ru
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Открыть в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Больше
3 588
Подписчики
-324 часа
+87 дней
+4630 день
Архив постов
JD General construction has posted a vacancy today.
JD General construction has posted a vacancy today.

💥AY የአርማታ ብረት (ፌሮ) አቅራቢ የዛሬ 17/09/2017 ዋጋ ዝርዝር ✅8 - 775 ✅10 - 1190 ✅12 - 1600 ✅14 - 2150 ✅16 - 2740 ✅20 - 4600 🙌 የጥራት ደረጃቸው
+9
💥AY የአርማታ ብረት (ፌሮ) አቅራቢ የዛሬ 17/09/2017 ዋጋ ዝርዝር ✅8 -   775 ✅10 - 1190 ✅12 - 1600 ✅14 - 2150 ✅16 - 2740 ✅20 - 4600 🙌 የጥራት ደረጃቸው ከፍ ያለ ግሬድ 7️⃣5️⃣ የሀገር ውስጥ ብረቶችን ከኛ ያገኛሉ 📍 አድራሻ - ተክለሀይማኖት      ስልክ 📲 0953420000                    0953430000 🗺️ ለአዲስ አበባ ደንበኞቻችን ከ 50 ኩንታል በላይ ሲገዙ ነፃ የመጫኛ መኪና እናመቻቻለን 🌐 https://t.me/+-TGIf3jPLFEyMzc0 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ የየእለቱን ዋጋ ይመልከቱ

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ እና በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ዛሬ የተካሄደው የስምምነት ሰነድ፦ ☑️ከ41 ሺ በላይ በአዲስ አበባ ውስጥ ያሉ የመንግስት ሰራተኞችን የቤት ባለቤት ያደርጋ
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር  ቢሮ እና በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ዛሬ የተካሄደው የስምምነት ሰነድ፦ ☑️ከ41 ሺ በላይ በአዲስ አበባ ውስጥ      ያሉ የመንግስት ሰራተኞችን የቤት      ባለቤት ያደርጋል፡፤ ☑️ ለመምህራን ቅድሚያ ይሰጣል፤ ☑️ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለቤቶቹ      ግንባታ የሚሆን 120 ቢሊዮን ብር      አዘጋጅቷል፤ ☑️ የመንግስት ሰራተኛው 25 በመቶ      የሚቆጥብ ሲሆን ባንኩ 75 በመቶ      ብድር በማመቻቸት በ20 አመት      ተከፍሎ  የሚያልቅ ነው ። ☑️ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለቤቶቹ      ግንባታ ወጪ 75  በመቶ ብድር      ለማህበራቱ የሚለቀው ማህበራቱ 25     በመቶውን ሲቆጥቡ ነው። ☑️ቤቶቹ በሶስት ዓመታት ውስጥ     ይጠናቀቃሉ ተብሎ ይጠበቃል ...    የሚሉ ዋና ዋና ጉዳዮችን እና    ሌሎችንም  የያዘ ነው።

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላ
+2
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው *አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ* ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው። ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው። ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል 🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒ ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች  የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ)  በ ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ:: 🏗rebar  8mm 🏗rebar 10mm 🏗rebar12mm 🏗rebar14mm 🏗rebar16mm 🏗rebar20mm 🏗rebar24mm 🏗rebar32mm ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm ⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል    * ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )* 📱0911195872 📱0983774236 📱0912875857 📱092 032 3985 አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ               ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ለበለጠ መረጃ https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 Address: Signal, around signal mall

1.Plastic Construction Formwork • Made of Recycled PVC Materials. • It is an Environmental Protection production. • It can be
1.Plastic Construction Formwork • Made of Recycled PVC Materials. • It is an Environmental Protection production. • It can be used more than 30 times. • It gives very smooth structure which doesn't need plastering. • It can be assembled with few people. •It is Recyclable. 2. Tie Rod - It is a formwork tying system. - It can be used for any kind of formwork. ለ ኮንስትራክሽን እቃዎች የሚሆኑ በብዛት እናመርታለን! 1 Plastic formwork(  board ) Size  1.83*0.925*"0.15MM           2.00*0.923*0.18 MM           2.44*1.22*"0.18Mm  2  Tierod   1m*12 በሚፈልግበት ሳይዝ ማዘዝ ይችላሉ፣ 30 ጊዜ ያህል መጠቀም ያስችላል። እንድሁም ተጠቅመው ስጨርሱ 20% ቅናሽ አርገን መልሰን እንገዛለን። ምርታችንን ለምትፈልጉ ድርጀቶች  ወይም ለማከፋፈል ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 📞 0962208505
📍
አዲስ አበባ ውሰጥ ከሆነ በነፃ ትራንስፖርት እናደርሳለን። እናመሰግናለን!

