cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Zebulon Christian tube

እውነት አርነት ያወጣችኋል !!🙏🙏

Больше
Рекламные посты
8 622
Подписчики
-724 часа
-827 дней
-43730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

2:06:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
.             ከባድ ቪድዮ😮 ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 👳‍♂️ሙስሊሞች እንዲሰማ የማይፈልጉት እውነት📖 Ahmed Deedat 〰️〰️〰️〰️🆚 Josh McDowell 〰️〰️〰️〰️〰️        🪐 ወንጌል ለአለም ሁሉ 🌍            ➖እውነት እውነቱን➖             telegram channel ⚠️share ማድረግ አትርሱ         ✞●▬▬▬▬๑۩✞ ◒ ✞۩๑▬▬▬▬▬●✞  ╔═════◒◒◒◒◒◒◒◒◒═════╗  ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━       ✞●▬▬▬▬๑۩✞    ✞۩๑▬▬▬▬▬●✞                        ◒◒◒◒◒◒◒                             ◒◒◒◒          🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲          ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
Показать все...
👎 2
አጭር ማስታወሻ ይገርማል...ይደንቃል....! ድንቅ ነው!! አምላክ ሥጋን ለብሶ ወደ ምድር መጣ የሃጥያት መከራችንንና የዲያቢሎስ የሹፈት ነጋሪት ዝም ለማስባልም ተገለጠ። ነገር ግን የእኛን መከታን ነፃ አውጪያችንን፦ በአክሊል ፋንታ የእሾህ ጉንጉን፣ በፍቅር ከማቀፍ ፋንታ ሰጠነው ጅራፍ፣ በእጆቻችን። እሱም አልበቃ ብሎ አዳኙን ራሱን ራስህን አድን አልነው፤ ሙሾ በሚመስል ቅላጼ እያላገድን አሾፍንበት፤ ከዛም ብሶ ሰቀልነውም በእጨት በችንካር አድርገን። ይሄ ሁሉ ሆነና ጀንበርም ሳትጠልቅ፣ ፀሐይም ሳትገባ ሥራው ድንቅ ነው የሚል ድምጽ ሰማይ ምድር ሁሉ መወደስ ጀመረ። የጩኸቱ ድምድምታ ምን ይሆን? ብለን ተነሳን፤ እኛም ያኔ ጎኑን የተወጋው፣ እጆቹም ተቸነከሩ፣ ሄዷልና ሞቷል የተባለው አዳኙ ራሱ ያው መሢህ መሆኑን አወቅን። በፍርሃትም ያየነውን በመገረም ድንቅ ነው አልን። ከእላፋት ጋር አእላፋት ሆነን፥ ባሾፍንበት ከንፍራችን ከሙታን በኩር፣ የነገስታት ንጉስ፣ የጌቶች ጌታ፣ የምድር ሁሉ ባለቤት እርሱን አመሠገንን። ጨመር አድርገንም ተነስቷል በዚህ የለም መቃብሩ ባዶ ነው ተመልከቱ በዚህ የለም፤ በሚል ክብሩ ሁሉ በአርያም በምድር ይሁን ስንል ጣፋጭ መዓዛ ያለውን ዝማሬ ለታረደው በግ አቀረብን። ለአንባባው መልዕክቴ በዚህ በዓል ላይ የጥሞና ጊዜ ያጣህ እና ረፍት የሌለህ ሆይ "እርሱ ሰላም የሚሰጥ እረፍት ነውና በልብህ ታስገባው ዘንድ አሳሰብኩህ"። አሜን።[፩][፪][፫] ❤.....መልካም በዓል ይሁንላችሁ.....❤ [፩] ከሚባለው በላይ ከደረሰበት መከራ አንጻር ይገርማል ጥቂት ሆና ትታየን ዘንድ አንባቢው ያስተውል። [፪] ይደንቃል ስንል ከእውነት የሆነ መደነቅ እንዲሆን ሰሚው ከንግግል ባለፈ ከልብ በኾነ ፍቅር ትል እንደሆን አሳሰብኩህ። [፫] ምንጭ፦ አጭር ማስታወሻ በወንድም David Yeshua, ያልታተመ በጽሑፍ ላይ ካለ መጣጥፍ የተወሰደ። ------ @Yeshua_Apologetics_Ministry
Показать все...
