ar
Feedback
Android Box and Camera

Android Box and Camera

الذهاب إلى القناة على Telegram

ስለ CCTV Camera እና Android TV Box የምንወያይበት

إظهار المزيد
1 709
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-97 أيام
-2330 أيام
أرشيف المشاركات
https://vm.tiktok.com/ZMNg9MVhd/ 👆👆👆 ጥያቄ አስተያየት ጥቆማ ያላችሁ አሁን ቤኪጃ TIKTOK LIVE ነው ሊንኩን ክሊክ አድርጋችሁ በቪዲዮ, በ Audio, በ TXT በግባት ትችላላችሁ

https://vm.tiktok.com/ZMNgHrLDo/ 👆👆👆 ጥያቄ አስተያየት ጥቆማ ያላችሁ አሁን ቤኪጃ TIKTOK LIVE ነው ሊንኩን ክሊክ አድርጋችሁ በቪዲዮ, በ Audio, በ TXT በግባት ትችላላችሁ

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​📺እለተ እሁድ በ Amos 4°W Yes Package Sport ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች📡 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 2 HD 📺 Premier League 🕚 10:00 ላይ 📡 Leicester 🆚 Brentford ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 1 📺 Premier League 🕚 10:00 ላይ 📡 Man_United 🆚 Brighton ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 4 HD 📺 Bundesliga 🕚 10:30 ላይ 📡 Stuttgart 🆚 RB Leipzig ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 Sport 1 📺 Premier League 🕚 12:30 ላይ 📡 West Ham 🆚 Man_City ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 4 HD 📺 Bundesliga 🕚 12:30 ላይ 📡 FC Koln 🆚 Schalke ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 3 HD 📺 Coppa Italia 🕚 12:45 ላይ 📡 Venezia 🆚 Ascoli ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 4 HD 📺 Club Friendly 🕚 2:45 ላይ 📡 Juventus 🆚 Atletico Madrid ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 Sport 1 📺 Club Friendly 🕚 3:00 ላይ 📡 Barcelona 🆚 Pumas ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 Sport 3 HD 📺 Coppa Italia 🕚 4:00 ላይ 📡 Salernitana 🆚 Parma ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ እነዚህ ቻናሎች የሚከፈቱት በ IKS ሰርቨር ነው GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮችን ስትገዙ ሁሉም ረሲቨሮች ላይ ነፃ 1 አመት ወይም 15 ወር Amos 4°W Yes Package መክፈቻ ኮዶች ተሞልተው ነው የሚሸጡት ይመቻችሁ። 👁ማሳሰቢያ👁 ሰርቨር ካለቀባችሁ የማስሞያ ዋጋ Forever አንድ አመት 1200ብር Apollo5 አንድ አመት 1200ብር Forever + Apollo5 አንድ አመት 1400ብር Funcam አንድ አመት 600ብር Funcam + Apollo አንድ አመት 650ብር Super G-Share iks 6ወር 300ብር Super Bolt iks 6ወር 300ብር MYHD IPTV አንድ አመት 600ብር ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000251776087 ብሩክ ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekyja ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ በተጨማሪም በ Telebirr (ቴሌብር) 0911001481 ላይ መላክ ትችላላችሁ።

ዛሬ 4:00 ላይ Crystal Palace vs Arsenal የሚያደርጉትን ጨዋታ Yahsat 52.5°E 1 TV ላይ ይተላለፋል 12015 H 27500
ዛሬ 4:00 ላይ Crystal Palace vs Arsenal የሚያደርጉትን ጨዋታ Yahsat 52.5°E 1 TV ላይ ይተላለፋል 12015 H 27500

