cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

AMANUEL CHABE CHADHO

👉ወደ ሞት ለምነዱት ብርሃን የምሆን ታማኝ ባርያ አርገኝ ጌታ ❤❤❤

Больше
Рекламные посты
205
Подписчики
Нет данных24 часа
+47 дней
+230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#እግዚአብሔርም_ፈጥኖ_ይረዳል መዝሙር 46 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አምላካችን #መጠጊያችንና #ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም #ረዳታችን ነው። ² ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ #አንፈራም። ³ ውኆቻቸው ጮኹ ተናወጡም፥ ተራሮችም ከኃይሉ የተነሣ ተናወጡ። ⁴ የወንዝ ፈሳሾች የእግዚአብሔርን ከተማ ደስ ያሰኛሉ፤ ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። ⁵ እግዚአብሔር በመካከልዋ ነው አትናወጥም፥ #እግዚአብሔርም_ፈጥኖ_ይረዳታል።
Показать все...
🙏 1
ወደ ስኬት ስትጓዝ ወደኋላ አትመልከት፤ ያሰብክበት ስትደርስ ግን የነበርክበትን እንዳትረሳ
Показать все...
🙏 2
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
በጌታ ስሙት
Показать все...
7.93 MB
7.93 MB
👏 3
በአንድ ወቅት አንድ መንፈሳዊ አባት ከነበሩበት ቦታ ወደ በረሃ መሰደድ ግድ ሆነባቸው። ከቅዱስ መጽሐፋቸው ሌላ ሦስት ነገሮች ነበሯቸው። እነሱም፦ ቅዱስ መጽሐፉን በጨለማ ወቅት ለማንበብ የሚጠቅማቸው ኩራዝ ፣ጎህ ከመቅደዱ በፊት ከእንቅልፍ የሚቀሰቅሳቸው አንድ አውራ ዶሮ እና ለመጓጓዣነት የሚገለገሉበት አንድ አህያ ነበሩ። አንድ ቀን ምሽት ከጉዞ የተነሣ በጣም ስለ ደከሙ እኚህ መንፈሳዊ አባት ወደ አንድ መንደር ቀርበው ማደሪያ ቢጠይቁም መንደርተኛው ፈቃደኛ ባለመሆኑ ማንም አላሳደራቸውም። ስለዚህም ከመንደሩ አቅራቢያ አንድ ጉድጓድ ያገኙና በዚያ ውስጥ ገብቶ ለማደር በመወሰን ገብተው አደሩ። እንደ ወትሮው ቅዱስ መጽሐፋቸውን ለማንበብ ኩራዛቸውን ቢለኩሱትም የነበረው ብርቱ ነፋስ አጠፋባቸው። ስለዚህም ለመተኛት ጋደም እንዳሉ ተኩላ መጥቶ አውራ ዶሮዋቸውን፣ አንበሳም አህያቸውን በሉባቸው። የተደራረበ ጉዳት ስለደረሰባቸው ሽማግሌው እርዳታን በመሻት ወደዚያ መንደር ቢመለሱ ዘራፊ ሽፍታዎች የመንደሩን ነዋሪዎች በሙሉ ገድለው ንብረት ዘርፈው ዖና መንደር ሆኖ አገኙት። ሽማግሌው ይህን ሁሉ ባጤኑ ጊዜ እግዚአብሔር ምን ያህል መልካም ነገርን እንዳደረገላቸው አስተዋሉ። በዚያች ምሽት በመንደርተኞቹ በአንዱ ቤት ቢያድሩ ኖሮ የዘራፊዎች ሰለባ ሆነው ሊገደሉ በቻሉ ነበር። ቀንዲላቸውንም ነፋስ ባያጠፋው የብርሃኑ ወጋገን እዚህ ጋር ሰው አለ በማለት ለሽፍታዎቹ ያሳብቅ ነበር። አውራ ዶሮአቸውና አህያቸውም ባይበሉ ኖሮ ከሽፍታዎቹ ተደብቀው ማደር ባልቻሉ ነበር።” እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ውስጥ መልካም ነገር ማውጣት የሚችል አምላክ ነው።" 