ru
Feedback
Amharajobs

Amharajobs

Открыть в Telegram

የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ 👉 @amharajobsAD በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Amharajobs

Канал Amharajobs (@amharajobs) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 82 336 подписчиков, занимая 328 место в категории Карьера и 367 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 82 336 подписчиков.

Согласно последним данным от 16 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 20, а за последние 24 часа — 139, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 64.84%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 28.48% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 53 339 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 23 425 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ 👉 @amharajobsAD በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 17 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Карьера.

82 336
Подписчики
+13924 часа
+7327 дней
+2030 день
Архив постов
የተለያዩ መስሪያ ቤቶች ተፈላጊ ሙያ: ኢኮኖሚክስ,ማኔጅመንት, አካውንቲንግ, አኒማል ኒውትሬሽን, ፕላንት ሳይንስ, አኒማል ሳይንስ, ጂአይኤስ, ጂኦሎጂ, ላቦራቶሪ ቴክኒሻን, ኦዲዮ ቪዲዮ, ጆርናሊዝም, ፖለቲካ ሳይንስ, አምሃሪክ, እንግሊዝኛ, 10ኛ ክፍል, የስራ ልምድ: ከ 1 - 6 ዓመት የስራ ማስታወቂያውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

Amhara Women Association - AWA (UN OCHA Fund) Position: COW Qualification: Bachelor's degree in Public health, Nursing, Sociology, Anthropology, Psychology, Social work, Educational Psychology, Psychiatric, or related field Experience: 0 year Required number: 5 Location: North Shewa zone Deadline: 16/10/2018 EC Interested candidates are invited to apply via email at Fasikabizuayehu@gmail.com or in person For more information, read the comment section! @amharajobs

- ሂል የህክምና ማዕከል የስራ መደብ: የአስተዳደርና ፋይናንስ አሲስታንት የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት, አካውንቲንግ የስራ ልምድ: 1 ዓመት ብዛት: 2 የስራ ቦታ: ጎንደር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12/10/2018 - አማራ ልማት ማህበር - አልማ የስራ መደብ: ብቁ ወጣት ወረዳ ፕሮግራም ኦፊሰር የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ ፐብሊክ ሄልዝ, ሶሻል ሳይንስ, ዲቨሎፕመንት ስተዲስ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 5 ዓመት የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15/10/2018 - የአብክመ ፕላንና ልማት ቢሮ የስራ መደብ: ሴክሬታሪ ተፈላጊ ሙያ: ኮምፒውተር ሳይንስ, ሴክሬታሪያል ሳይንስ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 6 ዓመት የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12/10/2018 - በሰቆጣ ከ/አ ባህልና ቱሪዝም ስፖርት ጽ/ቤት የስራ መደብ: የባህል እሴቶች ልማት ባለሙያ የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በ አንትሮፖሎጂ, አምሃሪክ, ኢንግሊሽ, ሂስትሪ, ሶሾሎጂ, ስነጽሑፍና ቋንቋ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ቦታ: ሰቆጣ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15/10/2018 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

Save the Children International Position: Area Manager Qualification: Master’s in Business Administration, Management, Development Studies or related field Experience: 10 years experience in a corporate or an NGO environment, and at least 6 years in senior leadership role Location: Dessie Deadline: 14/10/2018 EC Application Link Click here @amharajobs

ዋን ኤከር ፈንድ - One Acre Fund የስራ መደብ: ዳታ ኮሌክተር የትምህርት ዝግጅት: በማንኛውም የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ብዛት: 100 የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09/10/2018 ለስራው ማመልከቻ ሊንክ https://ee-surveys.oneacrefund.org/x/bSjcpMVK የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የስራ መደብ: የጡረታ አበል ክፍያ አካውንታንት የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ , ፋይናንስ ብዛት: 20 ደመወዝ: 22,487 ብር የስራ ልምድ: 4 ዓመት የምዝገባ ጊዜ: እስከ 08/10/2018 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @GoogleJobsInAmhara

