cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌷ﺃﻫﻞُ ﺍﻟﺴﻌﺎﺩﺓِ ﻫُﻢ أﻫﻞُ ﺍﻟﺘﻮحيد🌷

ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Больше
Рекламные посты
5 011
Подписчики
+12324 часа
+727 дней
+34330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ከአንድ ወንድም የደረሰኝ መረጃ ነው። ወደ ባንክ አካውንታችን ከማን እንደሆነ ያላወቅነው የገባ ብር ስላለ ባለቤት ሰው በዚህ ቁጥር በመደወል የሱ መሆኑን የሚያስረዱ መረጃዎችን ሰጥቶ መውሰድ ይችላል። 0944442882 ማስታወሻ፦ ባንክ ቤት ጠይቀው ነበር። የተሰጣቸው ቁጥር ስላልሰራላቸው ነው። ሼር ብታደርጉት ባረከላሁ ፊኩም።
Показать все...
01:02
Видео недоступноПоказать в Telegram
قال تعالى ( ومن يدع مع الله إلها آخر لا برهان له به فإنما حسابه عند ربه إنه لا يفلح الكافرون وقل رب اغفر وارحم وأنت خير الراحمين ) سورة المؤمنون "112-118” ሠናይ ንጋት🌺
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🗓 በጉጉት የሚጠበቅ ቀጠሮ‼️ 🍂 የአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጅድ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል።  ተጋባዥ ዳዒዎች:  1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 2⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 3⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።  🚗 መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ።  🗓 ቀን: ማክሰኞ ዙልቂዳህ 20 /45  ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ☎️ ለበለጠ መረጃ  : +251936650001                               : +251921543862                                : +251941961928 አዘጋጅ: የሸይኽ  ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች! ⚠️ ድንገት መምጣት ላልቻሉ በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት ለመከታተል: https://t.me/nurmesjed መቅረት አይደልም ማርፈድ ያስቆጫል‼ https://t.me/nurmesjed
Показать все...
አሏህን ማወቅ ክፍል ሁለት 2⃣ ይህች ሱራ (ምዕራፍ) ስለ አላህ ባህሪ በደንብ ታብራራለች። አላህ አንድ የሆነ፤ ለእርሱ ቢጤም፤ አጋዥም፤ አጋርም፤ አምሳያም የሌለው፣ የፍጡራኑ ሁሉ መጠጊያ፣ ብቸኛ መሆኑን ታስረዳለች። የሁዳዎች ኡዘይርን ነሷራዎች ደግሞ ነብዩላህ ኢሳን  (አለይሂ  ሰላም) የአላህ ልጆች ናቸው ብለዋል። የመካ ሙሽሪኮች (አጋሪያን) ደግሞ መላእክት የአላህ ሴት ልጆች ናቸው በማለት ቀጥፈዋል። እውነታው ግን በዚህ ተቃራኒ ነው። ፈጣሪያችን አላህ ወንድ ልጆችም፣ ልጆችም፣ ሚስትም የሌለው መሆኑ ነው። አላህ ይህን አባባል ትክክል እንዳልሆነ እና የማንም አባት፣ የማንም ልጅ አለመሆኑን እና  ለእርሱም ልጅ እንደሌለው መልስ ሲሰጥ “አልወለደም፤ አልተወለደም”ብሎ በግልፅ ነግሮናል። ይህ (ለአላህ ልጅ አለው የሚለው አባባል እና እምነት) ከአላህ የሙሉነት ባህሪ ጋር በፍፁም የሚሄድ አይደለም። ጌታችን አላህ ከጉድለት ሁሉ የጠራ ነው።  إِنَّ رَبَّكُمُ ٱللَّهُ ٱلَّذِى خَلَقَ ٱلسَّمَـٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ فِى سِتَّةِ أَيَّامٍۢ ثُمَّ ٱسْتَوَىٰ عَلَى ٱلْعَرْشِ يُغْشِى ٱلَّيْلَ ٱلنَّهَارَ يَطْلُبُهُۥ حَثِيثًۭا وَٱلشَّمْسَ وَٱلْقَمَرَ وَٱلنُّجُومَ مُسَخَّرَٰتٍۭ بِأَمْرِهِۦٓ ۗ أَلَا......... الأعراف 54 “ጌታችሁ ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ አላህ ነው። ከዚያም  ከዐርሹ በላይ ከፍ አለ። (አላህ) ሌሊትን በቀን ፈጥኖ የሚፈልገው ሲኾን ይሸፍናል። ፀሐይንና ጨረቃንም ከዋክብትንም በትእዛዙ የተገሩ ሲኾኑ (ፈጠራቸው)። ንቁ! መፍጠርና ማዘዝ የእርሱ ብቻ ነው። የዓለማት ጌታ አላህ (ክብሩ) ላቀ።  [አል-አዕራፍ 54] በዚህ አንቀፅ ጌታችን አላህ ከሰባት ሰማያት እና ከአርሹ በላይ ከፍ ያለ ነው። ብቸኛው  ፈጣሪ፣ አዛዥ እና ተመላኪ መሆኑን ተናገረ። ፍጡራን የፈለገውን ያህል ደረጃቸው ትልቅ ቢሆን (ለምሳሌ መለአኩ ጂብሪል፣ ነብዩ ሙሐመድ صلى الله عليه وسلم (ብቸኛውን ፈጣሪ  አላህን አምላኪዎች እንጂ ተመላኪዎች አይደሉም። አላህ የሚከተሉትን ቁርኣናዊ አንቀፆች አውርዷል   ኢስተዋ የሚለው ቃል ትርጉም ከፍ አለ፣ ከበላይ ሆነ የሚል ነው። ኢማም አል- ቡኻሪ (አላህ ይዘንላቸው) ከአቡል አልያ ይዘው በሶሂህ ኪታባቸው ላይ ዘግበውታል። ይ       ቀ               ጥ                     ላ                            ል ኢንሻ አሏህ✍✍✍✍📖📖📖🕶🕶🕶 ¶https://t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmedhttps://t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmed
Показать все...
🌷ﺃﻫﻞُ ﺍﻟﺴﻌﺎﺩﺓِ ﻫُﻢ أﻫﻞُ ﺍﻟﺘﻮحيد🌷

ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

اسمع ماذا قال الشيخ سليمان الرحيلي عن الشيخ فلاح مندكار ‼️☝🏻 https://youtube.com/watch?v=PmYE_85UUqo&si=lWxnR8uFMnFtbBEp
Показать все...

00:51
Видео недоступноПоказать в Telegram
አሁን ያለንበት ሃል አሏህ የህዲነ በስ
Показать все...