ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Android Box and Camera

Android Box and Camera

Открыть в Telegram

ስለ CCTV Camera እና Android TV Box የምንወያይበት

Больше
1 444
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-230 дней
Архив постов
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 SDS ይሰራል (ያለ ኢንተርኔት Amos እና OSN) እንዲከፍት ተደርጓል) 🔥 Eutelsat 7°E ላይ ያሉትን Azam Package ይከፍታል 🔥 የሚያምር Boot Logo ተሰርቶለታል @Lifestar_Ethiopia_Bot 19_8_2022

ለብዙ ጥቅም የሚውል ብዛት DC 12 Volt አዳብተር አለን ፈላጊ ካለ 0911001481 ወይም 0911961727
ለብዙ ጥቅም የሚውል ብዛት DC 12 Volt አዳብተር አለን ፈላጊ ካለ 0911001481 ወይም 0911961727

የተለያዩ ፋይንደሮችን ለመግዛት የምተፈልጉ ሰዎች ሁሉም አይነት ዲሽ ማስተካከያ ዲጅታል ፋይንደሮች አሉን ፈላጊ ካለ 0911001481 ወይም 0911961727 1. SKYDream 8900 2. Ibrave
የተለያዩ ፋይንደሮችን ለመግዛት የምተፈልጉ ሰዎች ሁሉም አይነት ዲሽ ማስተካከያ ዲጅታል ፋይንደሮች አሉን ፈላጊ ካለ 0911001481 ወይም 0911961727 1. SKYDream 8900 2. Ibravebox V8 3. Findsat 8620 4. Xcruser 6650 5. Satlocker 8511 (Xcruiser 5600)

+1
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር ያለ ኢንተርኔት IKS (Amos እና OSN) እንዲሰራ Master ማድረጊያ (STB to Dongle) እና ወደ ረሲቨር መቀየርያ (Dongle to STB) ሶፍትዌር ነው። ለበተጠ መረጃ @Lifestar_Ethiopia_Bot

አሁን ቸልሲ ከ ቶትንሀም Amos 4°W ያለምንም ኢንተርኔት በ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD GOLDSTAR 9000 GHOST S
አሁን ቸልሲ ከ ቶትንሀም Amos 4°W ያለምንም ኢንተርኔት በ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD GOLDSTAR 9000 GHOST SUPERSTAR 6464HD Mega SUPERSTAR 6565HD Mega LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ LIFESTAR 9090 HD Diamond LIFESTAR 9090HD mini LIFESTAR 9090HD LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨሮች በነፃ SDS ሲስተም

በ LIFESTAR 9090 Diamond (9000 Ghost) እና በ LIFESTAR 8585, 6565,7200 ረሲቨሮችን ያለምንም ኢንተርኔት Connection በ SDS (በሳተላይት ኢንተርኔት) የትም ቦታ ሆናችሁ OSN እና Amos (Yes Package) በጥራት ምንም ቀጥቀጥ ሳይል ማየት ትችላላችሁ ለሌሎቹ LIFESTAR ሞዴሎች ሶፍትዌር እየሰራን ነው ከ Goldstar እና LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት የምንለው በምክንያት ነው።

በ LIFESTAR 9090 Diamond (9000 Ghost) እና በ LIFESTAR 8585, 6565,7200 ረሲቨሮችን ያለምንም ኢንተርኔት Connection በ SDS (በሳተላይት ኢንተርኔት) የትም ቦታ ሆናችሁ OSN እና Amos (Yes Package) በጥራት ምንም ቀጥቀጥ ሳይል ማየት ትችላላችሁ ለሌሎቹ LIFESTAR ሞዴሎች ሶፍትዌር እየሰራን ነው ከ Goldstar እና LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት የምንለው በምክንያት ነው።

