ru
Feedback
AB TECH

AB TECH

Открыть в Telegram

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world

Больше
7 215
Подписчики
-424 часа
-427 дней
-18530 дней
Архив постов
AB TECH
7 214
BTC 87k🔼🔼🔼 @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
+1

AB TECH
7 214
Apple በከፍተኛ የካሜራ እና የፕሮሰሰር ማሻሻያዎች የታጀቡትን iPhone 18 Pro እና iPhone 18 Pro Max ስልኮችን ይፋ አድርጓል። 🔹 ዋና ዋና የአዲሱ iPhone 18 Pro ባህሪያት
Apple በከፍተኛ የካሜራ እና የፕሮሰሰር ማሻሻያዎች የታጀቡትን iPhone 18 Pro እና iPhone 18 Pro Max ስልኮችን ይፋ አድርጓል። 🔹 ዋና ዋና የአዲሱ iPhone 18 Pro ባህሪያት፦ 📷 ትልቅ የካሜራ ማሻሻያ፦ የካሜራው ሌንስ ወደ ውስጥ የሚገባውን የብርሃን መጠን በራሱ ወይም በተጠቃሚው ፍላጎት ማስተካከል የሚያስችል 48MP Variable-Aperture ዋና ካሜራ ተገጥሞለታል። በቂ ብርሃን በሌለበት ወይም ማታ በሚነሱ ፎቶዎች ላይ ሌንሱ ሰፋ በማለት (Aperture በመክፈት) ጥራታቸው የላቀና ግልጽ የሆኑ ምስሎችን ያነሳል። ለቪዲዮ ቀረጻ የሚረዱ አዳዲስ Pro Controlsና በDolby Vision HDR የተቀረጹ 4K Time-lapse ቪዲዮዎችን handle ያደርጋል። ⚡️ የመጀመሪያው 2nm A20 Pro ቺፕሰት፦ ስልኩ በ2nm ቴክኖሎጂ የተሰራውን A20 Pro ፕሮሰሰር የሚጠቀም ሲሆን ግራፊክሱን እስከ 40% ያፈጥነዋል። የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Apple Intelligence) ስራዎችን በ2 እጥፍ በፍጥነት የማስላት አቅም አለው። 🔋የባትሪ ዕድሜ በችፕሴቱ ቀልጣፋነት ምክንያት የባትሪው ዕድሜ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። iPhone 18 Pro እስከ 36 ሰዓታት Pro Max ደግሞ እስከ 45 ሰዓታት የቪዲዮ እይታ (Video Playback) መስጠት ይችላሉ። በ15 ደቂቃ Wired ቻርጅ በማድረግ ብቻ እስከ 6 ሰዓት መጠቀም ይቻላል። ✨ ዲዛይን እና ቀለማት፦ ስክሪን ላይ የሚገኘው Dynamic Island መጠኑ በትንሹ የቀነሰ ሲሆን ተጨማሪ የስክሪን ቦታ ይሰጣል። ስልኮቹ ቀደም ከነበራቸው ቀለማት በተጨማሪ በአዳዲስ Glacierና Burgundy ቀለማት ይቀርባሉ። 📌 ዋጋ፦ የiPhone 18 Pro ዋጋ ከ$1,199 ጀምሮ ሲሆን የiPhone 18 Pro Max መነሻ ዋጋ ደግሞ ከ1,299 ዶላር እንደሚጀምር ታውቋል።

AB TECH
7 214
ብላክሮክ፦ "የቢትኮይን የማክሮ ኢኮኖሚ መደገፊያ ምክንያቶች እየጠነከሩ ነው!" 🏦₿ የዓለማችን ግዙፉ የሀብት አዳሪ BlackRock የዲጂታል ሀብቶች ኃላፊ ሮበርት ሚችኒክ እንደገለጹት፣ የአሜሪካ ብ
+1
ብላክሮክ፦ "የቢትኮይን የማክሮ ኢኮኖሚ መደገፊያ ምክንያቶች እየጠነከሩ ነው!" 🏦₿ የዓለማችን ግዙፉ የሀብት አዳሪ BlackRock የዲጂታል ሀብቶች ኃላፊ ሮበርት ሚችኒክ እንደገለጹት፣ የአሜሪካ ብሔራዊ ዕዳ $40 ትሪሊዮን ማለፉን ተከትሎ እየጨመረ የመጣው የፊስካል (የበጀት) ስጋት የቢትኮይን ፍላጎት እንዲጨምር እያደረገው ነው።

AB TECH
7 214
Host Task Dream Party አሰራር ይህ App 🇪🇹 ኢትዮጵያዊያን ገና አልገቡበትም ከ10$ ጀምሮ  በባንክ የሚከፍል ነው በ🤑Binance, በ🏦Tele birr እና በ🏦CBE ባንክ ብር WITHDRAW ማድረግ ይቻላል 💸 አዲስ App ስለሆነ ቀድማችሁ ገብታችሁ በደንብ ስሩበት ⚡️💸 ☑️ለመጀመር 👇👇 https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2288320&inviteType=2&t=1 ☝️☝️☝️☝️☝️

