ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 878 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 551,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 607 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 878 名订阅者。
根据 05 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 606,过去 24 小时变化为 -64,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.19% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 274 次浏览,首日通常累积 101 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
51 878
订阅者
-6424 小时
-3167 天
-1 60630 天
帖子存档
51 878
#MAJOR በዶላር ጭማሪ ምክንያት በአለም ላይ ተቀባይነቱ እጀግ በጣም እየጨመረ ነው።
#Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ አሳወቀዋል ፤ Focus አድርጋችሁ ስሩ
ያልጀመራችሁ፦ https://t.me/major/start?startapp=1753715732
https://t.me/major/start?startapp=1753715732
51 878
Repost from N/a
💸😃😗😳😔
አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸 የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ
51 878
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝
እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇
51 878
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk
https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk
51 878
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
51 878
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
51 878
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ
👏ተቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+n-bhQ-GIznZjNjQ8
https://t.me/+n-bhQ-GIznZjNjQ8
51 878
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk
https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk
51 878
Repost from N/a
💸😃😗😳😔
አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸 የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ
51 878
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝
እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇
51 878
🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁
የታሪኩ ርዕስ
😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓
🌀 #Part 1⃣7⃣
✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ
............የደሀ ልጅ ፍቅር.............
ምሽት አካባቢ ተጆራ ደረስን ከተማው ጫፍ ላይ ከመኪና ስንወርድ የከተማይቷ ወጣቶች ተደራጅተዉ መዝረፍ የለመዱት ልክ እንደኮንትሮ ባንድ እቃ ሊሻሙን እየሮጠው መጡ ...... የቻለ እሩጦ ያመልጣል ያልቻለ ያለውን ይዘረፋል
ሲፈትሹ ደግሞ ብር ይዘዉ ይሆናል ብለዉ ስለሚያስቡ ሱሪ አስወልቀዉ ፓንት አይቀራቸውም ....ሁላችንም በሩጫ ብትንትናችንን ወጣ ወደ አገኘንበት አቅጣጫ በመሮጥ ግማሹ መስጊድ ግማሹ በተያየ ቦታ ሄደ
እኔም ከከተማይቷ የሚገኝ አንድ መስጅድ ገብቼ አመለጥኩ ....
መስጊዱ ሁኜ አንድ ሰዉየ ተባበረኝ ብየ .... ለደላላው አስደወልኩበት ያለሁበትን ቦታ የመስጊዱን ስም ሰዎቹን ጠይቄ ነገርኩት.....
.
ደላላዉ ክፍያው ስላላለቀ ለራሱ ሲል ሌላ መኪና ተኮናትቶ በያለንበት እየመጣ ሁላችንንም ሰበሰበን፡፡ የመጨረሻ መዳረሻ ወደሆነችው ሃዩ ከተማ ጉዙ ጀመርን ብዙ ከተጓዝን በኋላ ሃዩ ደረስን፡፡
ሀዩ ከተማ ስንወርድ እኛም እናሳዝናለን ግን ከእኛ የባሰባቸው ብዙ ታያለህ ግማሹ ደላላው ብሩን ተቀብሎ ከድቶት ሲያለቅሱ... ግማሹ እዚያ ድረስ በእግሩ እየተጓዘ ደርሰዉ ደክመዉ የተቀመጡ ...ግማሹ ምግብ ስጡኝ እያለ የሚለምን አለ ግማሹ በርሀብ የተነሳ መንቀሳቀስ መራመድ የማይችል ብዙ ነገር አየሁ፡፡ ... ብቻ ስደት አኡዙቢላሂ አስፈሪ ነዉ የዱኒያ ጀሀነም በስደት ወደ ዉጭ ሀገር ለመሄድ መሞከር ነዉ
አላህ እንዲህ ይላል ወላቱልቁ አንፉሰኩም ኢለተህሉካት >>>>>>ራሳችሁን ወደሚጎዳችሁ መጥፎ ነገር ላይ አትጣሉት <<<< ይለናል
በስደት ጉዞየ ላይ ተወቃሽ ያደረኩት በባህር ሂደው ውጭ ትንሽ ተቀምጠውና ሰርተው ሲመለሱ እያነጀቡና ስለስደት ጥሩ ጎን ብቻ የሚለፈልፉ ሰወችን ነው፡፡ ስደት በባህር መሄድ በጣም ስቃይ ሞት እንዳለው ለምን ይሸፋፍኑታል??? ስደት ማለት ስድ ነው ያንን ሒወት አይቶ መኖር ለራሱ በጣም አስፈሪ ነዉ፡፡
.