በ 0 ዓመት የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች ተፈላጊ ሙያ: ሎው, ሲቪል ኢንጂነሪንግ, አርባን ኢንጂነሪንግ, ፕላንት ሳይንስ, ክሮፕ ሳይንስ, ሆቴል ቱሪዝም, ጂአይኤስ, ጂኦሎጂ, ጤና መኮንን, የስራ ማስታወቂያውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

የተለያዩ መስሪያ ቤቶች ተፈላጊ ሙያ: ሚድዋይፍ, ስፖርት ሳይንስ, አካውንቲንግ, ፋይናንስ,ማኔጅመንት, ጂኦግራፊ, ኢኮኖሚክስ, ቢዝነስ ማኔጅመንት, ኢዱኬሽናል ፕላኒንግ, ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ, ቴክስታይል ኢንጂነሪንግ, ሴክሬታሪ ሳይንስ, ዳታ ቤዝ, 8/10ኛ ክፍል, ብዛት: 17 የስራ ልምድ: ከ 1 - 10 ዓመት የስራ ማስታወቂያውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

Amhara Development Association Position: Biqu Wotat Financial Officer Qualification: Bachelor's degree in Accounting, Finance, Business Administration, or related field Salary: 289.14 US dollar Experience: 10 years Location: Gondar, DebreMarkos, DebreBerhan, Bahirdar, South Wollo Deadline: 08/10/2018 EC Full job description and application details are in the comments below. @amharajobs

የተለያዩ መስሪያ ቤቶች የጎንደር ግብርና ምርምር ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ሞጃና ወደራ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የባቲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተፈላጊ ሙያ: ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ, ሄልዝ ኢንፎርማቲክ, ፋርማሲ, ኬሚስትሪ ምግብ ሳይንስ, ኬሚካል ኢንጂነሪንግ, አካውንቲንግ, ማኔጅመንት, ሎው, ፖለቲካል ሳይንስ, ሲቪክስ, ኢዱኬናል ማኔጅመንት, ሾፌር, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ማስታወቂያውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

Samaritan’s Purse Position: Mental Health& Psychosocial Support Officer Qualification: Bachelor's degree in Psychiatry 2 years of counselling and 3 years in MHPSS experience, registration/licensure in social work or counselling, Location: Wag-Himra Deadline: 05/10/2018 EC Application Link Click here @amharajobs

- የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስራ መደብ: ጀማሪ ተመራማሪ የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በአኒማል ሳይንስ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ቦታ: ሰቆጣ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09/10/2018 - የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ተፈላጊ ሙያ: ማኔጅመንት, ኢኮኖሚክስ, ጂኦግራፊ, ሶሾሎጂ, ስታትስቲክስ, ሲቪል ኢንጂነሪንግ, አርባን ኢንጂነሪንግ, ኮምፒውተር ሳይንስ, አርክቴክቸ, ሰርቬየር, የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ቦታ: ኪንፋዝ በገላ ወረዳ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09/10/2018 - ሙሉአለም መካከለኛ ክሊኒክ የስራ መደብ: ጤና መኮንን ወይም ነርስ የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ቦታ: መራዊ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 05/10/2018 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

የአብክመ ጤና ቢሮ የስራ መደብ: ጠቅላላ ሃኪም የትምህርት ዝግጅት: በሕክምና ዲግሪ (MD) የስራ ልምድ: 0 ዓመት ብዛት: 150 የምዝገባ ጊዜ: እስከ 10/10/2018 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

የተለያዩ መስሪያ ቤቶች ተፈላጊ ሙያ: የስነ አእምሮ ስፔሻሊስት ሃኪም, ፋርማሲ, እንስሳት ህክምና,ሴክሬታሪ ሳይንስ, ኮምፒውተር ሳይንስ, አካውንቲንግ, ባንኪንግ, ማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ,, ጄኔራል ሜካኒክ, ሂስትሪ, ጂኦግራፊ, ፖለቲካል ሳይንስ, ሲቪክስ, ኢዱኬሽና ማኔጅመንት, ቋንቋና ስነጽሑፍ, ስታትስቲክስ, ሳይኮሎጂ , 8ኛ ክፍል, የስራ ማስታወቂያውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