AB TECH
7 214
photo content

AB TECH
7 214
Breaking Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል። Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለውን በመምረጥ የፈለጋችሁትን አይነት video create ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ august 4 ድረስ ብቻ ነው። ሞክሩት። @bighabesha_softwares

AB TECH
7 214
Repost from Big Habesha Tech
Breaking Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል። Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለውን በመምረጥ የፈለጋችሁትን አይነት video create ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ august 4 ድረስ ብቻ ነው። ሞክሩት። @bighabesha_softwares

AB TECH
7 214
እንደሚታወቀው Ton ስሙን ወደ Gram ቀይሯል አሁን ላይ በጠቅላላ 187 ሚሊዮን Wallet Address አሉ ተብሎ ይገመታል ይሄም የሚያሳየው ብዙ ሰዎች ግራምን ለተለያዩ Transactions እየተ
እንደሚታወቀው Ton ስሙን ወደ Gram ቀይሯል አሁን ላይ በጠቅላላ 187 ሚሊዮን Wallet Address አሉ ተብሎ ይገመታል ይሄም የሚያሳየው ብዙ ሰዎች ግራምን ለተለያዩ Transactions እየተጠቀሙ መሆኑን ነው።በቀን 3 ሚሊዮን Transactions በግራም በኩል ይደረጋል ይሄም በሰዎች ዘንድ ያለውን ተቀባይነት ያሳያል። በፈረንጆቹ July 27 ብዙ መጠን ያለው የግራም ቶክን Unlock ይደረጋል በዚህም ብዙ ሰዎች ሊሸጡ ይችላሉ ለጊዜውም ቢሆን ዋጋው ሊቀንስ ይችላል ጥንቃቄ አድርጉ። @Ethiocrypto_433  @Ethiocrypto_433

AB TECH
7 214
sendovex ይባላል የተሰራው በኛው በኢትዮጵያውያን ነው አጠቃቀሙ ከዚህ በፊት እንዳሉት የ p2p system ነው ይሄ ግን የተሻለ እና ለተጠቃሚ ጥሩ ጥቅም አለው ይሄንን ላብራራላችሁ 1 ይሄንን w
sendovex ይባላል የተሰራው በኛው በኢትዮጵያውያን ነው አጠቃቀሙ ከዚህ በፊት እንዳሉት የ p2p system ነው ይሄ ግን የተሻለ እና ለተጠቃሚ ጥሩ ጥቅም አለው ይሄንን ላብራራላችሁ 1 ይሄንን wallet ልክ ስትከፍቱ self-custody wallet create ያደርግላቹሀል self - custody wallet ምንድነው ? ይህ የ wallet አይነት ከ walletu ባለቤት ውጪ ማንም ሰው መቆጣጠር አይችልም የትኛውም አካል ከባለቤቱ ውጪ መቆጣጠር አይችልም ለምሳሌ binance acc ቢኖረን በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ binance የኛን አካውንት የመዝጋት መብት አለው ይሄ ግን አካውንቱን ከከፈተው ሰው ውጪ ያለውን usdt access የማድረግም ሆነ የተከፈተውን wallet የመዝጋት ማንም መብት የለውም ! 2 KYC ያስፈልጋል ወይ ? KYC ከ 1000$ በላይ usdt ለመገበያየት ያሰበ ሰው KYC verify ማድረግ አለበት ከዛ ውጪ ያለ ምንም KYC መጠቀም ይችላል 3 ግብይቱ ወይም P2P እንዴት ይከናወናል ? እኛ የሰራነው smart contract አለ ስራውም ሁለት ሰዎች በሚገበያዩበት ሰአት የሚገበያዩትን usdt locked በማድረግ ይይዛል ከዛ ከስምምነት ሲደርሱ usdt መለቀቅ ላለበት አካል እራሱ ይለቃል ስለዚህ ሁሉም ነገር በራሳችን የሚከናወን ነው 4 የሆነ ችግር ቢፈጠር መሀል ላይ የሚገባ አካል አለ ? የሆነ ችግር በግብይቱ ላይ ቢፈጠር እና የ sendovex ጣልቃ ገብነት ቢያስፈልግ በሁለቱም ወገን check አድርገን ለትክክለኛው የሚገባውን እንለቃለን 💥 wallet sign up አርጉና እስቲ ጥያቄ የፈጠረባችሁን ጠይቁ TG Channel ላይ💥

AB TECH
7 214
TON has officially been renamed to $GRAM 🔥
TON has officially been renamed to $GRAM 🔥

