ar
Feedback
Amharajobs

Amharajobs

الذهاب إلى القناة على Telegram

የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ 👉 @amharajobsAD በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Amharajobs

تُعد قناة Amharajobs (@amharajobs) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 86 505 مشتركاً، محتلاً المرتبة 315 في فئة الحياة الوظيفية والمرتبة 378 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 86 505 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 16 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 822، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 55، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 82.17‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 30.29‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 71 072 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 26 198 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ 👉 @amharajobsAD በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 17 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الحياة الوظيفية.

86 505
المشتركون
+5524 ساعات
+757 أيام
+82230 أيام
أرشيف المشاركات
- ወረታ ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ የስራ መደብ: መምህር የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ, ሜዲካል ላቦራቶሪ የስራ ልምድ: 0 ዓመት ብዛት: 3 የስራ ቦታ: ወረታ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12/01/2019 - የአብክመ መንገድ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ቢሮ የስራ መደብ: ጂአይኤስ ባለሙያ የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በ ጂኦግራፊ, ሶሻል ሳይንስ, ሂስትሪ, ሲቪክስ, ላንድ አድሚኒስትሬሽን, ጂአይኤስ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 6 ዓመት ደመወዝ: 17,838 ብር የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12/01/2019 - የባህርዳር ከ/አስ/ፐ/ የከተማ ትራንስፖርት ኢንተርፕራይዝ የስራ መደብ: የባስ ካፕቴን የትምህርት ዝግጅት: 10/12ኛ ክፍል እና ህዝብ 4 መንጃ ፈቃድ የስራ ልምድ: 6 ዓመት ደመወዝ: 19,843 ብር የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12/01/2019 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለመምህራን ያወጡት የስራ ማስታወቂያ የስራ ልምድ: ከዜሮ ዓመት ጀምሮ ብዛት: 36 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

- አዲስ ጠቅላላ ሆስፒታል የስራ መደብ 1: በተለያዩ የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በ ነርሲንግ, ኢንቫይሮሜንታል ሄልዝ የስራ ልምድ: 0 ዓመት ብዛት: 4 የስራ መደብ 2: ሴክሬታሪ የትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 2 ዓመት የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 11/01/2019 - ኢትዮ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት የስራ መደብ: የኬጂ ዋና መምህር የስራ ልምድ: 2 ዓመት የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 07/01/2019 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

Wollo University Position: Technical Ass, Lecturer, Assistant Professor Qualification: Bachelor's/Master's/ PhD degree in Industrial Chemistry, Geology, Economics, Management, Accounting and Finance, Veterinary Medicine, Social Work, Sociology, Geez, Journalism, Civil Engineering, Chemical Engineering, Architecture, Biomedical Engineering, Electrical nad computer Engineering, Nursing, Medical Laboratory, Health Informatics, Public Health, Radiology, Nephrology, Cardiology, Endocrine, Anesthesiology, Urogynecology, Experience: 0 years Required number: 73 Location: Kombolcha, Dessie Deadline: 18/01/2019 EC Full job description and application details are in the comments below. @amharajobs

- ገበታ የምግብ ዘይት ፋብሪካ የስራ መደብ: ኤሌክትሪክ የትምህርት ዝግጅት: ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ቦታ: ጎንደር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 07/01/2019 - መነን አካዳሚ የስራ መደብ: መምህር ተፈላጊ ሙያ:  እንግሊዝኛ ቋንቋ, በማንኛውም የትምህርት መስክ(ለረዳት እና ዋና መምህርነት) የስራ ልምድ: 0 ዓመት ብዛት: 8 የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 07/01/2019 - አቡነ ሳሙኤል አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት የስራ መደብ: መምህር የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ/ሁለተኛ ዲግሪ በ ኮምፒውተር ሳይንስ, ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ, እንግሊዝኛ ቋንቋ የስራ ልምድ: 2 ዓመት ብዛት: 3 የስራ ቦታ: ጎንደር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 07/01/2019 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

