cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ግጥምና ትረካ

ውስጥህ ሲነካ በምን ልትናገረው ወደድክ? በግጥም 💕 በሙዚቃ 🎼 በትረካዎች📝.... .・゜゜・ #𝙅𝙤𝙞𝙣 @yadapoem

Больше
Эфиопия7 835Амхарский6 916Категория не указана
Рекламные посты
471
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
-1630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ከ 2015 ዓ.ም ዘመነ ሉቃሶ ወደ 2016 ዓ.ም ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!
Показать все...
#ሩፋኤል_ይቅር_በለኝ አሳድገኝ ብዬህ ሮጬ ከልጆች ጋር ተሯሩጬ በጠበልህ እየታጠብኩ የውኃ ጨው እየቀመስኩ ሩፋኤል አሳድገኝ እንደ ታላቆቼ አድርገኝ ብዬ እየጮህኩኝ ስጣራ ሰምተኸኛል ከልጅ ተራ ዘንድሮን ግን ተጠለልኩኝ ጠበል ሲወርድ ተሸሸግሁኝ ከበረከትህ ሸሸሁኝ ከቡራኬህ አመለጥኩኝ ሩፋኤል ሆይ ይቅር በለኝ ስላበቃ ልጅነቴ በቆሸሸ ሰውነቴ በረከሰ ማንነቴ እንዳላረክስ ጠበልህን ተጠለልኩት ጥምቀትህን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጳጉሜን 3 2012 ዓ ም 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Показать все...
♠♠♠♠ነግሬሽ ነበረ♠♠♠♠ ሴት ክብሯን ረስታ ፣ ጭኗን እንዳታምነው ሁሉን ያጣል ብዬ ፣ የሁሉም የሆነው!!!                 ነግሬሽ ነበረ ውበት ደም ግባትሽ ፣ ሁሉን እንደሚስብ የወንድ ልጅን ዐይን.. ከተበተነበት ፣ እንደሚሰበስብ ነግሬሽ ነበረ... ትንሽ ስትዘነጊኝ ፣ ብዙ እንደማስብ!!! ነግሬሽ ነበረ... ባትሰሚኝም እንኳ ሳሙና ነው ብዬ ፣ የቆንጆ ሴት መልኳ እድፋም ስሜቶችን... አሽታ ስታነፃ ፣ ያበቃል ታሪኳ!!!                ነግሬሽ ነበረ ሴት ልጅ ስታማርጥ ፣ ለራሷ ምራጭ ናት በክብር ነው እንጂ... በመውለድ አይደለም ፣ የሚኮነው እናት፡፡ ክብረ ቢስ ህይወቶች ፣ ጣፍጠው አይቀጥሉም የወለዱ ሁሉ እናቶች አይደሉም                 ነግሬሽ ነበረ እናትነት ስሟ ከክብሯ ነው እንጂ ፣ ከልጇ እንዳልመጣ ወልዳም ምንም ነች ፣ ሴት ክብሯን ስታጣ።                 