅዎን በእውቀት ይፈፅሙ እንላለን። 🔅መፅሀፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ። ▪️መርካቶ - አተ- ተውባ     +251 913 392444 ▪️ቤተል - ተቅዋ መስጂድ     +251 911 663699 ▪️ፉሪ - ዛድ መክተባ(ዋና አከፋፋይ)     +251 914 294454     +251 964 844293 ▪️ወራቤ  +251 922 947804       ☄ ለበለጠ መረጃ +251 964 844293 ወይም +251 929 244778 @ዛዱል መዓድ https://t.me/ahmedadem
Показать все...
📍በሚገባ ይደመጥ👂 📀 11 ምላሾች ለጥመት አንጃዎች! «ሙታንን የምንጣራው ሰበብ ስለሆኑ እንጂ እራሳቸው ያደርጋሉ ብለን አይደለም!» ለሚለው የተለመደ ውዥንብር 11 ምላሾች በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
Показать все...
00:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
አይ በኒ ኣደም! መውደቁ ላይቀር… ሩጫው ለዱንያ ብቻ ሲሆን ያሳዝናል! #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
Показать все...
የተከበሩ ወራት… የተከበሩት ወራት ወይም الأشهر الحرم የሚባሉት ፦ 1⃣ ዙል ቂዕዳ 2⃣ ዙል ሂጃ 3⃣ ሙሀረምና 4⃣ ረጀብ ናቸው ⇛ አላህ እንዲህ ይላል ፦ {إِنَّ عِدَّةَ ٱلشُّهُورِ عِندَ ٱللَّهِ ٱثْنَا عَشَرَ شَهْرًۭا فِى كِتَٰبِ ٱللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ مِنْهَآ أَرْبَعَةٌ حُرُمٌۭ ۚ ذَٰلِكَ ٱلدِّينُ ٱلْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا۟ فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ } «የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ » 【 አተውባ 36】 🔸ቀታዳህ {فَلَا تَظْلِمُوا۟ فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ } የሚለውን ሲያብራሩ እንዲህ ብለዋል ፦ ⇛ " በማንኛውም ጊዜ ወንጀልን መስራት ከባድ ቢሆንም በእነዚህ የተከበሩ ወራት ራስን መበደል ከነሱ ውጭ በሆኑት ጊዜያት በበለጠ የከበደ ይሆናል ። አላህም የሚፈልገውን ነገር የሚያከብር ነው …" 🔹በእነዚህም ወራት ውስጥ መልካምን ስራ ማብዛት ይወደዳል ። ምክንያቱም ምንዳዎች እጥፍ ድርብ ሁነው ስለሚመዘገቡ ። እንዲሁም ወንጀሎችም በዚሁ ልክ የከበዱ ይሆናሉ ። 📌 አላህ የሰጠህን እድል አታሳለፍ ! በንፁህ ልብና ያለፈውን ወንጀልህን በምታጠራ ተውባ ወደ አላህ ተቃረብ … ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በጭራሽ ተስፋ እንዳትቆርጥ!! #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
Показать все...
00:25
Видео недоступноПоказать в Telegram
እንደሚፈፅምልህ እርግጠኛ ሆነህ ጉዳይህን ለአላህ ነግረው
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
That is Allah ❤️ #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
Показать все...
👍 1