ru
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Открыть в Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ስልክ መግዣና መሸጫ

Канал ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 51 878 подписчиков, занимая 2 551 место в категории Технологии и приложения и 607 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 51 878 подписчиков.

Согласно последним данным от 05 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -1 606, а за последние 24 часа — -64, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0.53%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 0.19% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 274 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 101 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 1.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 06 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Технологии и приложения.

51 878
Подписчики
-6424 часа
-3167 дней
-1 60630 день
Архив постов
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️

#MAJOR በዶላር ጭማሪ ምክንያት በአለም ላይ ተቀባይነቱ እጀግ በጣም እየጨመረ ነው። #Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ አሳወቀዋል ፤ Focus አድርጋችሁ ስሩ ያልጀመራችሁ፦
#MAJOR በዶላር ጭማሪ ምክንያት በአለም ላይ ተቀባይነቱ እጀግ በጣም እየጨመረ ነው። #Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ አሳወቀዋል ፤ Focus አድርጋችሁ ስሩ ያልጀመራችሁ፦ https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

Repost from N/a
💸😃😗😳😔 አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸 የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇 https://t.me/ad
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk

Are you single ? 😋

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ ➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+n-bhQ-GIznZjNjQ8 https://t.me/+n-bhQ-GIznZjNjQ8‌‌
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+n-bhQ-GIznZjNjQ8 https://t.me/+n-bhQ-GIznZjNjQ8‌‌

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

Are you single ? 😋

Repost from N/a
🔥🔥ሰበር ዜና🔥🔥 የ12ተኛ የማትሪክ ውጤት ተለቀቀ💥 ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!👇👇👇
🔥🔥ሰበር ዜና🔥🔥 የ12ተኛ የማትሪክ ውጤት ተለቀቀ💥 ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!👇👇👇

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇 https://t.me/ad
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk

Repost from N/a
💸😃😗😳😔 አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸 የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 1⃣7⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............. ምሽት አካባቢ ተጆራ ደረስን ከተማው ጫፍ ላይ ከመኪና ስንወርድ የከተማይቷ ወጣቶች ተደራጅተዉ  መዝረፍ የለመዱት ልክ እንደኮንትሮ ባንድ እቃ ሊሻሙን እየሮጠው መጡ ...... የቻለ እሩጦ ያመልጣል ያልቻለ ያለውን ይዘረፋል     ሲፈትሹ ደግሞ ብር ይዘዉ ይሆናል ብለዉ ስለሚያስቡ ሱሪ አስወልቀዉ  ፓንት አይቀራቸውም ....ሁላችንም በሩጫ ብትንትናችንን ወጣ ወደ አገኘንበት አቅጣጫ በመሮጥ ግማሹ መስጊድ ግማሹ በተያየ ቦታ ሄደ    እኔም  ከከተማይቷ የሚገኝ አንድ መስጅድ ገብቼ አመለጥኩ .... መስጊዱ ሁኜ  አንድ ሰዉየ ተባበረኝ ብየ .... ለደላላው አስደወልኩበት ያለሁበትን ቦታ የመስጊዱን ስም ሰዎቹን ጠይቄ ነገርኩት..... .      ደላላዉ ክፍያው ስላላለቀ ለራሱ ሲል ሌላ መኪና ተኮናትቶ በያለንበት እየመጣ ሁላችንንም ሰበሰበን፡፡ የመጨረሻ መዳረሻ ወደሆነችው ሃዩ ከተማ ጉዙ ጀመርን ብዙ ከተጓዝን በኋላ ሃዩ ደረስን፡፡          ሀዩ ከተማ ስንወርድ እኛም እናሳዝናለን ግን ከእኛ የባሰባቸው ብዙ ታያለህ ግማሹ ደላላው ብሩን ተቀብሎ ከድቶት ሲያለቅሱ... ግማሹ እዚያ ድረስ በእግሩ እየተጓዘ ደርሰዉ ደክመዉ የተቀመጡ ...ግማሹ ምግብ ስጡኝ እያለ የሚለምን አለ ግማሹ በርሀብ የተነሳ መንቀሳቀስ መራመድ የማይችል ብዙ ነገር አየሁ፡፡ ... ብቻ ስደት አኡዙቢላሂ አስፈሪ ነዉ  የዱኒያ ጀሀነም በስደት ወደ ዉጭ ሀገር ለመሄድ መሞከር ነዉ    አላህ እንዲህ ይላል  ወላቱልቁ አንፉሰኩም ኢለተህሉካት >>>>>>ራሳችሁን ወደሚጎዳችሁ መጥፎ ነገር ላይ አትጣሉት <<<< ይለናል       በስደት ጉዞየ ላይ ተወቃሽ ያደረኩት በባህር ሂደው ውጭ ትንሽ ተቀምጠውና ሰርተው ሲመለሱ እያነጀቡና ስለስደት ጥሩ ጎን ብቻ የሚለፈልፉ ሰወችን ነው፡፡  ስደት በባህር መሄድ በጣም ስቃይ ሞት እንዳለው ለምን ይሸፋፍኑታል??? ስደት ማለት ስድ ነው ያንን ሒወት አይቶ መኖር ለራሱ በጣም አስፈሪ ነዉ፡፡ .     ....እዚያው ሃዩ ከተማ አደርን በማግስቱ ወደባህሩ ዳርቻ ለመሄድ ከከተማው ወጣ ብለን መኪና መጠበቅ ነበረብንና...... በእግራችን ወጣን ........የሆነ ቦታላይ ደረስን የተሰበሰቡ ሰወች አገኝን ምንድናችሁ ??? ምን ሁናችሁ ነዉ የተሰበሰባችሁት??? አልናቸው  .....እነሱም  ደላላወቻችን አስቀምጠውን ነው፡፡ አሉን.... ግማሹ ከተቀመጠ ወር ሆኖታል ከዚያም በላይ አለ እንዳይሞቱ የተወሰነ ምግብ ይሰጣቸዋል እንዳይሄዱ መሳሪያ በያዙ ሰወች ይጠበቃሉ ከዚያ መሀል ራቡ አስክሮት የሚጮህ አለ ፡፡ አንዳንዱ እርሀቡን መቆጣጠር አቅቶት የሚንፈራፈር አለ....አንዳንዱ ደግሞ እንግሊዝኛም ይቀላቅላል፡      እኔ አረበኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ አዉቃለሁ ሲያወሩ አሁን ያሉበትን ቦታ ያሳዝናል፡፡ ያለቦታየ መወድቄን አወኩት ተስፋ ተሟጠጠብኝ....   ብቻ ሀበሻ ስንባል በየሔድንበት ችግር መከራ እናሳልፋለን...እናሳዝናለን፡፡       የኔ ደላላ በሰዉ ነዉ ያገኘሁት ከአሉት ደላላዎች የተሻለ ስለነበረ ወደባህሩ ዳርቻ ሊወስደን መኪና ላይ ጫነን ባህሩ ዳርቻ ለመድረስ ብዙ ሰአት ያስኬዳል ...በመኪና እየሄድኩ  በእግሬ ቢሆን ምን ልሆን ነበር ????እያልኩኝ አልሃምዱሊላህ እላለሁ .......