The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY
Открыть в Telegram
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus (EECMY) is a national Lutheran church with more than 10 million members.
Больше3 519
Подписчики
+424 часа
+157 дней
+4430 дней
Архив постов
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ሴቶችን ወደ ቅስና አገልግሎት የጠራችበትን 25ኛ ዓመት በደማቅ ክብረ በዓል አከበረች
* * * * * * *
ቤተ ክርስቲያንኒቱ እ.ኤ.አ ግንቦት 16 ቀን 2000 ዓ.ም የመጀመሪዋን ሴት ቄስ ፡ ቄስ ዶ/ር በኩሬ ዳባን ለቃሉ እና ቅዱሳት ሚስጥራት አገልግሎት ወደ ቅስና አገልግሎት ከጠራች ድፍን 25 ዓመታት ተቆጥረዋል። ይህንንም የአገልግሎት ጉዞ ምክንያት ያደረገ ልዩ የምስጋና በዓል በቤተ ክርስቲያኒቱ የሴቶች አገልግሎት መምሪያ አዘጋጅነት በጉዲና ቱምሳ ሁለገብ ሥልጠና ማዕከል ተካሂዳል።
ለዚህም በዓል ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ ሴት ቀሳውስት ከቤተክርስቲያኗ ሲኖዶሶች ለበዓሉ የተገኙ ሲሆን በዓሉን ምክንያት በማድረግ በፀሎት፣ በዝማሬ፣ በምክክር እና በተለያዩ አርዕስቶች ዙሪያ የቀረቡ ፅሁፏችን በመካፈል ከትላንትና ጀምረው ልዩ የህብረት እና የአንድነት ጊዜ አሳልፈዋል።
በዛሬውም አለት የካቲት 27 ቀን 2017 የቤተክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ፣ የሲኖዶስ መሪዎች፣ የመጀመሪያ የቤተክርስቲያኒቱ ሴት ቀሳውስት፣ የቤተክርስቲያኒቱን የሴቶች አገልግሎትን በተለያዩ ዘመናት የመሩ መሪዎች፣ ከኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት የሴቶች ዘርፍ አስተባባሪዎች፣ ከሀገር ውስጥና ከውጪ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተካሂዷል።
በመርሃ ግብሩም ላይ የ25 ዓመታት ጉዞን የሚያውስ ፅሁፍ ቀርቧል። በቤተክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ፣ የሴቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ቄስ ታገሰች ደግነው እና ጥሪ በተደረገላቸው እንግዶች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቶች ተላልፈዋል።
ቀኑንም ምክንያት በማድረግ በዋናው ጽሕፈት ቤት ለቀድም የሴቶች አገልግሎት መምሪያ አስተባቢሪዎችና ዳይሬክተሮች፣ ለመጀመሪያዎቹ የቤተክርስቲያኒቱ ሴት ቀሳውስት እና አጋር ድርጅቶች እውቅና ተሰጥቷል።
- - - - - - - - -
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus celebrated the 25th year anniversary of the church's call for the women's ministry of priesthood.
* * * * * * *
Since the church called the first female pastor, Rev. Dr. Bekure Daba for the Service of the Word and Sacrament 25 years are counted. Because of this ministry milestone, the Church's Department of Women's Ministry organized a thanksgiving celebration at the Gudina Tumsa Wholistic Training Center.
A large number of female pastors gathered from the Church's Synod across Ethiopia to partake in the celebration, and the female pastors had a wonderful fellowship time praying, singing, consulting and attending presentation on various topics since yesterday.
Today, 6th of March 2025, in the presence of the president of the church, Rev. Dr Yonas Yigezu, Synod presidents, senior female pastors of the church, coordinators of women's affair at the Interreligious Council of Ethiopian, and invited guests from within the country and abroad the grand celebration was held.
On the program, a paper was presented on the 25 years Journey. President of the church, director of the Women's Ministry Department, Rev. Tagesech Dagnew and invited guests on the program passed congratulations message.
Sinor female pastors of the church, former Women's Ministry directors and coordinators, and active partner organization are recognized on the event.
EECMY 43rd CMCR Meeting started this evening with Holly Communion service and fellowship time.
The meeting will keep on holding for the coming three days under the overarching theme of "One Spirit, One Mission, From Local and Global Perspectives".
Wangeela Maarqoosi fi Seerri Ba’uu Piroojektii Kaaraamaatiin gara afaan naannoo sanaatti hiikaman eebbifamaniiru.
Wangeela Maarqoosi fi Seerri Ba’uu Piroojektii Kaaraamaa Waldaa Kiristaanaa Warra Wangeelaa Makaana Yesuus Itoophiyaa, Kutaa Hiika Macaafa Qulqulluu fi Kutaa Tajaajila fayyadama Caaffata Qulqullaa’oo keessaa jiraan keessaa tokko kan ta’e Piroojektii Kaaraamaatiin kan hiikamee fi maxxanfamee, Aanaa Fantaalle Matahaaraatti Waldaa Kiristaanaa Dabre Selaam Qale-Hiwoot keessatti eebbifamee amantootaaf raabsamuuf qophaa’eeraa. Macaafonni kuniis namoota afaanicha dubbatanii; dubbisuu hin dandeenyeef waraabbi sagaleedhaan qophaa’eeraa.