የቤቶች የግንባታ ዋጋ ግምት ሠንጠረዥ (በየሩብ ዓመቱ ሊሻሻል ይችላል) በአ.አ. የቤቶች ልማት ዋጋ ግምት መሰረትም G+9 - G+21 ያሉ ቤቶች 35,000 ብር በካሬ ይገመታል :: ይህም የመሬት ዋጋ
የቤቶች የግንባታ ዋጋ ግምት ሠንጠረዥ (በየሩብ ዓመቱ ሊሻሻል ይችላል) በአ.አ. የቤቶች ልማት ዋጋ ግምት መሰረትም G+9 - G+21 ያሉ ቤቶች 35,000 ብር በካሬ ይገመታል :: ይህም የመሬት ዋጋ ወይም የሊዝ ዋጋ ን አይጨምርም:: በዚህም ግምት በባለ 1 መኝታ 72 ካሬ ታስቦ  2.5 ሚሊዬን ብር ይሆናል ማለት ነው::

👉የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሂደት 90 በመቶ መድረሱ ታወቀ፡፡ 🚧የግንባታ ሂደቱን ቀሪ ሥራዎችን በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ በዚህ ዓመት መጨረሻ ላይ አውሮፕላን ማረፊያውን ሥራ ለማስጀመር እየ
+1
👉የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሂደት 90 በመቶ መድረሱ ታወቀ፡፡ 🚧የግንባታ ሂደቱን ቀሪ ሥራዎችን በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ በዚህ ዓመት መጨረሻ ላይ አውሮፕላን ማረፊያውን ሥራ ለማስጀመር እየተሠራ ነው። @etconp

🔵 ማስታወቂያ 👉 የ40/60 ንግድ ቤቶች ጨረታ መራዘሙን ስለማሳወቅ፦
🔵 ማስታወቂያ 👉 የ40/60 ንግድ ቤቶች ጨረታ መራዘሙን ስለማሳወቅ

የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የአሰራር ስርዓቱን ግልጽ፣ ቀልጣፋ፣ ተደራሽ እና ውጤታማ ለማድረግ የኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ (e-GP) ስርዓትን ተግባራዊ ማድረጉ ይታወቃል። ይህንን supplier registration አደራረግ ሰርተውላችዎል

👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ 🏷ፎርማን(ግንባታ ፣ማጠናቀቂያ ፣ስካፎልዲንግ ፣መዋቅራዊ ፣ኮንክሪት) 💫ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ዲፕሎማ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣ ጀነራል ፎርማን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች 📜ዋና ኃላፊነቶች፡ - በህንፃው ሂደት ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ደረጃዎች ሂደቶች መከታተል። የተለያዩ ቡድኖችን ማስተባበር, ስራዎችን መመደብ እና ችግሮችን መፍታት። - ተዛማጅ የደህንነት ደንቦችን ማክበር እና ማስከበር። - የግንባታ መርሃ ግብሮችን መፍጠር እና ማቆየት። - ቡድኑን መቆጣጠር። ⏺Quanitity Required: 10 ⏺Minimum Years Of Experience: #0_years ⚡️Deadline: May 29, 2025 📩How To Apply: አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት ከታች ባለው የ ቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ👇 t.me/Heranye

የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗 ዛሬ ግንቦት ቀን 11/2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ዕትም- ኮንስትራክሽን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/ConSite 🏗 O
+1
የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗
ዛሬ ግንቦት ቀን 11/2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ዕትም- ኮንስትራክሽን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/ConSite 🏗 Official

የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗 ዛሬ ግንቦት ቀን 07/2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ዕትም- ኮንስትራክሽን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/ConSite 🏗 O
የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗
ዛሬ ግንቦት ቀን 07/2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ዕትም- ኮንስትራክሽን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/ConSite 🏗 Official

የኮምቦልቻ ኤርፖርት የመዳረሻ መንገድ፣ የሣይት ሥራ እና የቢከን አጥር ሥራ ግዥ Package Information Invitation Date  Apr 29, 2025 Procurement Reference No  ECAA-NCB-W-0054-2017-BID Procurement Category  Works Market Type  National Procurement Method  Open Procurement Classification  Code  Title 30000000  Structures and Building and Construction and Manufacturing Components and Supplies Procuring Entity  Ethiopian Civil Aviation Authority Address Country: Ethiopia Town: Addis ababa Street:Bole International airport Fax:011 665 02 81 Lot Information Object of Procurement  የኮምቦልቻ ኤርፖርት የመዳረሻ መንገድ፣ የሣይት ሥራ እና የቢከን አጥር ሥራ ግዥ Description  Not Available Lot Number  1 Clarification Request Deadline  May 9, 2025, 5:00:00 PM Pre-Bid Conference Schedule  Not Applicable Site Visit Schedule  Not Applicable Bid Submission Deadline  May 28, 2025, 10:00:00 AM Bid Opening Schedule  May 28, 2025, 10:30:00 AM Source of Fund Funding Source  Source Of Funds Treasury Governing Laws  The Federal Republic of Ethiopia Eligibility Requirements Financial Resources  The Bidder must demonstrate access to, or availability of, financial resources such as liquid assets, unencumbered real assets, lines of credit, and other financial means, other than any contractual advance payments to meet the following cash-flow requirement: 5,000,000.00 (Five Million Birr) Average Annual Turnover  The average annual turnover calculated as total certified payments received for contracts in progress or completed within the last three years must exceed or to 20,000,000.00 Birr (Twenty Million Birr) Valid tax clearance certificate  Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6 VAT registration certificate  Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 200,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6. Technical Qualification Factor  Criteria General experience  The Bidder has successfully completed at least contracts with a budget of at least that of this contract in the past years As per the grade given by the ministry of Construction, Bidder should be Category 5 BC or GC and have a minimum of five years’ experience in the field as prime contractor, sub-contractor or Joint Venture. Bid Security Amount  250,000 ETB Bid Security Form For SME  Letter from Small and Micro Enterprise, Bank Guarantee, Bid Security Form For Foreign Bidders  Bank Guarantee, Bid Security Form For Local Bidders  Notice Terms and Conditions  The Authority reserves the right to accept or reject any or all bids. apply on EGP https://t.me/consite -------------------------------------------
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!
Construction Solution👷‍♂👇 Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗

