cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መንፈሳዊ የህይወት ምክር

መንፈሳዊ የህይወት ምክር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወዳጄ ሆይ ! መንፈሳዊ ተጋድሎን አትፍራ፥ ከእርሱም አትሽሽ፡፡ ተጋድሎ ከሌለ ምግባር ትሩፋትም የለምና፡፡ እምነትና ፍቅርም ካልተፈተኑ በእውን ከአንተ ጋር ስለ መኖራቸው ርግጠኛ መኾን አይቻልምና፡፡ ለ አስተያየት ወይም መንፈሳዊ ጥያቄ ካሎት @menfesawimekerbot

Больше
Рекламные посты
23 520
Подписчики
-724 часа
+17 дней
+24430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በአንድ ወቅት አንድ መንፈሳዊ አባት ከነበሩበት ቦታ ወደ በረሃ መሰደድ ግድ ሆነባቸው። ከቅዱስ መጽሐፋቸው ሌላ ሦስት ነገሮች ነበሯቸው። እነሱም፦ ቅዱስ መጽሐፉን በጨለማ ወቅት ለማንበብ የሚጠቅማቸው ኩራዝ ፣ጎህ ከመቅደዱ በፊት ከእንቅልፍ የሚቀሰቅሳቸው አንድ አውራ ዶሮ እና ለመጓጓዣነት የሚገለገሉበት አንድ አህያ ነበሩ። አንድ ቀን ምሽት ከጉዞ የተነሣ በጣም ስለ ደከሙ እኚህ መንፈሳዊ አባት ወደ አንድ መንደር ቀርበው ማደሪያ ቢጠይቁም መንደርተኛው ፈቃደኛ ባለመሆኑ ማንም አላሳደራቸውም። ስለዚህም ከመንደሩ አቅራቢያ አንድ ጉድጓድ ያገኙና በዚያ ውስጥ ገብቶ ለማደር በመወሰን ገብተው አደሩ። እንደ ወትሮው ቅዱስ መጽሐፋቸውን ለማንበብ ኩራዛቸውን ቢለኩሱትም የነበረው ብርቱ ነፋስ አጠፋባቸው። ስለዚህም ለመተኛት ጋደም እንዳሉ ተኩላ መጥቶ አውራ ዶሮዋቸውን፣ አንበሳም አህያቸውን በሉባቸው። የተደራረበ ጉዳት ስለደረሰባቸው ሽማግሌው እርዳታን በመሻት ወደዚያ መንደር ቢመለሱ ዘራፊ ሽፍታዎች የመንደሩን ነዋሪዎች በሙሉ ገድለው ንብረት ዘርፈው ዖና መንደር ሆኖ አገኙት። ሽማግሌው ይህን ሁሉ ባጤኑ ጊዜ እግዚአብሔር ምን ያህል መልካም ነገርን እንዳደረገላቸው አስተዋሉ። በዚያች ምሽት በመንደርተኞቹ በአንዱ ቤት ቢያድሩ ኖሮ የዘራፊዎች ሰለባ ሆነው ሊገደሉ በቻሉ ነበር። ቀንዲላቸውንም ነፋስ ባያጠፋው የብርሃኑ ወጋገን እዚህ ጋር ሰው አለ በማለት ለሽፍታዎቹ ያሳብቅ ነበር። አውራ ዶሮአቸውና አህያቸውም ባይበሉ ኖሮ ከሽፍታዎቹ ተደብቀው ማደር ባልቻሉ ነበር።” እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ውስጥ መልካም ነገር ማውጣት የሚችል አምላክ ነው።" 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ስለዚህ እንዲህ በሉ፦ "የሚደርስብኝ ፤ የሚገጥመኝ ፈተናና መከራ ሁሉ አምላኬ ሆይ ለበጎ ታደርግልኛለህና አመሰግንሐለሁ" አሜን @menfesawimeker 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 አሁንም ለ ጥያቄያችሁ @menfesawimekerbot ይጠቀሙ
Показать все...