Sirna eebbaa kana kan gaggeessan kutaa Ergamaa fi Ti'ooloojii keessatti qindeessaa kutaa Tajaajila Ti'ooloojii waldaa kiristaanaa kan ta'an Luba Balinaa Eebbaa yoo ta'u, qindeessaan tajaajila hiikkaa waldaa kiristaanaa biyyaalessaa kan ta’aan Luba Solomoon Haayilee ergaa dabarsaniiru.
Sagantaa kana irratti warri afaanichatti hiikaani, gamaaggamtoonni, koreewwan, dubbattoonni, akkasumas bakka bu’oonni waldoota, hojjettoonni Waajjira Hiikaa biyyaalessaa fi keessummoonni affeeraman argamaniiru.
Amantoonni Macaafonni kun maxxanfamuu isaaniitti gammachuu isaanii ibsaniiru, sagalee Waaqayyoo afaan garaa isaaniitiin fudhachuun guddina hafuuraa isaanii fi babal’ina wangeelaaf gumaacha guddaa akka qabu amantaa qaban ibsaniiru.
Guyyichaattis Macaafonni eebbifamaani raabsaaf dhiyaatan kun qaama guutuu hojii hiikaa Macaafa Qulqulluu yoo ta’u, toora tooran Macaafoota hiikamanii xumuraman amantoonni akka dubbisaniif dhiyeessin kan itti fufu ta’a.
በካራማ ፕሮጀክት በአከባቢው ቋንቋ የተተረጎሙ የማርቆስ ወንጌል እና የኦሪት ዘፀአት መጽሐፍት ተመረቁ
* * * * * * *
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉምና ቅዱሳት መጽሐፍት አጠቃቀም አገልግሎት ክፍል ካሉ የትርጉም ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ በሆነው የካራማ ፕሮጀክት ተተርጉመው የታተሙት የማርቆስ ወንጌል እና የኦሪት ዘፀአት መጽሐፍት በፈንታሌ ወረዳ መተሐራ ደብረ ሰላም ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያ ተመርቀው ለምዕመናን ስርጭት ዝግጁ ሆነዋል። መጽሐፍቶቹም ማንበብ ለማይችሉ የቋንቋው ተናጋሪዎች በድምጽ ቅጂ ተዘጋጅተው በሚሞሪ ቀርበዋል።
የምርቃት ሥነ-ሥርዓቱን በሚስዮን እና ቲኦሎጂ መምሪያ የቤተክርስቲያኒቱ የቲኦሎጂ አገልግሎት ንዑስ ሥራ ክፍል አስተባባሪ የሆኑት ቄስ በሊና ኤባ የመሩ ሲሆን የቤተክርስቲያኒቱ የትርጉም አገልግሎት ብሔራዊ አስተባባሪ ቄስ ሰለሞን ሀይሌ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በሥፍራውም የቋንቋው ተርጓሚዎች፣ ገምጋሚዎች፣ ኮሚቴዎች፣ ተናጋሪዎች እንዲሁም የአብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች፣ ሀገር አቀፍ የትርጉም ቢሮ ሰራተኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
አማኞችም መጽሐፍቶቹ ታትመው በመቅረባቸው የተሰማቸው ቃላቅ ደስታ የገለፁ በሚሰሙት የልብ ቋንቋ የእግዚአብሔርን ቃል ማግኘታቸው ለመንፈሳዊ እድገታቸው እና ለወንጌል መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እደሚያበረክት እምነታቸው ገልፀዋል።
በዕለቱ ተመርቀው የተሰራጩት መጽሐፍት ከሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ የትርም ሥራ አካል ሲሆኑ እንደዚህ የተጠናቀቁ መጽሐፍት ከሥር ከሥር ለምዕመናን ንባብ መቅረባቸው የሚቀጥል ይሆናል።
In the Karama Project two translated books, the book of Mark and the book of Exodus are dedicated
* * * * * * *
The book of Mark and the book of Exodus are translated and made ready for distribution by the Karama translation project of the EECMY- Bible translation and Scripture Engagement division. Dedication of the books took place at Fentale woreda, Debre Selam Kale Hiwot Church. The books are also made ready in audio form with an SD memory card for the members of the community who can’t read.
The dedication service was led by Rev. Belian Eba, DMT-Theology section head, and the Bible translation ministry nation coordinator, Rev. Solomon Haile conveyed the message from the Church.
On the program; the language community, translators, reviewers, language committees, representatives from other evangelicachurcheses, staffs from national coordination office, and other invited guest’s attended.
Believers expressed their joy about the translated and printed books they got in their heart language and shared the hop they have on the scripture to transform their spiritual life and impact the mission work within their community.
Distributed books on the dedication date are a result of the whole Bible translation work on the language, and such printouts will be shared as more books are completed.