ነግሬሽ ነበረ... ሴት ክብሯን ስትጥል ፣ እድሜዋ ይሔዳል የወንድ ልጅ ቤቱ... የሴትልጅ ውበት ነው ፣ ካየበት ይለምዳል፡፡                 ነግሬሽ ነበረ... ጭንሽ ሴትነትን ፣ ከቶ እንደማይበልጠው ቁንጅናም ይረክሳል! ብቻውን እንዲቀር ፣ ሁሉም ከመረጠው! ብነግርሽ ብነግርሽ ፣ ባትሰሚኝም ቅሉ "ሰደበኝ" በማለት ፣ ታወሪያለሽ አሉ ልክ ነሽ አንዳንዴ እውነቶች ውሸት ፊት ፣ ስድብ ይመሥላሉ። ሞኝ ሰው ሲመክሩት ሞኝ ሰው ሲነግሩት የቀኑበት መስሎት ፣ በከንቱ ቢታበይ ግን እነግርሻለሁ! ነግሪያት ነበር ስል ቀንቶ ተናገረኝ ፣ ወይም ሰደበኝ በይ። ግን እነግርሻለሁ ግን እመክርሻለሁ ሴት ልጅ ክብሯ ሲጎድል ፣ ውበቷ አይመችም ሁሉም ይመኟታል ፣ ከአንዱም ልብ የለችም!!! #ሼር #‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨🔻 @yadapoem ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
Показать все...
2.43 MB
1.63 MB
8.60 KB
እስቲ አድምጡልኝ ✨✨✨✨✨✨
Показать все...
02 Track 2.mp35.53 MB
​​ትዳርና ፌስቡክ 😂ዘውድአለም ታደሰ . . . ማታ ማታ ቤት እንደገባሁ ኢንተርኔት ላይ እተከላለሁ። ሚስቴ ልታወራኝ ብትሞክርም ከልቤ መልስ አልሰጣትም። ጠብቃኝ ትግስቷ ሲያልቅ ጥላኝ ትተኛለች። ኢንተርኔት ሲቋረጥ አይደል እንዴ ችግሬ የገባኝ? እቺን ሁለት ቀን ፌስቡክ የለ፣ ጎግል የለ፣ ዋትሳፕ የለ በስንት ግዜዬ ሚስቴን ከልቤ ሳያት ክው አልኩ! ያን የመሰለ ዞማ ፀጉሯን ቆርጣ ቢጫ ቀለም ቀብታዋለች። «እንዴ? ፀጉርሽን ቆረጥሽው እንዴ?» ስላት ደሟ ፈልቶ «አንድ ሳምንት ሙሉ አላየሁትም እንዳትለኝ ብቻ!» አለችኝ። ወይ ጣጣ ምናለ ዝም ብል? «ለነገሩ አንተ ፌስቡክህን እየጎረጎርክ መች አይተኸኝ ታውቃለህ? ወይኔ ልጅት! አይኔን ለማየት በየቀኑ ጫማህ እስኪያልክ ቤቴ ድረስ እንዳልኳተንክ ዛሬ በእጅህ ስታስገባኝ ቀና ብለህ ለማየት እንኳ አስጠላሁህ?» ብላ አራስ አክቲቪስት ሆነች! ጭራሽ ከፌስቡክህና ከኔ ምረጥ ሁሉ አለችኝ። «አረ ፌስቡክ ጥንቅር ብሎ ይቅር የኔ ቆንጆ!» አልኳት! ፌስቡክ ትዳር ይሆናል እንዴ? በቃ እቺን ሁለት ቀን ከሚስቴ ጋር ጣፋጭ የፍቅር ግዜ አሳለፍን! ያላወራነው ነገር የለም። ለካ ኢንተርኔት የሚሉት ነገር የትዳር ፀር ነው!! ወሬያችንን ብትሰሙትኮ የተለያየ ሐገር ስንኖር የቆየን ነው ምንመስለው! ዛሬ ግን ኢንተርኔቱ ተለቆ እንደበፊቱ ነገር አለሙን ረስቼ ፌስቡክ ላይ ሳፈጥ እራት ቀረበ! በአንድ እጄ ስልኬን እየጎረጎርኩ በአንድ እጄ እየበላሁ ሰራተኛዋ ወጥ ልታደርግልኝ ስትመጣ ሚስቴ መስላኝ እንጀራውን ጠቅልዬ አጎረስኳትና ልትሄድ ስትል «የኔ ፍቅር አንዴ ልድገምሽ?» ብዬ ቤታችን ከባድ ጦርነት ተነሳ! ተሳስቼ ነው ብላትም አልሰማችኝም። «አንተማ በዚህ ሁኔታህ ስልክ ስልክህን እያየህ ሌላም ነገር ልትሳሳት ትችላለህ» ብላ ይኸው ጀርባዋን ሰጥታኝ ተኝታለች! #Join @yadapoem
Показать все...

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.