👉ጸሎት ለማድረግ አታቅማማ፤ ሥጋ ከምግብ በተከለከለ መጠን ደካማ እንደሚሆን ነፍስም ከጸሎት ስትከለከል ደካማ ትሆናለች፡፡ (አቡነ ማቴዎስ ግብፃዊ) ስለሁሉም ነገር ሳታቋርጥ ጸልይ፤ እንዲህ ካላደረግክ ምንም ነገር ያለ ልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ የማታከናውን ትሆናለህ፡፡ ያለጸሎት ራሱን በማንኛውም ዓለማዊ ጉዳዮች የሚያደክም ሰው በመጨረሻ ውጤታማ ሊሆን አይችልም፡፡ ሰው ራሱን ኃጢአተኛ እንደሆነ እያሰበ ወደ እግዚአብሔር ካለየ ጸሎቱ ተቀባይነት አይኖረውም ፡፡ (አባ አጋቶን) እግዚአብሔር ለሰው ምሕረትን ሲያድል አንድ ሰው እንዲጸልይለት ያነሣሣዋል፡፡ በዚህ ጸሎት አማካኝነትም ይረዳዋል፡፡ በመከራ ጊዜ ያለማቋረጥ መሓሪውን አምላክ በጸሎት ጥራው፡፡ ባለማቋረጥ የእግዚአብሔርን ስም መጥራት ለነፍስ ቁስል መድኃኒት ነው፡፡ ሰው በታመመ ጊዜ ዶክተሩ ፍቱን መድኃኒትን ፈልጎ ለበሽተኛው እንደሚሰጠው መድኃኒቱም ወደ ሰውነቱ ገብቶ ሥራ ሲሠራ እንጂ እንዴት እንደሚሰራ እንደማናውቀው በተመሳሳይ ሁኔታ የእግዚአብሔርን ስም አዘውትረን ስንጠራ እንዴት ጸሎታችን እንደሰራ ሳናውቅ የእግዚአብሔርን ፍቅር ምህረትና ርኅራኄ በእኛ ላይ ሲደረግ እንመለከታለን፡፡ (አቡነ ማቴዎስ ግብጻዊ)
Показать все...
Ebakachu admetut...Nefsun madan mifelg hulu yadmetew https://youtu.be/cYTEjugZoV4
Показать все...
175ኛ ገጠመኝ ፦ሞተው የተነሱ ካህን አይተው የመጡበት የራሳቸው ጉድ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
መላው የኦርቶዶክስ ልጆች አዲሱን ዓመት በዘፈንና ዳንኪራ ሳይሆን በቤተክርስቲያናቸው በጸሎት ፣ በምህላ፣ የቻለም ደግሞ በመጾም፣ እግዚአብሔርን በመመለመን እንዲቀበሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አስተላለፈች። ቤተክርስቲያን ይህን ጥሪ ያስተላለፈችው የአዲሱን ዓመት አቀባበል በተመለከተ በሰጠችው መግለጫ ነው። በዚህም የጷጉሜን ወር ፮ ቀናት መላው ኦርቶዶክሳዊ በጸሎት እና በምህላ እንዲያሳልፍ ታውጇል። ቤተክርስቲያን ፤ ዘመኑ ከደስታ እና የምስራች ይልቅ ሀዘንን የምንሰማበት ዘመን ስለሆነ ምዕመናን የተቸገሩትን የተራቡትን ፣ የተፈናቀሉትን እና የተጎዱትን እያሰቡ በጾምና በጸሎት እንዲያሳልፉ ስትል ጥሪዋን አቅርባለች። ምዕመናን በዚህ ወቅት ከዘፈን እና ከዳንኪራ እንዲርቁ አሳስባለች። ብፁህ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቃ ጳጳስ ፤ " አንዳንድ የዘፈን ግብዣዎችን እየሰማን ነው ፤ ሀገር በሚያልቀስበት፣ የንፁሃን ደም በሚፈስበት ሰቆቃ በበዛበት ረሃብ ችግር በሰፈነበት የዳንኪራ ግብዣ እየሰማን ነው " ብለዋል። " ለምንም የማይጠቅሙ ብዙ ነገሮች እየተስተጋቡ ነው " ያሉት ብፁዕነታቸው " ይህን እየሰማን ያለነው መደፋፈሩ በዝቶ ፣ ከመጠን በላይ ኑሮ፣ ንቀቱ በዝቶ፣ ማንአለብኝነቱ እንደልብ ተናጋሪው ፣ ፀብ አጫሪው ሃይ የሚለው ጠፍቶ ብዙ ነገሮች እየተደረጉ ነው " ሲሉ ገልጸዋል። ብፁዕነታቸው አለኝ ባሉት መረጃ " ቤተክርስቲያን ዘቅዝቆ እሳት ያያያዘ ፣ መስቀል ዘቅዝቆ አንገቱ ላይ ያጠለቀ ኢትዮጵያ ምድር ላይ ሊዘፍን ተዘጋጅቷል፤ ግብዣም ተደርጓል። " ብለዋል። " የሰዎችን መብት መንካት ስለማንችል እንደ ኢትዮጵያውያን እገሌ እገሌ ሳይል ከእንዲህ አይነቱ ማንም ተካፋይ ሳይሆን እንደ ኦርቶዶክሳዊያን ዳግሞ የኦርቶዶክስ ልጆች ለፀሎት ታውጇል ፣ ለጾም ለጸሎት እራስን ከማዘጋጀት ውጭ ምንም ትርፍ የሌለው ከሳንቲም ውጭ ትርፍ ለሌለው የሀገርን ገፅታ የሚንድ ድርጊት ላይ ተሳታፊ ከመሆን #እንድትቆጠቡ " ብለዋል። " አባቶቻችን ቅድሚያ የሚሰጡት ለጾም ፣ለጸሎት ለፍቅር፣ ለሰላም ነው ፤ ውሃ ሙላት እያሳሳቀ ይወስዳል እንደሚሉት አባቶች በዘፈን እና በዳንኪራ እያሳሳቀ ወደ ሞት፣ ወደ ማዕበሉ የሚገፋ ነገር ላይ ተሳታፊ እንድንሆን ቤተክርስቲያን አትፈቅድም ፣ የሃይማኖት ሰዎችም ድርሻ አይደለም " ሲሉ አስግዝበዋል። ብፁዕነታቸው ፤ " እኔ ምን አገባኝ በሚል በዘመናዊ ስሜት እንደልብ ተካፋይ መሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ነውር ነው ፤ ወንጀልም ነው " ያሉ ሲሆን " ፀብ አጫሪ መሆንም አስፈላጊ ስላልሆነ የኦርቶዶክስ ልጆች በቤታችሁ ሰብሰብ ብላችሁ ተቀመጡ፤ የሚመለከተው እንደፈለገ ይሁን ፤ ኦርቶዶክሳውያን ከቤተክርስቲያናችሁ ተገኝታችሁ ጸልዩ፣ እግዚአብሔርን ለምኑ አብረን ተያይዘን እንዳንጠፋ " ብለዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፤ በጳጉሜን 6 ቀናት ሁሉም ምዕመናን እግዚአብሔር መጪውን ዘመን የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ የአንድነት፣ ብሶተኛ የማይኖርበት ተራብኩ ተጠማሁ ተፈናቀልኩ ተሰቃየሁ ተንገላታሁ የሚል የማይኖርበት ፣ ኢትዮጵያውያን በፍቅር በአንድነት የምንኖርበት ዘመን እንዲሰጠን ጸሎት በማድረግ እናሳልፍ ስትል አደራ ብላለች። ጸሎት ለሁሉም የታወጀ ሲሆን ፤ ጾምን በተመለከተ የወደደ ይጹም ፤ ያልወደደም / ፕሮግራሞች ቀደሞ የያዘም እንዲጾም አይገደደም በነፃነቱ መጠቀም ይችላል ተብሏል። @tikvahethiopia
Показать все...
