cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የህይወት ቃል

Poems and stories በህይወት ቃል የቴሌግራም ቻናል መንፈሳዊ ግጥሞች ልዪ ልዩ ትረካዎች

Больше
Эфиопия8 826Амхарский7 182Категория не указана
Рекламные посты
339
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ወንድሜን ከሞት ቀስቅሰህ፣ ላይቀር እንባዬን ማበስህ፣ ለምን ይሁን ሳለቅስ አይተህ፣ ከኔ ጋር እንባን ማበስህ፤ ስለምትወደኝ አይደል ወይ እንዳይከፋኝ ላዛች አፍታ፣ ይነሳል ብለህ አልሳቅክም ኢየሱስ የልቤ ጌታ😭😭💔💔 @poemsforjesus #berbantefeta
Показать все...
8
Repost from REVEAL JESUS
00:17
Видео недоступноПоказать в Telegram
Day3 Digital Gospel Week #share to preach gospel with us ( story )
Показать все...
video.mp41.76 MB
👍 1
😭 አገር አለኝ 😭 በስጋ አህዛብ በእጅ ያልተገረዝኩ ከተስፋው ቃልኪዳን ከእስራኤል የራኩ በዚህ አለም ተስፋን ቆርጬ እየኖርኩ ኢየሱስ ወረደ ከሰማይ ሰማያት ሰላም ተሰበከ ሊድኑ ያመኑት ርቄ የነበርኩት ቀረብኩኝ በደሙ ምስራች ሆነልኝ ደረሰኝ ሰላሙ ወደ አብ እንድገባ እንድሆን በእርሱ መንፈስ ከቅዱሳኑ ጋር መንግስቱን እንድወርስ መፃተኛ እንዳልሆን ከእንግዲህ እንግዳ ባለአገር አረገኝ ከፍሎት የኔን እዳ                              ✍✍ በኤልሳ @poemsforjesus @poemsforjesus
Показать все...
👍 2 1
ዛሬ ብዙ ሰው እየተሳተፈ አይደለም። ጌታ ቢፈቅድ ነገ እንቀጥላለን #share @poemsforjesus
Показать все...
ለዛሬ ይበቃናል😊 በሳምንት አንድ ወይም ሁለት ቀን ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል። ቀን ምረጡ የተወደዳችሁ 🥰 አስተያየት ካላችሁ group ላይ ፃፉልኝ።Anonymous voting
  • ሰኞ
  • ማክሰኞ
  • ረቡዕ
  • ሀሙስ
  • አርብ
  • ቅዳሜ
  • እሁድ
0 votes
1
የተሰወረውን መዝገብ የአሸዋውን ብዙ ባለጠግነት የባህሩን አህዛብ ተጠርተው በተራራው እንዲሰው ባርኮት የደረሰው የትኛው ነገድ ነው?Anonymous voting
  • ዛብሎን
  • አሴር
  • ጋድ
  • ንፍታሌም
0 votes
በሰማያት ጠል ገናንነት በታችኛው ቀላይ በፀሃዩ ፍሬያት ጨረቃ ተራራ ኮረብታ ዘርዝሮ ማን ነው የተባረከው ብዙ ተጨምሮAnonymous voting
  • ጋድ
  • ዳን
  • ዛብሎን
  • ዮሴፍ
0 votes
በእግዚአብሔር ተወዳጅ በእርሱ የሚታመን ቀኑን ሚጋርደው በትከሻው መሃል ይሄንንስ ነገድ ስሙን ማን እንበልAnonymous voting
  • ይሁዳ
  • ብንያም
  • ዮሴፍ
  • ጋድ
0 votes
እንዲገባ ወደ ወገኖቹ ይጠንክሩ እጆቹ ጠላቱ እንዲረታ ሊሆነው ረዳት ለየትኛው ወገን ተሰጠ ይህ ባርኮትAnonymous voting
  • ሮቤል
  • ዛብሎን
  • ይሁዳ
  • ብንያም
0 votes
ቱሚምህ ኡሪምህ ለቅዱሱ ሰው በመሪባ ውሃ ለተከራከርከው በመሰዊያው ሊቆም ሙሴ የባረከው የትኛው ነገድ ነው?Anonymous voting
  • ሌዊ
  • ይሁዳ
  • ዛብሎን
  • ዮሴፍ
0 votes