የኮምቦልቻ ኤርፖርት የመዳረሻ መንገድ፣ የሣይት ሥራ እና የቢከን አጥር ሥራ ግዥ Package Information Invitation Date Apr 29, 2025 Procurement Reference No ECAA-NCB-W-0054-2017-BID Procurement Category Works Market Type National Procurement Method Open Procurement Classification Code Title 30000000 Structures and Building and Construction and Manufacturing Components and Supplies Procuring Entity Ethiopian Civil Aviation Authority Address Country: Ethiopia Town: Addis ababa Street:Bole International airport Fax:011 665 02 81 Lot Information Object of Procurement የኮምቦልቻ ኤርፖርት የመዳረሻ መንገድ፣ የሣይት ሥራ እና የቢከን አጥር ሥራ ግዥ Description Not Available Lot Number 1 Clarification Request Deadline May 9, 2025, 5:00:00 PM Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable Site Visit Schedule Not Applicable Bid Submission Deadline May 28, 2025, 10:00:00 AM Bid Opening Schedule May 28, 2025, 10:30:00 AM Source of Fund Funding Source Source Of Funds Treasury Governing Laws The Federal Republic of Ethiopia Eligibility Requirements Financial Resources The Bidder must demonstrate access to, or availability of, financial resources such as liquid assets, unencumbered real assets, lines of credit, and other financial means, other than any contractual advance payments to meet the following cash-flow requirement: 5,000,000.00 (Five Million Birr) Average Annual Turnover The average annual turnover calculated as total certified payments received for contracts in progress or completed within the last three years must exceed or to 20,000,000.00 Birr (Twenty Million Birr) Valid tax clearance certificate Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6 VAT registration certificate Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 200,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6. Technical Qualification Factor Criteria General experience The Bidder has successfully completed at least contracts with a budget of at least that of this contract in the past years As per the grade given by the ministry of Construction, Bidder should be Category 5 BC or GC and have a minimum of five years’ experience in the field as prime contractor, sub-contractor or Joint Venture. Bid Security Amount 250,000 ETB Bid Security Form For SME Letter from Small and Micro Enterprise, Bank Guarantee, Bid Security Form For Foreign Bidders Bank Guarantee, Bid Security Form For Local Bidders Notice Terms and Conditions The Authority reserves the right to accept or reject any or all bids. apply on EGP

ለአማካሪዎች የቀረበ ጨረታ TENDER NO: RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF12025/01816 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR THE PURCHASE OF MIXED USE BLOCKS DEVELOPMENT AT AKAKI KALITY, ETHIOPIA: NEED ASSESSMENT, DETAIL AND NEIGHBORHOOD DESIGN STUDY 1. Bidders who engaged in the sector shall present renewed trade license, trade registration certificate, current tax clearance certificates, TIN certificate and supplier list registration certificate 2. Bidders must obtain registration for category - 1 in Architects and Engineers with valid license for the year 2017E.C. 3. To access the tender document Bidders shall register on our enterprise supplier list by using the Link:- link or register in person at ESL Head Office 10th floor procurement department upon fulfilling trade license certificate and TIN (Tax Identification Number) If bidders are foreigners, shall present business registration certification or trade licenses from the country of establishment starting from the date of this announcement. 4. The bid shall be valid for the period of 60 days after the system bid closing date. 5. Bidder shall submit bid security in person at Head Office of the enterprise 10th floor procurement department and the amount of the bid security shall be 500,000 (five hundred Thousand) birr. The type of acceptable bid security is: - unconditional bank guarantee or cash payment order (CPO). The bid security shall be valid for twenty-eight days (28) beyond the end of the validity period of the bid proposal which shall be remained valid for a period of 60 + 28=88 days. 6. Bidder shall give their price at line level in the system. 7. The deadline for bid submission is the date and time of the ERP System. 8. Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise reserves the right to accept or reject the bids partially or totally.