Dongle SDS ምንድን ነው? Dongle SDS ማለት ትንሽ ቆየት ያለ ሲስተም ነው እሱም ከዚህ በፊት አንድ ረሲቨር ላይ ሁለት LNB IN (Dual Tuner) ያላቸው ረሲቨሮች ላይ ብቻ ነበር የሚሰራው አሰራሩም ደግሞ በመጀመርያ ሰርቨሩ ያለበትን ሳተላይት እንሰራለን ለምሳሌ Yahsat 52.5E ወይም Express AM 14°W ሰርተን ረሲቨሩ ላይ LNB IN 1 (Tuner 1) ላይ እንሰካለን በመቀጠል LNB IN 2 (Tuner 2) ላይ ደግሞ Amos እና OSN እንሰራለን ከዛ ያለምንም ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሰርቨሩ የሚከፍታቸውን ቻናሎች ከፍተን ማየት እንችላለን ማለት ነው ኢንተርኔቱን ወይም ቻናሎቹን መክፈቻ ቁልፉን ከ LNB IN 1 (Tuner 1) ስለሚወስድ ኢትዮጲያ ውስጥ የትም አካባቢ ሆናችሁ በዚህ አይነት ሲስተም መክፈት ትችላላችሁ ሁለት ረሲቨሮችን በመጠቀም አንደኛውን ረሲቨር እንደ Master (Tuner 1) መጠቀም እንድንችል ሁለተኛውን ረሲቨር ደግሞ እንደ Slave (Tuner 2) በመጠቀም ያለ ምንም ኢንተርኔት ኮኔክሽን OSN እና Amos ከፍተን ማየት ያስችለናል ማለት ነው በትንሹ ለማስረዳት ሁለት SDS Support የሚያደርጉ ረሲቨሮችን እናዘጋጃለን ለምሳሌ 1 LIFESTAR 9090 Diamond (9000 Ghost) 1 Goldstar 7200HD(6565mega) በመቀጠል Yahsat 52.5 እንሰራለን ወይም ከቨሬጁ አነስተኛ አካባቢ ከሆናችሁ Express AM 14°W እንሰራለን ይሔ ሳተላይት በጣም ኳሊቲው ከፍተኛ ነው ሁሉን ኢትዮጲያ ያዳርሳል ከ Nilesat እና Amos ጋር አንድ ላይ ይሰራል ስለዚህ አብዛኞቻችሁ ለ SDS Express AM 14°W ብትሰሩ ይመረጣል በመቀጠል LIFESTAR 9090 Dimond (9000 Ghost) ረሲቨርን ወደ SDS Dongle Device ለውጠን Yahsat 52.5 ወይም Express AM 14°W የሰራነውን LNB ረሲቨሩ ላይ እንሰካለን ከዛ ረሲቨሩ ሆትስፓት ማብሪያ Option አለው ON እናደርጋለን ማለት ነው በመቀጠል Goldstar 7200HD(6565mega) ረሲቨራችን ላይ Amos እና OSN ሰርተን ዋይፋይ አንቴና ሰክተን ከ 9090 Diamond (9000 Ghost) የተለቀቀውን ሆትስፓት ከ Goldstar 7200HD(6565mega) ጋር አገናኝተን ቻናሎቹን ያለ ኢንተርኔት ከፍተን ማየት እንችላለን ማለት ነው እስከ አሁን ድረስ SDS Host መሆን የሚችል ረሲቨር LIFESTAR 9090 Diamond (9000 Ghost)ብቻ ናቸው ተቀባዩ ወይም የ Slave ሰርቨር ቢያልቅም ወይም Expired ቢያደርግም ይሔ ሲስተም በጥራት ይሰራል ከ LIFESTAR እና ከ GOLDSTAR ጋር ጉዞ ወደፊት ነው የምንለው በምክንያት ነው። SDS ሰጪ ወይም Master መሆን የሚችሉ ረሲቨሮች GOLDSTAR 9000 GHOST LIFESTAR 9090HD Diamond SDS ተቀባይ ወይም Slave መሆን የሚችሉ ረሲቨሮች GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD GOLDSTAR 9000 GHOST SUPERSTAR 6464HD Mega SUPERSTAR 6565HD Mega LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ LIFESTAR 9090 HD Diamond LIFESTAR 9090HD mini LIFESTAR 9090HD LIFESTAR 9595HD 4K LIFESTAR 9090 Diamond እና GOLDSTAR 9000 Ghost በውስጣችው አንድ ወር ነፃ SDS Master አካውን አላቸው Expired ከሆነባችሁ ደግሞ እኔጋር ማስሞላት ትችላላችሁ