....እዚያው ሃዩ ከተማ አደርን በማግስቱ ወደባህሩ ዳርቻ ለመሄድ ከከተማው ወጣ ብለን መኪና መጠበቅ ነበረብንና...... በእግራችን ወጣን
........የሆነ ቦታላይ ደረስን የተሰበሰቡ ሰወች አገኝን ምንድናችሁ ??? ምን ሁናችሁ ነዉ የተሰበሰባችሁት??? አልናቸው
.....እነሱም ደላላወቻችን አስቀምጠውን ነው፡፡ አሉን.... ግማሹ ከተቀመጠ ወር ሆኖታል ከዚያም በላይ አለ እንዳይሞቱ የተወሰነ ምግብ ይሰጣቸዋል እንዳይሄዱ መሳሪያ በያዙ ሰወች ይጠበቃሉ ከዚያ መሀል ራቡ አስክሮት የሚጮህ አለ ፡፡ አንዳንዱ እርሀቡን መቆጣጠር አቅቶት የሚንፈራፈር አለ....አንዳንዱ ደግሞ እንግሊዝኛም ይቀላቅላል፡
እኔ አረበኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ አዉቃለሁ ሲያወሩ አሁን ያሉበትን ቦታ ያሳዝናል፡፡ ያለቦታየ መወድቄን አወኩት ተስፋ ተሟጠጠብኝ.... ብቻ ሀበሻ ስንባል በየሔድንበት ችግር መከራ እናሳልፋለን...እናሳዝናለን፡፡
የኔ ደላላ በሰዉ ነዉ ያገኘሁት ከአሉት ደላላዎች የተሻለ ስለነበረ ወደባህሩ ዳርቻ ሊወስደን መኪና ላይ ጫነን ባህሩ ዳርቻ ለመድረስ ብዙ ሰአት ያስኬዳል ...በመኪና እየሄድኩ በእግሬ ቢሆን ምን ልሆን ነበር ????እያልኩኝ አልሃምዱሊላህ እላለሁ
.......ደላላው የሆነ ቦታ ላይ ሽንት ለመሽናት አቆመ አብሬ ወረድኩ፡፡ አካባቢው አንዳንድ የበረሀ ዛፍ ቅጠል የሌለው ታያለህ ፡፡ እናም የሆነ ግንድ ላይ ዛፉን ተገድፎ የተቀመጠ ሰው አለ ፡፡ ደላላውን ያ ሰው ምንድነው??? አልኩት
....,,ደላላዉም ያማ ብር አንሶት በእግሬ ወደ ባህሩ እደርሳለሁ ብሎ ሲመጣ ረሃብና ውሃ ጥም ገድሎት የሚቀብረዉ አጥቶ ነው አለኝ ፡፡ በጣም አስፈሪ ነበር እኔም እንዴት ትተነው እንሄዳለን እንቅበረዉ እንጂ የሞተን ሰዉ ካየህ መቅበር ግዴታ ነዉ እኮ??አልኩት
......... ዳላላዉም አይ አንተ ልጅ እናንሳው እንቅበረዉ ካልንማ ወደፊት ስንሄድ ብዙ የሞቱ ሰወች እናገኛለን አለኝ..... ያለህ አማራጭ ምን ብታዝን ከንደዚህ አይነት ጭንቀት ራስህን ማውጣት ነው...እነሱን እያየህ ጌታህን እኔን ከዚህ የጠበከኝ እያልክ እያመሰገንክ ትተህ መሄድ ብቻ ነው አለኝ፡፡
......ምንም አማራጭ የለም እንዳለዉም እየሄድን የብዙ ሰዉ እሬሳ የሚቀብረዉ ጠፍቶ ...ደግሞ ግማሹም አሞራ እየበላዉ አየሁኝ.....
