cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢብን ሙዘሚል

የሸምስ ኢብን ሙዘሚል የግጥም ቻናል

Больше
Рекламные посты
1 486
Подписчики
+424 часа
+287 дней
+1830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ከቀናቶች በላጭ ፀሀይ ከወጣበት አንድን ሸኘንና ገባን ወደ ሁለት በዚህ መሳይ ዕድል ምን ምን ሰራንበት? ✍ሸምስ T.me/ibnnuzemil
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 3
03:09
Видео недоступноПоказать в Telegram
ያ አሏህ T.me/ibnmuzemil
Показать все...
5.09 MB
👍 2
'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''ሀጅ''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' ለበይክ የሚለው ቃል    በምኞት  የሚየከንፍ፣ ቀልብ  ስልብ አርጎ        ውስጥ ምየንሰፈስፍ፣ አለው ልዩ ስሜት            በተስፋ  ምየንሰፍፍ፣    ከ'አለም ተሰባጥሮ         ለሀጅና ኡምራ፣    ተልቢያ እየለ                 ጌታን እያጠራ፣   ተመመ  ሀጃጁ            ገባ ኡሙል ቁራ፣ ከጥቁር ከነጩ             ከአረብ ከአጃም፣ ከአለም ተሰብስበው     በይቱላህል ሀረም፣ በበለዱል አሚን       ልጠጡ ነው ዘምዘም፣ በመናስካል ሐጅ       ለኼራው ሊለፋ፣   ሊያድር በሚና       ሊሄድ  ሙዝደልፋ፣   ደግሞ በሀጁ ሩክን   ሊቆም ነው አረፋ፣ ከአደን ሪቆ        አውሬም ይሁን አእዋፍ፣  በካባ ዙሪያ               ልየደርግ   ጠዋፍ፣ ሊሸምት ለኼራው        ለነፍስያ ቀለብ፣ አንድ ጊዜ  ረገ        አንዴ በዱብዱብ፣   ሊመላለስበት        በሰፈና መርዋ፣  ልያጣጥሙ ነው    የምህረትን ፅዋ፣ በመቀሙ ኢብራሂም        ከቻለ  ልሰግድ፣ ሊስም ሊያመለክት   ወዳ ሀጀረል አስወድ፣  መውጣቱ ከደገት    መውረዱ  ቁልቁለት፣   ሰያግድ ሳይደክመው ሰይናፍቀው እረፍት፣  ለጠጠር  ውርወራ፣    ይሄዳል      ጀመራ፣    የእስላምና ጥበብ  ሚገርም ነው ሁሌ፣     ሀብታምና ድሃ       ንጉስ ሰይል ሎሌ፣ አጀሙ   አረቡ           ጥቁሩ ሰይቀር ነጭ፣ ጥሎ በአካሉ        ከጨርቅ  ሁለት ቁራጭ፣ በንድ :ቦታ :ግዜ          ፀጉሩ  ነው ሊላጭ፣   የተረገገጠ              በኪተብ በሱና፣    ስርኣቱን ጠብቆ          በህጉ ለፀና፣   ምንዳ የለም ለሃጅ  ቢሆን እንጂ ጀና፣ አሏህ የወፈቀው       መብሩር ለሆነ ሀጅ፣ ንፁህ ነው ከወንጀል  እንደ አንቀልባ ልጅ፣   ትከሸው ሊሸከም       አቅሙ የደረሰ፣    ማን ነው የሚቀረው  ለሀብቱ እየሳሰ፣    ከልሆነ በስተቀር       ወኔው የፈሰሰ፣ ለብዛት  ለይነቱ          በይኖረው ደርቻ፣  ወንጀሌን ላራግፈው    ጌታዬ አተርግቢኝ      ሀጅን ምኞት ብቻ፣                            ኢብኑ ሙዘሚል                               01/10/14 https://t.me/ibnmuzemil
Показать все...
ኢብን ሙዘሚል

