ru
Feedback
𝑻𝒓𝒆𝒆𝒑𝒍

𝑻𝒓𝒆𝒆𝒑𝒍

Открыть в Telegram

መማር ከፈለክ ቀኖች ሁሉ አስተማሪ ናቸው። https://t.me/treeplh2 ለጥያቄና ለአስተያየት @yisakor24

Больше
966
Подписчики
+124 часа
Нет данных7 дней
-1130 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июнь '26
июнь '26
+17
в 0 каналах
май '26
+38
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+37
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+38
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+12
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+15
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+38
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+36
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+35
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+40
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+54
в 1 каналах
Get PRO
июль '25
+41
в 2 каналах
Get PRO
июнь '25
+36
в 2 каналах
Get PRO
май '25
+46
в 1 каналах
Get PRO
апрель '25
+34
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+38
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+46
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+68
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '24
+88
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+61
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+56
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+54
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+114
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+96
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+88
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+76
в 1 каналах
Get PRO
апрель '24
+93
в 1 каналах
Get PRO
март '24
+98
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+112
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+96
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+272
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+200
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '23
+319
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
24 июня+1
23 июня0
22 июня+1
21 июня+2
20 июня0
19 июня+2
18 июня+2
17 июня0
16 июня0
15 июня+2
14 июня+1
13 июня+1
12 июня0
11 июня+1
10 июня0
09 июня0
08 июня0
07 июня0
06 июня+1
05 июня+1
04 июня+1
03 июня+1
02 июня0
01 июня0
Посты канала
ሰዎች በአንተ ውስጥ ምንም መልካም ነገር ማየት እንደማይችሉ ሲናገሩ፤ እቅፍ አድርገህ ሕይወት ለዓይነ ስውራን አስቸጋሪ እንደሆነች ንገራቸው።😁 @treeplh2