ደላላው የሆነ ቦታ ላይ ሽንት ለመሽናት አቆመ አብሬ ወረድኩ፡፡ አካባቢው አንዳንድ የበረሀ ዛፍ ቅጠል የሌለው ታያለህ ፡፡ እናም የሆነ ግንድ ላይ ዛፉን ተገድፎ የተቀመጠ ሰው አለ ፡፡ ደላላውን ያ ሰው ምንድነው??? አልኩት ....,,ደላላዉም  ያማ ብር አንሶት  በእግሬ ወደ ባህሩ እደርሳለሁ ብሎ ሲመጣ ረሃብና ውሃ ጥም ገድሎት የሚቀብረዉ አጥቶ ነው አለኝ ፡፡ በጣም አስፈሪ ነበር  እኔም  እንዴት ትተነው እንሄዳለን እንቅበረዉ እንጂ የሞተን ሰዉ ካየህ መቅበር ግዴታ ነዉ እኮ??አልኩት ......... ዳላላዉም አይ አንተ ልጅ  እናንሳው እንቅበረዉ ካልንማ ወደፊት ስንሄድ ብዙ የሞቱ ሰወች እናገኛለን አለኝ..... ያለህ አማራጭ ምን ብታዝን ከንደዚህ አይነት ጭንቀት ራስህን ማውጣት ነው...እነሱን እያየህ ጌታህን እኔን ከዚህ የጠበከኝ እያልክ እያመሰገንክ  ትተህ መሄድ ብቻ ነው አለኝ፡፡     ......ምንም አማራጭ የለም እንዳለዉም እየሄድን የብዙ ሰዉ እሬሳ የሚቀብረዉ ጠፍቶ ...ደግሞ ግማሹም አሞራ እየበላዉ  አየሁኝ.....   በዚህ ባየሁት ሒወት እያዘንኩ የሰዉ ልጅ ያልፍልኛል ብሎ በርሀ ያለቀባሪ መቅረት የቁራ እና የአሞራ ምሳ መሆናችን በጣም አሳዛኝ ነዉ፡፡ እኔ ከሁሉም እንደዚህ ወደ ስደት ሲወጣ እናቱን አባቱን ወንድም እህቱን ልጁን ሚስቱን ጥሎ ያልፍልኛል ብሎ አስቦ እንደወጣ መቅረት አሳዛኝ ነዉ፡፡እናት አባት ወይም የወለደዉ ልጅ ይመጣል ወይም መቼ ነዉ ድምፁን የምሰማዉ እያሉ ሲያለቅሱ መኖር ብቻ ነዉ ....ለምን በስደት ላይ ሙታል እንዴት ብሎ ይመጣል ፡፡ በስደት የወጣ መቼም ሞተ ግን እሱ ብቻዉን አይሞትም እናት እና አባቱ አብረዉ የቁም ሞት ይሞታሉ ..መቼ ነዉ ልጄ የሚደዉልልኝ ???እያሉ መጠበቅ ነዉ የሚሆነዉ.....ሰዉ በስደት እንደ ቅጠል ይረግፋል፡፡      ደግሞ ሴቶቹ በየቦታዉ በማይታወቅ ሰዉ ይደፈራሉ ፡፡የደላሎች ስሜት ማብረጃ ይሆናሉ፡፡ ሴትነቷን መጠቀሚያ ነዉ የሚያረጓቸዉ መጥፎ ደላሎች ለአንዳንድ ባለሀብቶች ብር እየተቀበሉ እዛ በረሀ ላይ ከምታድሩ እቤት እደሩ ብለዉ ያዘኑ መስለዉ ሳትወድ በግዳ አንድ ወንድ ጋር ታድራለች፡፡ ብታለቅስ ብትጮህ ማንም የሚገላግላት የለም ይሄንን ግፍ ከመቀበል በቀር ...ሒወት ይቀጥላል ሳይሆን ላይቀጥልም ይችላል የሚለዉን ማሰብ አለብን ...ሒወት ከስደት ቡሀላ የሚቀጥል አይመስልም አስፈሪ እንቅልፍ የሚነሳ ነዉ፡፡    በዚህ እድሚየ ፈጣሪ ስንቱን አሳየኝ፡፡    ......እንደምንም ብዙ በርሀ ከተጓዝን ቡሀላ ...ባህሩ ዳርቻ ደረስን ፡፡ እዛዉ ሜዳዉ ላይ አደርን......   ጠዋት ላይ እንደተነሳን እዛዉ ሜዳዉ ላይ ከቀይ ባህር አጠገብ.....ከሀርቡ ከተለያዪ የኢትዮጲያ ሀገር የመጡ ሰዎች ጋር ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍን ...ቁምጣ ለብሰን እበሀሩ ጎን ሁነን በዉሀ ስንቦራጨቅ ዋና የሚችል እዛዉ እየዋኙ... ደስ የሚል ጊዜ ስናሳልፍ ዋልን...ትንሽም ቢሆን ተረጋጋሁ ..ትንሽ ደስታ ትልቅ ሀዘንን ማጥፋት ትችላለች፡፡     ግን የወጣሁበት አላማ ለካ ለመደሰት ሳይሆን ለማዘንም ነዉ ፡፡ ይሄን ደስታየን ከአንድ ቀን ሳያልፍ....ጀልባው መጣ ፡፡ ሁላችንም ስደተኟች ወደ ሀያ(20) የምንሆን ሰወች በባህሩ ጉዟችንን ልንጀምር ወደ ጀልባዉ እየወጣን ነዉ......   እኔም ከቀይ ባህር ዳርቻ ቆሜ ፓስፖርቴን እና የሰአዳን ፎቶ የያዘውን ፖርሳየን በፌስታል ውሃ እንዳያበሰብስብኝ ጠቅልየ ጉያየ አስገባሁት ...........ጀልበዋ ወደ የመን መንቀሳቀስ ጀመረች #Part 1⃣8⃣ ከመቶ 👍 በኋላ ይቀጥላል❤ ይ.......ቀ...... ..............ጥ.......ላ............ል ......... @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️