AB TECH
7 214
😪😪😪
😪😪😪

AB TECH
7 214
📌Video በማየት 📌Task በመስራት ከ $108 Dollar💰(💵) መስራት የምትችሉበት💸 ⚡️ገራሚ App ነው 👊 💵ልክ ስትመዘገቡ Spin $3 Reward ይሰጣቹሀል Spin ያደረጋችሁት ዝ
📌Video በማየት 📌Task በመስራት ከ $108 Dollar💰(💵) መስራት የምትችሉበት💸 ⚡️ገራሚ App ነው 👊 💵ልክ ስትመዘገቡ Spin $3 Reward ይሰጣቹሀል Spin ያደረጋችሁት ዝቅተኛ ማውጣት የሚቻለው $6 ነው ✔️ 💵ከ$1 ጀምሮ ማውጣት ትችላላችሁ💸 Get Free Spin $3 Code👇 Code👉  UF6M7G8 Code👉  UF6M7G8 🔗App Link 👇 https://h5.rechoshare.com/invite/rubyHunter-01/?ic=UF6M7G8 ተጨማሪ ስራ እንዳመጣ  ከፈለጋችሁ በReaction👍አሳውቁኝ👍 ይሄ  ነገር ከተመቻችሁ  ✌️💩

AB TECH
7 214
ዛሬ May 22 አለም አቀፍ የBitcoin pizza ቀን ነው🤩 16 አመት በፊት ቪዲዮ ላይ የምትመለከቱት ሰውዬ 3 pizza በ10 ሺ bitcoin ነበር የገዛው😭 አሁን ላይ 10 ሺ bitcoin $775,000,000 Dollar ያወጣል 🤩🤩🤩🤩

AB TECH
7 214
Send Bulk Payments to Any African Mobile Wallets & Bank Accounts Using USDT Perfect for: ✅ Business Owners ✅ Exchange Companies ✅ Transfer Agencies ✅ Remittance operators ✅ Foreign exchange Dealers 💯 Best rates guaranteed ⭕ With Zero Transfer Fee 💸 Fast crypto-to- Bank & mobile wallet payouts across Africa. 👉 Start now: https://towb.com 📈 Live Exchange Rates: @towbglobal

AB TECH
7 214
Officially closed binance p2p በኢትዮጵያ መስራት አቁሟል ። በኛ በኩል መፍትሄ ይሆናል ብለን የምናስበውን ነገር ለእናንተ ለማቅረብ እየሰራን ነው እስከዛ እራሳችሁን ከ scammer
Officially closed binance p2p በኢትዮጵያ መስራት አቁሟል ። በኛ በኩል መፍትሄ ይሆናል ብለን የምናስበውን ነገር ለእናንተ ለማቅረብ እየሰራን ነው እስከዛ እራሳችሁን ከ scammer ጠብቁ 🙌🙏 @Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et

AB TECH
7 214
እንዲ አይነት መልዕክት በቴሌግራም ከተላከላችሁ ቴሌግራማችሁን ሊጠልፉት ስለሆነ በጭራሽ እንዳትነኩት
እንዲ አይነት መልዕክት በቴሌግራም ከተላከላችሁ ቴሌግራማችሁን ሊጠልፉት ስለሆነ በጭራሽ እንዳትነኩት

AB TECH
7 214
🇺🇸 JUST IN: The U.S. Senate officially confirmed Kevin Warsh as a Federal Reserve Governor.
+1
🇺🇸 JUST IN: The U.S. Senate officially confirmed Kevin Warsh as a Federal Reserve Governor.

AB TECH
7 214
🪙 $BTC -> $82,000+ 💎 $TON -> $2.3+ Market is marketing Share ➽ @NTX_Crypto Share ➽ @NTX_Crypto
🪙 $BTC -> $82,000+ 💎 $TON -> $2.3+ Market is marketing Share ➽ @NTX_Crypto     Share ➽ @NTX_Crypto

AB TECH
7 214
🚨GET VIP SIGNALS FOR FREE🚨 We accept 30 more people without money ✅👇 https://t.me/+WIWDcf2lqaw3OGZi We are giving VIP Tria
🚨GET VIP SIGNALS FOR FREE🚨 We accept 30 more people without money ✅👇 https://t.me/+WIWDcf2lqaw3OGZi We are giving VIP Trial free for those members who are in need. Join VIP Trial group 👇 https://t.me/+WIWDcf2lqaw3OGZi

AB TECH
7 214
🚨GET VIP SIGNALS FOR FREE🚨 We accept 30 more people without money ✅👇 https://t.me/+WIWDcf2lqaw3OGZi We are giving VIP Tria
🚨GET VIP SIGNALS FOR FREE🚨 We accept 30 more people without money ✅👇 https://t.me/+WIWDcf2lqaw3OGZi We are giving VIP Trial free for those members who are in need. Join VIP Trial group 👇 https://t.me/+WIWDcf2lqaw3OGZi