2
ማንም ሰው በውለታ እንዲያስርህ አትፍቀድልት ፤ ገደል መግባት ይችላሉ ከነውለታቸው ።🚶‍♂ እድሜና ጤና ይስጥህ እጥፉን ትመልሳለህ እያደርን❤️ @treeplh2 @treeplh2
ማንም ሰው በውለታ እንዲያስርህ አትፍቀድልት ፤ ገደል መግባት ይችላሉ ከነውለታቸው ።🚶‍♂ እድሜና ጤና ይስጥህ እጥፉን ትመልሳለህ እያደርን❤️ @treeplh2 @treeplh2
222
3
ሁሉንም አክብር ነገር ግን ማንንም አትፍራ። @treeplh2 @treeplh2
ሁሉንም አክብር ነገር ግን ማንንም አትፍራ። @treeplh2 @treeplh2
312
4
በሙት አይቀለድም እንጂ የሚቀጥለው ምርጫ ላይ አስክሬን መረጠ ይሉናል። ከንቱ ሀገር🚶‍♂ @treeplh2 @treeplh2
በሙት አይቀለድም እንጂ የሚቀጥለው ምርጫ ላይ አስክሬን መረጠ ይሉናል። ከንቱ ሀገር🚶‍♂ @treeplh2 @treeplh2
363
5
ብዙ ነገር ልታገስ እችላለሁ ፤ ንቀትን ግን መቼም አልታገስም። ሞቴን እመርጣለሁ!!😎 @treeplh2 @treeplh2
ብዙ ነገር ልታገስ እችላለሁ ፤ ንቀትን ግን መቼም አልታገስም። ሞቴን እመርጣለሁ!!😎 @treeplh2 @treeplh2
405
6
ብዙ ጊዜ በሕይወታችን ስንወድቅ ወይም መድረስ ያለብን ቦታ አልደረስንም ብለን ስንቆጭ ራሳችንን የምንቀጣው፣ ፍጹም ለመሆን ስለምንሞክር ነው። መላእክትን እንኳ ሳይቀር ስንፍና እንደሚከሳቸው በቅዱስ ቃሉ ተጽፏል፤ ፍጹም እግዚአብሔር ብቻ ነው። ይህንን እውነት ሲገባን ራሳችንን ከማይቻል የጭንቀት ቀንበር ነፃ እናወጣለን። መሳሳትና መውደቅ የሰው ልጅ ተፈጥሮ አካል መሆኑን ስንቀበልም፣ ውድቀትን እንደ መጨረሻ ሳይሆን እንደ መማሪያ ክፍል ማየት እንጀምራለን። ሰውን እውነተኛ ሰው የሚያደርገው ይህ ነው፤ እንደ እንስሳ ፍጹም ጨካኝና ሕሊና ቢስ አይደለም፣ እንደ መላእክትም ፍጹም ረቂቅ አይደለም። ሰው ማለት መውደቅና መነሳት የሚችል፣ ከስህተቱ በንስሐና በጸጸት ታጥቦ የሚቀደስ ድንቅ ፍጡር ነው። ውድቀት በራሱ ጨለማ ቢሆንም፣ ከጀርባው ግን “ተነስ! ገና ሰዓት አለህ፤ የጀመርከው ሕልም አለህ!”የሚል የፈጣሪ የቸርነት ሹክሹክታ አለ። ያንን ድምፅ ሰምቶ፣ አቧራውን አራግፎ መነሳት መቻል እሱ ነው የብልሆችና የጽኑዓን ሰዎች ትልቁ ጥበብ።🚶‍♂ @treeplh2 @treeplh2
390
7
ሰው በተስፋ መጠበቅ ያለበት እርግጠኛ የሆነበት ነገርን ብቻ ነው ብዬ አምናለሁ ። አንዳንድ ነገር ላይ ያለን እይታ በሰማይ ላይ እንዳለ ደመና ነው፤ ተስፋ ግን መሬት ላይ የምትተክለው ዘር ነው። እር
ሰው በተስፋ መጠበቅ ያለበት እርግጠኛ የሆነበት ነገርን ብቻ ነው ብዬ አምናለሁ ። አንዳንድ ነገር ላይ ያለን እይታ በሰማይ ላይ እንዳለ ደመና ነው፤ ተስፋ ግን መሬት ላይ የምትተክለው ዘር ነው። እርግጠኛ ባልሆንክበትና ባላመንክበት ነገር ላይ ሀሳብህን የመቀየር ሙሉ መብት አለህ። @treeplh2 @treeplh2
377
8
አንዳንዶች በሰዎች አስተያየት፣ ክህደት ወይም መለወጥ ምክንያት ተስፋ ሲቆርጡና ሕይወታቸውን ሲያጨልሙ ማየት በእውነት ያስገርማል። ትላንት ወደ ሕይወትህ የመጣ፣ ታሪክህን የማያውቅ ባዕድ ሰው ዛሬ እንዴት ሙሉ ሕይወትህን የመወሰን፣ የመቆጣጠር ሥልጣን ይኖረዋል? በዚህች ምድር ላይ ሁሉም ነገር "ኮንትራት" ነው። ማንም ሰውና ምንም ነገር ለዘለዓለም አብሮህ እንዲኖር አልተፈጠረም። ከእናትህ ማኅፀን ጀምሮ አብሮ የተወለደ የለም፣ እያንዳንዱ ሰው ወደ ሕይወትህ የሚመጣው ለተወሰነ ምዕራፍ፣ ለአንድ የተለየ ምክንያትና ለጊዜያዊ ኮንትራት ብቻ ነው። ጊዜው ሲያበቃ ደግሞ ጥሎህ መሄዱ የማይቀር ሀቅ ነው። የወደደህ አብሮህ ይቀጥላል ፤ የደበረው ደግሞ ይሄዳል። ስለዚህ በሰዎች መምጣትና መሄድ ውስጥ ልብህን አታስጨንቅ። ራስህን ቻል፤ በገዛ እግርህ ላይ ብቻ ቁም። ማንም ሰው ያንተን ሰላም እንዲሰርቅህ አትፍቀድ። የሕይወትህ ድልድይ የሚሠራው በላብህና በጥረትህ እንጂ በሰዎች ቃልኪዳን አይደለም። አንተ ሹፌሩ ነህ ሌላው ተሳፋሪ ነው ፤ በጉዞ ላይ ደግሞ ተሳፋሪም ወራጅም አለ ሹፌሩ ከነተሳፋሪው ቤቱ ገብቶ አያውቅም።