- የኪንፋዝ በገላ ወረዳ የስራ መደብ: በተለያዩ ተፈላጊ ሙያ: ሶይል ሳይንስ, አግሪካልቸራል ኢንጂነሪንግ, ናቹራል ሪሶርስ ማኔጅመንት, አኒማል ሄልዝ, ሼተርናሪ ሳይንስ, ኢንቫይሮመንታል ሳይንስ, ፎሬስት ሳይንስ, ናቹራል ሪሶርስ ኢኮኖሚክስ, ማኔጅመንት, ኢኮኖሚክስ, አካውንቲንግ, ስታትስቲክስ, ጂኦግራፊ, ሶሾሎጂ, ሳይኮሎጂ, ፖለቲካል ሳይንስ, አግሪ ቢዝነስ, ሎው, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ቦታ: ኪንፋዝ በገላ ወረዳ - ጋምቢ ጠቅላላ ሆስፒታል የስራ መደብ: የቤት አያያዝ/ላው/ብክለት/መከ ሃላፊ የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ/ሁለተኛ ዲግሪ በሳኒተሪ, ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ የስራ ልምድ: 2/0 ዓመት የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 05/10/2018 - የጎንደር ከተማ ሲቪል ሰርቪስ, የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የስራ መደብ: ረዳት አንባቢ, ሴክሬታሪ ተፈላጊ ሙያ: ሴክሬታሪ ሳይንስ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ዳታቤዝ ማኔጅመንት, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 2/0 ዓመት የስራ ቦታ: ጎንደር,ባህርዳር - የምስ/ጎጃም አስተዳደር ጽ/ቤት የስራ መደብ: ሲስተም አድሚኒስትሬተር የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ቦታ: ደብረማርቆስ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03/10/2018 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

የተለያዩ መስሪያ ቤቶች ተፈላጊ ሙያ: ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ, አርባን ኢንጂነሪንግ, ሃይድሮሊክ ኢንጂነሪንግ, ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ, ቴክስታይል ኢንጂነሪንግ, ኬሚካል ኢንጂነሪንግ, ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ, ሲቪል ኢንጂነሪንግ, ማኔጅመንት, ሂውማን ሪሶርስ, ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን,ኢኮኖሚክስ, ማርኬቲንግ, ሎው, ስታትስቲክስ, አካውንቲንግ, ፐብሊክ ሄልዝ, ኢንቫይሮሜንታል ሄልዝ, ፋርማሲ የስራ ማስታወቂያውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

Ethiopia Red Cross Society Position 1: WASH Engineer Qualification: Bachelor's/Master's degree in Hydraulic Engineering, Water Engineering, or related fields Experience: 7/5 years Position 2: Project Accountant Qualification: Bachelor's/Master's degree in Accounting, Finance, or related fields Experience: 6/4 years Location: Gondar Deadline: 03/10/2018 EC Full job description and application details are in the comments below. @amharajobs

Amref Health Africa Position: Instant Network School Qualification: Bachelor's degree in Computer Science, ICT, Software Engineering, Computer Engineering, or related field Experience: 4 years Location: Bahirdar Deadline: 03/10/2018 EC Application link https://jobs.smartrecruiters.com/AmrefHealthAfrica4/744000130144909-instant-network-school-ins-coach @amharajobs

- የአብክመ ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ የስራ መደብ: ረዳት አንባቢ ተፈላጊ ሙያ: ሴክሬታሪያል ሳይንስ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ዳታቤዝ አድሚኒስትሬሽን, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03/10/2018 - በባህርዳር ከተ/አስ/ ዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ የስራ መደብ: ሴክሬታሪ I ተፈላጊ ሙያ: ሴክሬታሪያል ሳይንስ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ዳታቤዝ አድሚኒስትሬሽን, ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04/10/2018 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

Bahir Dar University Position: Lecturer, Assistant Professor Required fields: Biostatistics, Health Promotion, Health Education, Health Communication, Health Policy, Health Economics, Public Health Experience: 0 year Required number: 12 Location: Bahirdar Deadline: 09/10/2018 EC Full job description and application details are in the comments below. @amharajobs