በዚህ ባየሁት ሒወት እያዘንኩ የሰዉ ልጅ ያልፍልኛል ብሎ በርሀ ያለቀባሪ መቅረት የቁራ እና የአሞራ ምሳ መሆናችን በጣም አሳዛኝ ነዉ፡፡ እኔ ከሁሉም እንደዚህ ወደ ስደት ሲወጣ እናቱን አባቱን ወንድም እህቱን ልጁን ሚስቱን ጥሎ ያልፍልኛል ብሎ አስቦ እንደወጣ መቅረት አሳዛኝ ነዉ፡፡እናት አባት ወይም የወለደዉ ልጅ ይመጣል ወይም መቼ ነዉ ድምፁን የምሰማዉ እያሉ ሲያለቅሱ መኖር ብቻ ነዉ ....ለምን በስደት ላይ ሙታል እንዴት ብሎ ይመጣል ፡፡ በስደት የወጣ መቼም ሞተ ግን እሱ ብቻዉን አይሞትም እናት እና አባቱ አብረዉ የቁም ሞት ይሞታሉ ..መቼ ነዉ ልጄ የሚደዉልልኝ ???እያሉ መጠበቅ ነዉ የሚሆነዉ.....ሰዉ በስደት እንደ ቅጠል ይረግፋል፡፡
ደግሞ ሴቶቹ በየቦታዉ በማይታወቅ ሰዉ ይደፈራሉ ፡፡የደላሎች ስሜት ማብረጃ ይሆናሉ፡፡ ሴትነቷን መጠቀሚያ ነዉ የሚያረጓቸዉ መጥፎ ደላሎች ለአንዳንድ ባለሀብቶች ብር እየተቀበሉ እዛ በረሀ ላይ ከምታድሩ እቤት እደሩ ብለዉ ያዘኑ መስለዉ ሳትወድ በግዳ አንድ ወንድ ጋር ታድራለች፡፡ ብታለቅስ ብትጮህ ማንም የሚገላግላት የለም ይሄንን ግፍ ከመቀበል በቀር ...ሒወት ይቀጥላል ሳይሆን ላይቀጥልም ይችላል የሚለዉን ማሰብ አለብን ...ሒወት ከስደት ቡሀላ የሚቀጥል አይመስልም አስፈሪ እንቅልፍ የሚነሳ ነዉ፡፡
በዚህ እድሚየ ፈጣሪ ስንቱን አሳየኝ፡፡
......እንደምንም ብዙ በርሀ ከተጓዝን ቡሀላ ...ባህሩ ዳርቻ ደረስን ፡፡ እዛዉ ሜዳዉ ላይ አደርን......
ጠዋት ላይ እንደተነሳን እዛዉ ሜዳዉ ላይ ከቀይ ባህር አጠገብ.....ከሀርቡ ከተለያዪ የኢትዮጲያ ሀገር የመጡ ሰዎች ጋር ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍን ...ቁምጣ ለብሰን እበሀሩ ጎን ሁነን በዉሀ ስንቦራጨቅ ዋና የሚችል እዛዉ እየዋኙ... ደስ የሚል ጊዜ ስናሳልፍ ዋልን...ትንሽም ቢሆን ተረጋጋሁ ..ትንሽ ደስታ ትልቅ ሀዘንን ማጥፋት ትችላለች፡፡
ግን የወጣሁበት አላማ ለካ ለመደሰት ሳይሆን ለማዘንም ነዉ ፡፡ ይሄን ደስታየን ከአንድ ቀን ሳያልፍ....ጀልባው መጣ ፡፡
ሁላችንም ስደተኟች ወደ ሀያ(20) የምንሆን ሰወች በባህሩ ጉዟችንን ልንጀምር ወደ ጀልባዉ እየወጣን ነዉ......
እኔም ከቀይ ባህር ዳርቻ ቆሜ ፓስፖርቴን እና የሰአዳን ፎቶ የያዘውን ፖርሳየን በፌስታል ውሃ እንዳያበሰብስብኝ ጠቅልየ ጉያየ አስገባሁት
...........ጀልበዋ ወደ የመን መንቀሳቀስ ጀመረች
#Part 1⃣8⃣ ከመቶ 👍 በኋላ ይቀጥላል❤
ይ.......ቀ......
..............ጥ.......ላ............ል
.........
@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
51 878
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝
እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇
51 878
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