​​LIFESTAR 9595 4K ረሲቨር የሚሰጣቸው ጥቅሞች 1. 15 ወር ነፃ Forever ሰርቨር አለው (Amos እና OSN በጥራት ይከፍታል) 2. ረሲቨሩ 4K ሆኖ ሶፍትዌሩ ከ 8MB በታች ስለሆነ በየጊዜው የሚለቀቁ ሶፍትዌሮችን በፍጥነት መጫን ይቻላል በተጨማሪም ሶፍትዌር ቶሎ ቶሎ ይለቀቅለታል ለምሳሌ Tiger ወይም StarSat 4K ረሲቨሮች ሶፍትዌራቸው ከ 500mb በላይ ስለሆነ ቶሎ ሶፍትዌር አይለቀቅላቸውም በዛላይ ይሔንን ሁሉ ፋይል በየጊዜው Download እያደረጉ ረሲቨሩ ላይ መጫን ከባድ ነው 3. ነፃ አንድ አመት Apollo5 IPTV ያስጠቅማል አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች ለምሳሌ DSTV Supersport, Bein Sport ከ 1 እስከ 16, SkySport, Canal+... ጨምሮ በ Full HD ጥራት እንደ ኢንተርኔት ፍጥነታችን ጥራቱን እየጨመርን እና እየቀነስን መክፈት እንችላለን 4. G- Screen App ለአንድሮይድ እና ለ IOS ተጠቃሚዎች አለው ይሔ ማለት ስልካችን ውስጥ ያሉትን የሚዲያ ፋይሎች ወደ ቲቪ እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን፣ ረሲቨራችን ውስጥ የሚገኙትን ቻናሎች በስልካችን ማጫወት እንችላለን ወዘተ ጥቅሞች አሉት 5. EPG Pro አለው 6. Dolby Digital እና Dolby Digital Plus Sound Support ያደርጋል 7. HEVC 265 ቻናሎችን Support ያደርጋል 8. ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ ማስተካከል ይቻላል ሌሎች ብዙ የሚጠቅሙ ነገሮች አሉት። 9. በውስጡ የተለያዩ Application ተጭኖበታል ለምሳሌ YouTube, Tiktok, Internet Radio, MYHD Iptv, Xtream IPTV.... New Generation 4k Receiver Technical Specifications Powerful CPU New Dual Core 1GHz CPU 4000 DMIPS With ALIM Chipset RAM DDR 3256MB2pcs / 1866M=4Gb Flash SPI NOR 64Mb Support 4K 60fps 21603840 Maximum Size With 15 Month Forever Sharing Server With 12 Month IPTV Apollo5 With 12 Months Forever-VOD Account For Free Storage Capacity Of 20,000 TV And Radio Channels Internal Image Processor Support For Signal ZOOM For Easy Installation Hardware And Software Support For HDR - HLG - WCG Supports VP9 And H265 Codecs With 10 Bit Color Depth Support 3D Channels , DVD-S, DVB-S2, DVB-S2X, H265, 4K 60fs Hardware Capability For Noise Removal And Image Skipping Powerful Tuner With The Ability To Amplify Weak Signals Supports All Kinds Of Resolutions , 576i 50Hz, 576P 50Hz, 720P 50Hz, 1080P 24Hz, 1080P 25Hz, 1080i 50Hz, 1080P 50Hz, 2160 25Hz, 2160 50Hz With One Remote Control With A Long USB-WIFI With Strong Signal Receive Support Wifi Dongle 7601 And 5730 (Old & New Wifi Dongle) Two USB Ports With Excellent Support For All Types Of External Hard Drives 2.5” And 3.5” With SPDF / COAXIAL Easy Menu , Beautiful Support Cband / Kuband LNBs Support DiSEqC 1.0 / 1.1 / 1.2 / 1.3 USALS Best Support For All Types Of Sharing Protocols Such As CCCam, NewCam Advanced Search And Blind Search For Satellites Network Search Ability With VFD Panel With RJ45 LAN Port Include HDMI Version 2.0 Output Support AV Output PID Editability Multi-Satellite Search Capability Ability For Search Frequencies And Support Multi TP Search Support VPN Full Language Support And Other Language Ability To Display English Subtitles Along With The Ability To Edit User Preferences Ability To Translate Movies And Programs Online Into Various Languages Including Farsi , Arabic 8 Categories Of Favorite Channels And Up To 100 Categories Ability To Edit And Move Channels In FAV List Bitrate Channels Display Upgrade Via USB And Via Internet Fix Software Problem Via USB And RS232 Cable Network And Internet Connection Via Wireless, LAN Cable And 3G YouTube, IPTV, And Support For M3u And M3u8 Files Support G-MScreen 1. View Satellite Channels Via Android And IOS Phones 2. Use Remote Control Via Android And IOS Phones 3. Use Smart Satellite Finder Via Android And IOS Phones 4. Can Stream Videos, Audios, Photos With Android And IOS Phones To TV Via Hotspot Support EPG PRO Support Dolby+ ATMOS 3G Modem Support (SIM Modem) One Card Reader (CA) Support Automatic Update Name Of Channels Adjustable Manual And Automatic Clock, Recording Timer And Adjustable Sleep Timer Passwords On Decoder With Different Access Standby Mode During Power Outages And Automatic And Manual Adjustability Pause While Recording And In Normal PAUSE Channel Viewing Support Sat2IP , Net Photo , Quran Live Support SSSP And Twin Protocol Capability Streaming And Controlling Capabilities With Android And IOS Mobile Phones And Tablets Support X-TIMESHIFT Support To Record In TS Or PS Format ኦርጅናልነት የሚለካው ዋጋው በተወደደ ረሲቨር አይደለም LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨርን ወስዳችሁ ልዩነቱን ያጣጥሙ