🌀💐    𝗡𝗶𝘆𝗮 𝗗𝗲𝗰𝗼𝗿  ኒያ ዲኮር   💐🌀 🎈 ለ ሰርግ                            🎈 ለ ክርስትና 🎈 ለ ልደት                            🎈 ለ ቀለበት 🎈 ለ ገዓት                             🎈 ለ ሽምግልና 🎈 ለ ተማሪዎች ምረቃ           🎈 ለ ልጆች ልደት 🎈 ለ ቤት ምርቃት                  🎈 ለ ሆቴል ምረቃ 🎈 ለ ስብሰባ አዳራሾች          🎈 ለ ቤተሰብ ኘሮግራሞች 🎈 ለ ሰርግ ለመኪና ዲኮር 🎈በ ቤተክርስቲያን ስርዓት ለሚፈፀሙ ሰርጎች እና ኘሮግራሞች 💎🌹 ለተለያዮ ዝግጅቶችም ጭምር የተለያዮ የዲኮሪሽን ስራዎችን እንሰራለን እንዲሁም የተለያዮ የዲኮር እቃዎችን እናቀርባለን !           👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት ❎█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█❎ 📞 Tel .   +251961064953                  +251703504953 .
Показать все...
💐💧ለ ሰርግ እና ለልደት የዲኮር ስራዎች 💧💐
💒 ✝ ተዋህዶ ✝ 💒
❤️✝ መንፈሳዊ የህይወት ምክር ✝❤️
👏 አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት 👏
✝ መንፈሳዊ ሥነ - ጹሑፎች 📚
💒 ✝ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት 📚📚
👏 መዝሙረ ማኅሌት ቁ ፩ ቻናል 👏
👏 መዝሙረ ማኅሌት ቁ ፩ ቻናል 👏
✝💒 መንፈሳዊ ግጥም ብቻ ✍📚
🏆 ታዋቂው Eottc ᴘʀᴏⓂᴏᴛɪᴏɴ ተመልሶል 🏆
💐🌼💧 ለክርስትና የዲኮር ስራዎች እንሰራለን 💧🌼💐
السلوان
የምስራች መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  መማር ለምንፈልግ ለተዋህዶ ልጆች እምቢልታ መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  ማሰልጠኛ  ተቋም  በገና ክራር መሰንቆ ዋሽንት በሚፈልጉ ቀንና ሰአት ዘወትር በስራ ሰዐት በግል ቤት ለቤት  በቅዳሜ እና እሁድ እናስተምራለን እንዲሁም  ጥራት ያላቸው በገና ክራር መሰንቆ ዋሽንቶች የበገና የክራር የመሰንቆ ቦርሳ  መግዛት ለምትፈልጉ እንሸጣለን በብዛት ለምትፈልጉ በቅናሽ  እናከፋፍላለን ጸጋው ያላቹ  ዝማሬ መስራት ለምትፈልጉ በአባቶች የታረሙ ግጥምና ዜማዎች እንሰራለን 🗺️ አድራሻ ጀሞ 1 ሩት የገበያ ማዕከል                      ስልክ                 📱 0967437703          📱 0993945900 የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ዝማሬዎች የበገና የክራር ትምህርቶች አዳዲስ ዝማሬዎች የመጽሐፍት ትረካ  ወቅታዊ መረጃዎች ያሬዳዊ ዝማሬዎች  ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇      https://youtu.be/NUb7XiKxH0I      https://youtu.be/NUb7XiKxH0I      https://youtu.be/NUb7XiKxH0I
Показать все...
🌹💒 🌷ለ ሰርግ እና ለልደት የዲኮር ስራዎች 🌷💒🌹
🔹 መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል 🛐
👉 አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊት መዝሙሮች 👈
📖 ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት ✝
🗣 መንፈሳዊ የህይወት ምክር ✝
☦ አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት 🎚
👉 ማኅቶት ቲዩብ / Mahtot Tube 👈
❇️🌻 መንፈሳዊ ሥነ-ጹሑፎች🌻❇️
💖 ዕፀ ጳጦስ 💖
♎️ መዝሙረ ማኅሌት ቁ፪ ¶ቻናል ♏️
💠 YOU TUBE 💠
🏆 ኦሜጋ 𝙋𝙧𝙤♏️𝙤𝙩𝙞𝙤𝙣 🏆
🤖 የመዝሙር bot 🤖
👉 ቻናል ለማስመዝገብ 👈
♐️ EOTTC Pro♏️otion 2 ♒️
💒 በቤተክርስቲያን ለሚጋቡ የዲኮር ስራዎች እንሰራለን 💒
صارحني 💌