​🎉 እንኳን ለ 2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ! 🌼 ​የመስከረም ማለዳ ጽልመቱን ገፎ አዲስ ብርሃን እንደሚፈነጥቅ ሁሉ፣ አዲሱ ዓመትም አዲስ ተስፋን፣ የላቀ ስኬትንና የስራ እድሎች
​🎉 እንኳን ለ 2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ! 🌼 ​የመስከረም ማለዳ ጽልመቱን ገፎ አዲስ ብርሃን እንደሚፈነጥቅ ሁሉ፣ አዲሱ ዓመትም አዲስ ተስፋን፣ የላቀ ስኬትንና የስራ እድሎችን ይዞላችሁ እንዲመጣ ከልብ እንመኛለን። በተለይም አዲስ ስራ ለምትፈልጉ እንዲሁም የሙያ እድገት ለማሻሻል የምትመኙ ውድ የአማራ ጆብስ ቤተሰቦች፤ የመስከረም አበቦች ምድርን እንደሚያስጌጧት ሁሉ፣ አዲሱ ዓመትም ህልማችሁን እውን አድርጋችሁ የምታጌጡበት፣ የእቅዳችሁ ስኬትና የድካማችሁ ፍሬ የሚበቅልበት ዓመት ይሁንላችሁ! 💼✨ ​🌟 መልካም አዲስ ዓመት!🌻 አማራ ጆብስ - AmharaJobs @amharajobs

Dashen Bank SC Position: Customer Service Officer Qualification: Bachelor's degree in Management, Accounting, Economics, Marketing or a related field Experience: 0 years Location: Under Dessie District Deadline: 07/02/2018 EC Application link and full job description https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=2348&company=dashenbank @amharajobs

Mercy Corps Position 1: Project Officer Qualification: Bachelor's degree in international development, peace and conflict studies, political science, governance, sociology, public administration, law, criminology, social sciences or a related field Experience: 3 years Deadline: 06/01/2019 EC For the application link and full job description, Click here Position 2: Finance Officer Qualification: Bachelor's degree in Accounting, Finance, Business Administration, Economics or a closely related field. Experience: 3 years Deadline: 06/01/2019 EC For the application link and full job description, Click here Position 3: Driver Qualification: At least three years of professional driving experience in an NGO, Government, or Diplomatic environment. Deadline: 05/01/2019 EC For the application link and full job description, Click here Location:Bahir Dar (All positions) @amharajobs

AMF Trading PLC Position: Various Qualification: Bachelor's degree in Applied Biology, Applied Chemistry, Food Science, Food Engineering, Food Science and Nutrition, Environmental Health, Sanitary, Occupational Health, or a related field Experience: 0 years Location: Bahirdar Deadline: 04/13/2018 EC Full job description and application details are in the comments below. @amharajobs

Amref Health Africa Position: Project Assistant Qualification: Bachelor's degree Public Health, Nursing, Midwifery, Health Promotion, Sociology, Social Work, Development Studies , or a related field Experience: 2 years experience in supporting community-based health, SRH, adolescent/youth, Gender, Protection or development project Location: Sekota Deadline: 03/13/2018 EC Application link and full job description https://jobs.smartrecruiters.com/AmrefHealthAfrica4/744000146892359-project-assistant-srhr-next-alliance-ethiopia @amharajobs

- በጎንደር ከተማ/አ የአራዳ ክፍለ ከተማ የስራ መደብ: የዕቃ ግምጃ ቤት ሃላፊ የትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ በማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ኢኮኖሚክስ, ማርኬቲንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ቦታ: ጎንደር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03/13/2018 - የልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የስራ መደብ 1: የመንገድ መሃንዲስ የትምህርት ዝግጅት:  ሲቪል ኢንጂነሪንግ, ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት የስራ ልምድ: 6 ዓመት የስራ መደብ 2: የህንፃ መሃንዲስ የትምህርት ዝግጅት: ሲቪል ኢንጂነሪንግ, ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት የስራ ልምድ: 6 ዓመት የምዝገባ ጊዜ: እስከ 01/13/2018 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

Dashen Bank SC Position: Customer Service Officer Qualification: Bachelor's degree in Management, Accounting, Economics Marketing or a related field Experience: 0 years Location: Under Bahirdar District Deadline: 05/13/2018 EC Application link and full job description https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=2306&company=dashenbank @amharajobs