ነፃ IKS ሰርቨር ያላቸው GOLDSTAR, SUPERSTAR, LIFESTAR ረሲቨሮች ዝርዝር አንድ አመት ከ 3 ወር ነፃ Forever ሰርቨር አላቸው OSN (Nilesat 7°W) እና Yes Package (Amos 4°W) ይከፍታሉ GOLDSTAR GS-9000 GHOST LIFESTAR LS-9595HD 4K LIFESTAR LS-9090HD mini LIFESTAR LS-9090HD LIFESTAR LS-9090 HD Diamond አንድ አመት ነፃ FuncamPlus ሰርቨር አላቸው OSN (Nilesat 7°W) እና Yes Package (Amos 4°W) ይከፍታሉ GOLDSTAR GS-7200HD GOLDSTAR GS-7500HD GOLDSTAR GS-8600HD GOLDSTAR GS-8800HD SUPERSTAR SR-6464HD Mega SUPERSTAR SR-6565HD Mega LIFESTAR LS-6060HD LIFESTAR LS-6060HD GOLD LIFESTAR LS-6060HD SMART LIFESTAR LS-8080HD LIFESTAR LS-8080HD GOLD LIFESTAR LS-8080HD SMART LIFESTAR LS-8585HD++ አንድ አመት ነፃ EthioShare ሰርቨር አላቸው Yes Package (Amos 4°W) ይከፍታሉ GOLDSTAR GS-7600HD GOLDSTAR GS-7700HD GOLDSTAR GS-7800HD GOLDSTAR GS-7900HD SUPERSTAR SR-9200 Smart V8 SUPERSTAR SR-9300 Smart V8 LIFESTAR LS-9200HD SMART LIFESTAR LS-9300HD SMART LIFESTAR LS-1000HD SMART LIFESTAR LS-2000HD SMART LIFESTAR LS-3000HD SMART LIFESTAR LS-4000HD SMART አንድ አመት ነፃ Super G-Share Plus ሰርቨር አለው Yes Package (Amos 4°W) ይከፍታሉ LIFESTAR LS-1000HD++ Platinum ይመቻችሁ። @GoldstarHdBot @Superstar_Ethiopia_Bot @Lifestar_Ethiopia_Bot

አካውንት(ሰርቨር) ለማስሞላት ከንግድ ባንክ በተጨማሪ Telebirr (ቴሌብር መጠቀም ትችላላችሁ) 0911001481

አዲስ የተለቀቀውን የአርሰራልን ዶክመንተሪ ቪዲዮ All Or Nothing በቀጥታ በቴሌግራም ወይም Download አድርጋችሁ እንድታዩ እንልቀቅላችሁ?
Anonymous voting

👁በዋጋ ቀነስ ያሉ ምርጥ ረሲቨሮች👁 ዋጋ በፍሬ 1100ብር GOLDSTAR 7200HD እና GOLDSTAR 7500HD ናቸው ረሲቨሮቹ ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች እና አሪፍ ጥንካሬ አላቸው 1. ረሲቨሩ Full HD ነው 2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን 3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል 4. Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ 6 ወር Apollo ተካቶበታል BeinSport እና የ DSTV SuperSport ቻናሎችን ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት። 5. Super Bolt IPTV ወይም MYHD IPTV ያስጠቅማል 6. Extreme iptv ያስጠቅማል 7. Local IPTV ያስጠቅማል 8. ያለምንም መቆራረጥ YouTube እና TikTok በጥራት ያስጠቅማል 9. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች..... 10. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ 11. Super Bolt IKS (G-Share Plus IKS) Code ይቀበላል ይሔ ማለት Funcam በሚያልቅባችሁ ሰአት ድጋሜ Funcam ማስሞያ ብር ከሌላችሁ በአነስተኛ ዋጋ Super Bolt IKS (G-Share Plus) Code ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። 12. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 13. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ 14. SDS እንደ Slave መጠቀም ትችላላችሁ 15. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM...... 16. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን 17. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 18. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ። 19. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል። 20. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው። 21. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው 22. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም 23. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል 24. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛ ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ረሲቨሩ በሁሉም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ 0911961727 ወይም 0911001481 @GoldStarHdBot

ማንችስተር ከ አትሌቲኮ በ Sport 2 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በተለያዩ Forever, Funcam, Ethioshare, G-Share ሰርቨሮች በ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮ
ማንችስተር ከ አትሌቲኮ በ Sport 2 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በተለያዩ Forever, Funcam, Ethioshare, G-Share ሰርቨሮች በ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች በነፃ

አርሰናል ከ ሲቪያ የሚያደርጉትን ጨዋታ Sharjah Sport ላይ እያስተላለፈ ነው Nilesat 7°W 11013 V 27500
አርሰናል ከ ሲቪያ የሚያደርጉትን ጨዋታ Sharjah Sport ላይ እያስተላለፈ ነው Nilesat 7°W 11013 V 27500

አርሰናል ከ ሲቪያ የሚያደርጉትን ጨዋታ Sharjah Sport ላይ የመተላለፍ እድል አለው Nilesat 7°W 11013 V 27500
አርሰናል ከ ሲቪያ የሚያደርጉትን ጨዋታ Sharjah Sport ላይ የመተላለፍ እድል አለው Nilesat 7°W 11013 V 27500