ሆሣዕና <አሁን አድን....!> ደጉ ጌታ መጣ ተገለጠ ሰዎችም ተቀበሉት። ከተቀበሉት መካከል ሰው ብቻ ሳይሆን ከምድር ፍጥረታት መካከል ያለች አንዲት ውርጭላ ከአህያይቱም ጋር ነበረች። አህያይቱም ተነሳች ክብሯን አየች፣ ንጉስም ተቀመጠባት፤ አምላክ ሥጋን ለብሶ መጣ ወደ ምድር አቤቱ ዛሬ አድን ሆ...ሆ ብለን ሆሣዕና[፩] እንድል። የቀደመው ተተንብዮ የነበረው ትንቢቱ ተፈፀመ ሆ...! እያልን ከተገኘው የዘንባባ ዝንጣፊ ከእግሩ ሥር እያቀረብን። ንጉሡም ተራመደ[፪] አለፈ የትንቢቶቹ ምጻሜ ሊቃረብ ሆነ...! ይኼን ለመረዳት ጥሞና መውሰዱ ሳያሻን አይቀርም ከበፊቱ ይልቅ ሆሣዕና እንድልን...[፫]   ... መልካም የጥሞና ቀን እና ምሽት .. [፩] ሆሣዕና | Hosanna፦ ዋሴ ና፣ አዳኜ ና፣ ጠባቂዬ ድረስ ማለት ነው። ‘ዋስ’ እና ‘ና’ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ቃል ነው።[...አድነን፡ እባክኽ አድነን...መድኅኒትነት፤ መሆን ወይም መባል።] [፪] ጌታ ወደ ኢየሩሳሌም በገባ ጊዜ ህጻናት ካዜሙት ቃል፥ ሆሣዕና ፥ “...ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባከ ነው፤ ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር።” (ማቴ 21፡9) [፫] ሆሣዕና በአርያም ሆሳዕና በምድር ይሁን ለዳዊት ልጅ ለመጣው በክብር ይዘርጋ ዘንባባ ይነጠፍ ምንጣፉ ከዳዊት አምላክ ጋር በክብር እንዲያልፉ ይቻለዋል አምላክ ታሪክ ይለውጣል መራራውን ሕይወት እርሱ ያጣፍጣል ጌታ አንዴ ከፈታን ከቶ ማን ያስረናል ሆሳሣና እንበል ነጻነት ወጥተናል @Yeshua_Apologetics_Ministry
Показать все...
🥰 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኡስታዝ ወሒድ ግሪክ እንዴት ያለ ነው ፔንታተች ,ሄክሳተች, እርሱ ጋር ብቻ ያሉ ናቸው 😂😂😂 የተደበቀው እውነት የተሰኘው መጽሐፍ አንዱ አላማ ይህ ይሆን እንዴ😁
Показать все...
00:23
Видео недоступноПоказать в Telegram
ጳጳስ ማር ማሪ ከጎዳታቸው በኃላ ያስተላለፉት መልዕክት
Показать все...
9🙏 3👍 1👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
◉ መጽሐፍ ቅዱሳቹ የት ነው ? ❐ በክርስትና ሕይወት ውስጥ ለመንፈሳዊ ሕይወታችን ዕለት ዕለት ከሚያስፈልጉን ነገሮች አንዱ መጽሐፍ ቅዱስ ዕለት ዕለት ማንበብ ነው :: ❐ እናንተ ቤት መጽሐፍ ቅዱሳቹ የቱጋ ይሆን የተቀመጠው ? በቀን ምን ያክል ምዕራፍ ታነባላቹ ? በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ለማደግና የእግዚአብሔር እውነታ በትክክል ለመረዳት ሰወች ሁሌም መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያነቡ አበረታታለሁ ፡፡ ❐ ሰአታችሁን ምን ላይ እያጠፋቹ ነው ? ከስራ መልስ ከትምህር በኋላ በእረፍት ሰአታቹ ሰፊውን ጊዜያችሁን የወሰደባቹ ነገር ምንድነው ? Facebook ,telegram YouTube , tiktoke ኳስ ወይስ ፊልም ? ከእነኚህ ሁሉ በፊት ሰአታችሁን መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ተጠቀሙት ፡፡ 2ኛ ጢሞቴዎስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን አውቀሃል። ¹⁶-¹⁷ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል። ┈┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ @Missionaries_of_Christ @Missionaries_of_Christ
Показать все...
👍 3 1💩 1
https://youtu.be/lBsedaaj6VY?si=_MyKTGlyvD5xo00V ኢየሱስ የፍጥረት በኩር መባሉ ፍጡርነቱን ያሳያልን? በዶክተር ናዖል
Показать все...
https://youtu.be/lBsedaaj6VY?si=_MyKTGlyvD5xo00V ኢየሱስ የፍጥረት በኩር መባሉ ፍጡርነቱን ያሳያልን? በዶክተር ናዖል
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቁርአን የአምላክ ቃል ነው የሚለው ሙግት ሙስሊሞች በተደጋጋሚ ከአንደበታቸው ማይጠፋ ቃል ቢሆንም እውነታው ግን ቁርአን የአምላክ ቃል ከሆነው መጽሐፍ ቅዱስ የታሪክ እና የባለ ታሪክ ስያሜዎችን በመወሰድ ሰው ሰራሽ ከሆኑ አፈታሪኮች አዳቅሎ በመሰብሰብ የተጻፈ መሆኑ ነው ።ሙስሊሞች ከዚህ ሰው ሰራሽ ከሆነ ጹሁፍ ምታተርፉት ሰው ሰራሽ የሆነ ሀሳብ ስለሆነ ወደ እውነተኛው የአምላክ ቃል ትመለሱ ዘንድ አሳስባችኋለሁ 🙏 @tenagerewnetun
Показать все...
👍 1