​​👁ሰበር መረጃ👁 የሚገርም ረሲቨር በሚገርም ዋጋ GoldStar 9000 Ghost 1. የትኛውም ረሲቨር የሌለው ለብዙ ጥቅም የሚውል Bluetooth Function አብሮት አለው ለምሳሌ ኳስ እያየን ድምፁ ሰውን እንዳንረብሽ ከፈለግን ከ Bluetooth AirPhone ጋር ድምፁን መስማት እንችላለን ወይም ጂፓስ ካለን ያለምንም ገመድ ማገናኘት እንችላለን 1. 15 ወር ነፃ Forever ሰርቨር አለው (Amos እና OSN በኢንተርኔት ይከፍታል በተጨማሪም Amos ላይ Manchester United ቻናል ይከፍታል) 2. SDS ያስጠቅማል (Amos እና OSN) ያለኢንተርኔት ይከፍታል እንደ ማድተር መጠቀም ትችላላችሁ 3. የ 6 ወር ነፃ Apollo5 IPTV ያስጠቅማል አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች ለምሳሌ Bein Sport ከ 1 እስከ 16, SkySport, Canal + DSTV SuperSport... ጨምሮ በ Full HD ጥራት እንደ ኢንተርኔት ፍጥነታችን ጥራቱን እየጨመርን እና እየቀነስን መክፈት እንችላለን በተጨማሪም Unlimited Apollo5 VOD አለው ኢንተርኔት እስካለን ድረስ የሚገራርሙ ፊልሞችን ያለ ዲሽ መመልከት እንችላለን 4. G- Screen App ለአንድሮይድ እና ለ IOS ተጠቃሚዎች አለው ይሔ ማለት ስልካችን ውስጥ ያሉትን የሚዲያ ፋይሎች ወደ ቲቪ እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን፣ ረሲቨራችን ውስጥ የሚገኙትን ቻናሎች በስልካችን ማጫወት እንችላለን ወዘተ ጥቅሞች አሉት 5. Yacine IPTV App ወደ ቲቪ እንዲጫመት ማድረግ ይችላል 6. Dolby Digital እና Dolby Digital Plus Sound Support ያደርጋል 7. HEVC 265 ቻናሎችን Support ያደርጋል 8. ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ ማስተካከል ይቻላል ወዘተ.... 9. ረሲቨሩ የሚሸጠው ከነዋይፋይ አንቴና ነው 10. ረሲቨሩ ኦርጅናል ባለብረት በተን ሪሞት ነው የሚጠቀመው 11. ረሲቨሩ የፈለግነውን የኳስ ቻናል ወደ አማረኛ እና እንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መቀየር ይችላል። 12. YouTube እና TikTok በጥራት ያስጠቅማል 13. Radio ያስጠቅማል ለምሳሌ ለኳስ ወዳዶች አማረኛ ኮሜኔታተር ይሰራል 14. MYHD IPTV እና Super G-Share Plus IKS Code መቀመል ይችላል 15. CHMax ይሰራል (የቻናል ሎጎ ያሳያል) 16. Online Update ይሰራል በየጊዜው አዳዲስ ሶፍትዌር ይለቀቅለታል 17. ረሲቨሩን ስትገዙት አብሮች Wifi አንቴና እና Bluetooth አንቴና አለው 18. USB Tethering ይሰራል (ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ረሲቨራችን ኢንተርኔት መስጠት እንችላለን) ዋጋ ለመጠየቅ እና ረሲቨሩን ለመግዛት @BekyJa 0911001481 ወይም 0911961727 መጠቀም ትችላላችሁ