Amhara Development Association - አልማ (In collaboration with IRC) Position: Playful Education Program Facilitator Qualification: Diploma in Teaching Education Required number: 86 Experience: 2 years of experience in teaching or community mobilization Location: North Wollo Deadline: 29/12/2018 EC Full job description and application details are in the comments below. @amharajobs

ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ትምህርት ቤት የስራ መደብ: መምህር ተፈላጊ ሙያ: ጂኦግራፊ, ታሪክ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ, ግዕዝ, ቅድመ መደበኛ የስራ ልምድ: 0 ዓመት ብዛት: 6 የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 02/13/2018 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

የተለያዩ መስሪያ ቤቶች ተፈላጊ ሙያ: ነርሲንግ, ሜዲካል ዶክተር, ሜዲካል ላቦራቶሪ, ሚድዋይፍ, ሄልዝ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ, ዳታቤዝ, ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ, አካውንቲንግ, ማኔጅመንት, ማርኬቲንግ, ቢዝነስ ማኔጅመንት, የሰው ሃብት አስተዳደር, ሎጂስቲክስ, ጀኔራል መካኒክ, ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ, ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ, ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት, 8ኛ ክፍል, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: ከዜሮ ዓመት ጀምሮ የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

ብሉ ስፓርክ ቢዝነስ ቴክኖሎጂ የስራ መደብ: የምዝገባ ባለሙያ የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ በኮምፒውተር ሳይንስ, ማኔጅመንት, ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ, አካውንቲንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 0 ዓመት ብዛት: 150 የስራ ቦታ: አማራ ክልል ላይ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04/01/2019 ለስራው ለማመልከት https://ee-eu.kobotoolbox.org/single/7f5c0f2fe4701956df9b402559f403b0 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

ለመምህራን የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

Hibret Bank SC Position: Manager Grade C Qualification: Bachelor's degree in Management, Accounting, or a related field Experience: 9 years Number of positions: 2 Location: Gondar, Gendewuha Branch Deadline: 28/12/2018 EC Full job description and application details are in the comments below. @amharajobs

ባህርዳር ዩኒቨርስቲ የስራ መደብ 1: የመስክ መረጃ ሰብሳቢ የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በ ጤና መኮንን, ነርሲንግ, ሚድዋይፍ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 0 ዓመት ብዛት: 4 የስራ ቦታ: ሰሜን ሜጫ, ኩድሚ, ቆለላ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 30/12/2018 የስራ መደብ 2: የስፌት ሰራተኛ የትምህርት ዝግጅት: ደረጃ-4/ደረጃ-3 በአልባሳት ስፌት ሙያ የስራ ልምድ: 0 ዓመት ብዛት: 5 ደመወዝ: 11,500/8,029 ብር የስራ ቦታ: ባህርዳር የስራ መደብ 3: በተለያዩ የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ, ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ, ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ, ጋርመንት ኢንጂነሪንግ, ፋሽን ዲዛይን, ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 4 ዓመት ብዛት: 4 ደመወዝ: 21,238 ብር የስራ ቦታ: ባህርዳር የስራ መደብ 4: የስፌት ኦፕሬተር የትምህርት ዝግጅት: ደረጃ-3 በአፓራል ኢንዱስትሪ, ፋሽን ኢንዱስትሪ, ቴክስታይል ወይም ተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ: 4 ዓመት በልብስ ስፌት ብዛት: 22 ደመወዝ: 14, 983 ብር የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 27/12/2018 የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs

የተለያዩ መስሪያ ቤቶች ተፈላጊ ሙያ: ጤና መኮንን, አካውንቲንግ, ኢዱኬሽን, ሳይኮሎጂ, አምሃሪክ, ኢንግሊሽ, ማኔጅመንት, ውድ ቴክኖሎጂ, ሜታል ቴክኖሎጂ, አፕላይድ ኬሚስትሪ, ፉድ ሳይንስ, ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ, የትራክተር ኦፕሬተር, በማንኛውም የትምህርት መስክ(ለሽያጭ ሰራተኛ) የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! @amharajobs