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ስለዚህ እንዲህ በሉ፦ "የሚደርስብኝ ፤ የሚገጥመኝ ፈተናና መከራ ሁሉ አምላኬ ሆይ ለበጎ ታደርግልኛለህና አመሰግንሐለሁ" አሜን @menfesawimeker 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 አሁንም ለ ጥያቄያችሁ @menfesawimekerbot ይጠቀሙ
Показать все...
🙏 1
መንፈሱና_ቃሉ! ✍🏻ሩቅ የሚሄድ ትውልድ መንፈስን ብቻ የያዘ ወይም ቃሉን ብቻ የያዘ አይደለም። ሁለቱን ነጣጥሎ የሚይዝ ሳይሆን መንፈሱን እና ቃሉን አንድ ላይ አጣምሮ የያዘ ትውልድ ሩቅ ይሄዳል። ንስር በአንድ ክንፍ መብረር እንደማይችል ሁሉ መንፈሱና ቃሉ የአንድ ሩቅ ተጓዥ ክርስትያን ሁለቱ ክንፎች ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ — ኤፌሶን 5፥18 ላይ “መንፈስ ይሙላባችሁ...” ይለናል:   — ቆላስይስ 3፥16 ላይ ደግሞ “የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤...” ይለናል! ሃሌሉያ! መንፈሱና ቃሉ በሙላት ያሉበት ሰው ምንም ሊያስቆመው አይችልም: ሁለት ጤነኛ ክንፎች እንዳሉት ንስር ነዉ። ሩቅ አለመሄድ አይችልም፥ እስከ ክርስቶስ ቀን ድረስ ይበራል! ስለዚህ ሁለቱንም አጥብቃችሁ እንድትፈልጉ እና እንድትይዙ በፍቅር የሆነ ምክሬ ነዉ። ክብር መንፈሱን እና ቃሉን ለሰጠን ለእግዚአብሔር ይሁን!🙏
Показать все...
🙏 1
#ትንቢት_ነው🖐️ አሜን ብላችሁ ተቀበሉ “ኢዮብም ስለ ወዳጆቹ በጸለየ ጊዜ እግዚአብሔርም ምርኮውን መለሰለት፤ እግዚአብሔርም ቀድሞ በነበረው ፋንታ ሁለት እጥፍ አድርጎ ለኢዮብ ሰጠው።”   — ኢዮብ 42፥10 ዛሬ ማታ በእናንተ ሕይወት ላይ አውጃለሁ ድንገት ሳታውቁ የተወሰደባችሁ የጤና ፤ የሰላም፤ የፍይናስ፤ የበረከት የፀሎት፤ የሞገስ፤ የአገልግሎት፤ የኃይል፤ የክብር ምርኮ በጌታ በኢየሱስ ስም ዛሬ ማታ ሁለት እጥፍ ሆኖ ይመላሳችኃል 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ የ1ሰው ምርኮ ስመለስ አያለሁ🖐️
Показать все...
👍 1 1
ሥራ የለህም፤ ደሞዝ የለህም፤ ገንዘብ የለህም ቤተስብ የለህም ፤ ጓደኛ የለህም፤ እንደትና በምን ትኖራለህ? ብሎ ለምጠይቀው ጠላት 👇👇 ይሄን መልሱ ዘዳግም 33 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነውየዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፦ አጥፋው ይላል። ²⁸ እስራኤልም ተማምኖ፥ የያዕቆብም ምንጭ ብቻውን፥ እህልና የወይን ጠጅ ባለባት ምድር ይኖራል፤ ሰማያቱም ጠልን ያንጠባጥባሉ።
Показать все...
Фото недоступно
Фото недоступно
#እንደተናገረ_ተነስቷል
Показать все...
🙏 1