የሸምስ ኢብን ሙዘሚል የግጥም ቻናል

👍 3
✍   ሙዝደሊፋ ደርሸ  ሚና ላይ ባላድርም ጀመራት ወርውሬ  ዐረፋ ባልቆምም፤ ተመላልሼ ባልሮጥ  በመርዋና ሰፋ ዕድል ባላገኝም  ጠዋፍ ላይ ልጋፋ፤   ባለሁበት ሆኘ  በደከመው አቅሜ ዐይኔ ሆድ ቢብሰው  ቢሰበርም ቅስሜ፤ አጠራሃለሁኝ  ስምህ እየጠራሁ በተህሊል በተክቢር ድምፄን እያሰማሁ!! ለበይከ ያ አላህ  አላሁመ ለበይክ ጥራና ውሰደኝ  በቤትህ ልምበርከክ!! እስኪደርስ ቀጠሮ  እያስታገስኩ ነፍሴ ዐይኔ ቢቁለጨለጭ  ቢንገጫገጭ ጥርሴ አንተ እንዳዘዝከው  ድምፄን አሰማለሁ በተክቢራህ ድምቀት  ልቤን አበራለሁ!! اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ،      لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ،        اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ،          وللَّهِ الحمد اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ،     لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ،       اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ،          وللَّهِ الحمد 🖊ሐምዱ ቋንጤ         ከፉርቃን ሰማይ ስር!! https://t.me/hamdquante
Показать все...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

👍 9
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዙል-ሂጃ ገብቶዋል! በተህሊል በተክቢር በፆም በሰደቃ     ኢባዳ በአይነት  ተነስ ተሰነቃ በኸይር ተቻኮል      ሃያ ነቃ ነቃ ዙል-ሂጃ ገብቶዋል  ታይታለች ጨረቃ በላጭ ከሁሉ ቀን  ፀሓይ ከወጣበት    ወለያሊን ብሎ    አሏህ ከማለበት     ለኛ አይገባም      ልንዘናጋበት!ሸምስ t.me/ibnmuzemil
Показать все...
👍 10💯 1
ዙል-ሂጃ ገብቶዋል! በተህሊል በተክቢር በፆም በሰደቃ     ኢባዳ በአይነት  ተነስ ተሰነቃ በኸይር ተቻኮል      ሃያ ነቃ ነቃ ዙል-ሂጃ ገብቶዋል  ታይታለች ጨረቃ በላጭ ከሁሉ ቀን  ፀሓይ ከወጣበት    ወለያሊን ብሎ    አሏህ ከማለበት     ለኛ አይገባም      ልንዘናጋበት!ሸምስ t.me/ibnmuzemil
Показать все...
ከገጠር ከተማ በየ ጉራንጉሩ ዳገት ቁልቁለቱን አልፈህ ሸንተረሩ ቢርብህ ቢጠማህ ድካምህን ችለህ ነገረኛ አሽሟጣጭ ሁሉንንም ታቅፈህ ከጫፍ እስከ ጠረፍ ለምትለፋው ድካም በጀነት ይመንዳህ አፅንቶ በኢስላም!!
ABU YEHYA THE SMART ONE!!
🖊የቋንጤው https://t.me/hamdquante
Показать все...
👍 3👏 1
✍   ውጣ ከከተማ  ውረድ ወደ ሜዳው   ሓያ ዐለል ፈላሕ  በልና ተጣራው!! ይብረድህ ይራብህ  ለዚህ እስልምና ችግር ካልቀመሱ  መች ያብባል ሱና?? 🖊H.K https://t.me/hamdquante
Показать все...
👍 9
ቆዳህ ተኮማትሮ  ፀጉርህ ከሸበተ ጉልበትህ ተዳክሞ  መሮጥ ከሰሰተ ምኞት አብቅታለች  ሳታልቅ አቁማለች ተሰናብታህ ልቴድ  ከፈኗ ለብሳለች!! ብቻህ መሄድህ ነው  ትተህ ዘመድ ወዳጅ ለማይቀረው ጉዞ   በ ቀ ረ ው ተዘጋጅ!! [H.K] https://t.me/hamdquante
Показать все...
👍 14