🚶‍♂ ሰላም እደሩልኝ❤️ @treeplh2 @treeplh2
421
9
እንኳን ሰው ጊዜም ጊዜያዊ ነው ፤ በጊዜያቸው ይመጣሉ ፣ ጊዜያቸው ሲያበቃ ይሄዳሉ። @treeplh2 @treeplh2
እንኳን ሰው ጊዜም ጊዜያዊ ነው ፤ በጊዜያቸው ይመጣሉ ፣ ጊዜያቸው ሲያበቃ ይሄዳሉ። @treeplh2 @treeplh2
431
10
ብዙ ሰወች ወያላው ለፍፃሜ መድረሱን ተከትሎ ካሁኑ የሀገሪቷ ሁኔታ እያሳሰበው ይገኛል እኔንም ጨምሮ😊 ግን ሳስበው የወያላው ስኬት እኛ አሁን ካለንበት የሀገር ሁኔታ አይብስም፤ መከራ የለመደ ህዝብ፣ሁለት ሊትር ውሀ በ60 ብር ገዝቶ የሚጠጣ ህዝብ የወንድሙን ደስታ መቀበል አይከብደውም።🤗 @treeplh2 @treeplh2
483
11
I can't🤣🤣🤣🤣🤣
I can't🤣🤣🤣🤣🤣
0
12
በመድኃኒታችን በጌታችን በኢየሱስ ክርሰቶስ ሞት እና ትንሳኤ ላመናችሁ እናም  ከዘላለም ሞት በእርሱ ስራ ለዳናችሁ እንኳን ለፋሲካ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰሳችሁ። ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶልናል❤️🤌  @treeplh2 @treeplh2
0
13
እድሜ ላይ እድሜ ዓመት ላይ ዓመት ቀን ላይ ቀን በተጨመረልኝ ቁጥር የእግዚአብሔር ምህረት እና ቸርነት ይታየኛል።❤️🚶‍♂ @treeplh2 @treeplh2
0
14
ብዙ ትዝታወች ሊኖሩህ ይችላል ፤ በልጅነትህ ጊዜ ካሳለፍከው ህይወት ግን አይበልጥም።🚶‍♂ @treeplh2 @treeplh2
ብዙ ትዝታወች ሊኖሩህ ይችላል ፤ በልጅነትህ ጊዜ ካሳለፍከው ህይወት ግን አይበልጥም።🚶‍♂ @treeplh2 @treeplh2
0
15
የአሪስጣጣሊስ የጓደኝነት ደረጃዎች ታላቁ ፈላስፋ አሪስጣጣሊስ ጓደኝነትን በሦስት ይከፍለዋል፦ 1 የጥቅም ጓደኝነት (Utility) ለሥራ ወይም ለጉዳይ የሚደረግ። 2 የደስታ ጓደኝነት (Pleasure) ፈታ ለማለት ለጨዋታ ብቻ የሚሆን። 3 የመልካምነት ጓደኝነት (Virtue) ይህኛው "እውነተኛው" ጓደኝነት ነው። እዚህ ጋር ጓደኛህን የምትወደው ስላለው ነገር ሳይሆን ስለ ማንነቱ ነው። አብሮ መማርና መስራት ለመጀመሪያዎቹ ሁለት ደረጃዎች መነሻ ሊሆኑ ይችላሉ እንጂ ሦስተኛው ደረጃ ላይ አያደርሱም። አብረህ ስለዋልክ ጓደኛ አትባልም፤ አብሮ መማርም ሆነ መስራት የቦታ እና የጊዜ መገጣጠም እንጂ የልብ መገጣጠም አይደለም። ጓደኝነት ከሁኔታዎች በላይ የሆነ በጥቅም የማይለካ በጊዜ የማይሻር የነፍስ ትስስር ነው። ብዙ ሰው መንገደኛ ሆኖ ሳለ ጓደኛ ይመስላል። ልዩነቱ የሚታወቀው ግን መንገዱ ሲያልቅና ጥቅሙ ሲቆም ነው። እውነተኛ ጓደኛ ማለት ሁኔታዎች ሲቀየሩ አብሮ የማይቀየር፣ ትላንት በነበረህ ማንነት ዛሬም የሚያከብርህ የነፍስህ መስታወት ነው። * አብሮ መኖር ቅርበት ነው፤ ጓደኝነት ግን የልብ ትርታን ማድመጥ ነው። * ስራና ትምህርት ሰዎችን ያገናኛሉ፤ ጓደኝነት ግን ሰዎችን አንድ ያደርጋል። * ብዙዎች አብረውህ ይጓዛሉ፤ ጥቂቶች ግን አብረውህ ይቆማሉ።🚶‍♂ እደሩልኝ❤️ @treeplh2 @treeplh2
0