cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Grade 10 ,S.t John Baptist Dela Salle Catholic school 2016

Больше
Рекламные посты
381
Подписчики
Нет данных24 часа
+27 дней
+230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አዲሱ የአጠቃላይ ትምህርት የተማሪዎች ምዘና እና የክፍል ዝውውር መመሪያ በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች 50% እና በላይ ያገኘ ተማሪ ወደ ቀጣዩ ክፍል ይዛዋወራል፡፡ ከ1ኛ - 3ኛ ክፍል ላሉ ተከታታይ ምዘና ከ70% ወስደው የማጠቃለያ ምዘና (ፈተና) ከ30 % እንዲወስዱ ያዛል። ያላለፉ ተማሪዎች በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ድጋፍ አግኝተው የሚዘጋጀውን ፈተና ተፈትነው እንዲገቡ ይደረጋል። ከ4ኛ - 5ኛ ላሉ ደግሞ ተከታታይ ምዘና ከ60% ወስደው የማጠቃለያ ምዘና (ፈተና) ከ40 % እንዲወስዱ ያስቀምጣል። በእነዚህ ክፍሎች ተማሪዎች ለማለፍ ከ50 በመቶ በላይ ማግኘት አለባቸው። ከ7ኛ ወደ 8ኛ እንዲሁም ከ8ኛ ወደ 9ኛ ለሚሸጋገሩ ደግሞ 40% ተከታታይ ምዘና 60% ደግሞ የማጠቃለያ ምዘና እንደሚወስዱ ያስቀምጣል። ለማለፍም 50 ከመቶ በላይ ማስመዝገብ አለባቸው። ከ9-11ኛ ክፍል ሂሳብ (Maths) እና እንግሊዘኛ (English) ትምህርት ከ50% በታች ያመጣ ተማሪ እንዲሁም 1-7ኛ ክፍል 6ኛን ሳይጨምር Maths እና የማስተማሪያ ቋንቋውን ከ50% በታች ካመጣ ወደቀጣይ ክፍል መዛወር የማይችል እንደሆነ ተጠቅሷል። በመመሪያው አንኳር የትምህርት ዓይነት ተብለው የተለዩ የትምህርት አይነቶች ሲቀመጡ ለአንደኛ እና ለመካከለኛ ደረጃ የትምህርት እርከኖች ትምህርቱ የሚሰጥበት ቋንቋ እና የሒሳብ ትምህርት ዓይነቶች እንዲሁም ለሁለተኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እና የሒሳብ ትምህርት  አንኳር ዓይነቶች ሆነው ተለይተዋል። በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍሎች ላይ በሚሰጡ ፈተናዎች የማለፊያ ነጥብ ካላገኘ ለአንድ ጊዜ በትምህርት ቤቱ በመደበኛነት ትምህርት እንዲከታተል ይደረጋል። ነገር ግን ከ9ኛ_11ኛ ክፍል ተማሪ በአንድ ክፍል ከ2 ጊዜ በላይ ከደገመ ወይም በተከታታይ ክፍሎች ከደገመ ከትምህርት ዓለም ይሰናበታል። በሁሉም የትምህርት ደረጃዎች በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች 50% እና በላይ ያገኘ ተማሪ ወደ ቀጣዩ ክፍል ይዛዋወራል፡፡ የአንደኛ ደረጃ ከ1-5 እና 6ኛ የክፍል ክፍል ዝውውር የራሱ የዝውውር አፈፃፀም እንደሚኖረው ሲጠቀስ በተመሳሳይ ፥ የመሀከለኛ ደረጃ 7ኛ እና 8ኛ ክፍል የተማሪዎች ምዘና እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ምዘና እና የክፍል ክፍል ዝውውር አተገባበር የየራሳቸው ዝርዝር መመሪያ ወጥቶላቸዋል። አስራ አራት አመት የሚወስደውን አጠቃላይ ትምህርት ያጠናቀቁ ተማሪዎች በአንድ የሥራና የተግባር ትምህርት መስክ ጥናት ማጠናቀቃቸውንና በዚያም መስክ መመረቃቸውን ለማረጋገጥ የሚካሄድ የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ይኖራል። መመሪያው ተግባራዊ የሚደረገው ከቅድመ አንደኛ ደረጃ አስከ 12ኛ ክፍል በመደበኛ እንዲሁም በማታውና በርቀት መርሃ ግብሮች ትምህርት በሚሰጡ ተቋማት ሲሆን ከዓለም አቀፍና ከውጭ ማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች በስተቀር በመንግስትና በሌሎች በሁሉም አይነት ትምህርት ቤቶች/ተቋማት/ ተግባራዊ ይሆናል ተብሏል። መረጃው የቲክቫህ ነው @ethio_mereja_news @ethio_mereja_news
Показать все...
👎 8👍 4 2🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥 10👍 6👎 3 3
🔥 6 5👎 4👍 1
10ኛ_ክፍል_አማርኛ_እንደ_መጀመሪያ_ቋንቋ_የተማሪዎች_መፅሐፍ_ኦሮሚያ_2.pdf1.90 MB
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 12👎 4
New Curriculum Grade 10 Student Text Books @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Показать все...
Amharic Grade 10 ST (MT)(BOOK).pdf1.35 MB
Biology Grade 10 ST (MT)(BOOK).pdf25.93 MB
Chemistry Grade 10 ST (MT)(BOOK).pdf48.74 MB
Citizenship Grade 10 ST (MT)(BOOK).pdf24.17 MB
Economics Grade 10 ST (MT)(BOOK).pdf7.35 MB
English Grade 10 ST (MT)(BOOK).pdf6.32 MB
Geography Grade 10 ST (MT)(BOOK).pdf15.57 MB
History Grade 10 ST (MT)(BOOK).pdf20.99 MB
HPE Grade 10 ST (MT)(BOOK).pdf3.82 MB
IT Grade 10 ST (MT)(BOOK).pdf51.96 MB
👍 14 5👎 1
Dear parents/guardians and students from meskerem 09-11 the class will be half day.
Показать все...
👎 14👍 11🔥 3 2
Dear parents/ guardians and students the 2016E.C. Class will begin on Wednesday Meskerem 09.
Показать все...
👎 29👍 8 5🔥 1
According to minister of education the class will begin on Meskerrm 14.
Показать все...
👍 31👎 15🔥 7 3
Dear parents and students the 2016E.C class will begin on Monday Meskerrm 07 half day.
Показать все...
👎 20🔥 12👍 5