Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Открыть в Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Больше3 587
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
+4730 день
Архив постов
+4
ከወልደያ ቆቦ የሚያስኬደው የሃሚድ ውሃ ወንዝ የብረት ድልድይ ወደ መቐለ የደንጋይ ከሰል ጭኖ በሚሄድ መኪና ተሰብራል።
የአማራ ክልል የመንገድ ቢሮ ጉዳቱን በተመለከተ ለፌዴራል የመንገዶች አስተዳደር በደብዳቤ ሪፖርት አድርጓል።
ከወልድያ - ቆቦ - አላማጣ ባለው ዋናው የአስፓልት መንገድ ከቆቦ ከተማ 14 ኪ.ሜ ርቀት ወደ ወልድያ በኩል በሚወስደው በሮቢትና ጎብየ ከተማ መካከል የሚገኝው
" የሃሚድ ውሃ ወንዝ " ላይ 50 ሜትር ርዝመት ያለው ተገጣጣሚ የብረት ድልድይ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከዛሬ 8 ዓመት በፊት ተገንብቶ አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር አስታውሷል።
አሁን ላይ የብረት ድልድዩ ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት የሚበዛበት ከመሆኑ የተነሳና በከባድ ጭነት ምክንያት በደረሰበት ጉዳት የተሰበረ መሆኑን ጠቁሟል።
በዚህም ወልድያ ወደ ቆቦ እና አላማጣ የሚወስደው የአስፓልት መንገድ ሙሉ በሙሉ አገልግሎት ማቆሙን ቢሮው ገልጿል።
በአካባቢው ብቸኛ ስለሆነና ተለዋጭ መስመር መግቢያና መውጫ መንገድ ባለመኖሩ የትራንስፓርት አገልግሎት፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ መስተጋብር ሙሉ በሙሉ መቋረጡን አመልክቷል።
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በአካባቢው የተፈጠረውን ችግር ግምት ውስጥ በማስገባት ጉዳት የደረሰበትን የሃሚድ ውሃ ወንዝ የብረት ድልድይ በአፋጣኝ የጥገና ስራ እንዲያደርግለትና ክፍት እንዲሆን ጠይቋል።
+3
ማስታወቂያ:-NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .
Summary of Local Contractors' Performance Evaluation
Reporting Period End of December 2024 (ERA Projects) @constructionproxy
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Not only is brick better for your health, but it’s also better for our planet. The shale and clay that bricks are made from is naturally abundant, so brick is an environmentally sensitive option. They can be reused, keeping their original properties and features intact, or even recycled. And, because bricks do not contain harsh chemicals, plastics or artificial compounds, brick homes are healthy environments to live in.🧱 we have the ability and capacity to accept and produce any size and shape to satisfy the interest of our customer's 🧱For more information join our telegram channel 📲 0912854327&0902378888 Thank you 谢谢
👉በ ድልድይ ኮንስትራክሽን ስራ ላይ ሰርቶ የሚያቅ ጎበዝ ባለሞያ ፈልገናል
በ +251994941706 ያግኙን ወይም
በ @heavenic1 ይፃፉልን🙏
የቢሮው ማሳሰቢያ!!
በተለምዶ የጣራና ግድግዳ እየተባለ የሚጠራው የቤትና ቦታ ግብር ያለቅጣትና ወለድ የሚከፈልበት ጊዜ እየተጠናቀቀ በመሆኑ ግብር ከፋዮች ከወዲሁ እንዲከፍሉ ተጠየቀ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለመዶ የጣራና ግድግዳ እየተባለ የሚጠራ የቤትና ቦታ ግብር የሚከፍሉ ግብር ከፋዮች ግብሩ ያለቅጣትና ወለድ የሚከፈልበት ጊዜ እየተጠናቀቀ መሆኑን በመገንዘብ ከወዲሁ ግብራቸውን እንዲከፍሉ ተጠየቀ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የገቢ አወሳሰንና አሰባሰብ ዳይሬክተር አቶ ወንድማገኝ ካሳዬ እንደገለፁት በመዲናዋ 429 ሺህ 829 ግብር ከፋዮች የቤትና ቦታ ግብር ክፍያ እንዲፈፅሙ ይጠበቃል፡፡
ይሁንና እስካሁን ባለው ሂደት 228 ሺህ 222 ግብር ከፋዮች የቤትና ቦታ ግብር መፈፀማቸውን በመግለፅ ይህም የዕቅዱ 51 በመቶ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
አክለውም የቤትና ቦታ ግብራቸውን ከከፈሉ ግብር ከፋዮችም 2 ነጥብ 24 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡን ተናግረዋል፡፡
እንደሚታወቀው የቤትና ቦታ ግብር ከአዋጅ ከ1968 ጀምሮ በተለምዶ የአፈር፣ የቤትና ጣሪያ በሚሉና መሰል ስያሜዎች እስከ የካቲት 30 ድረስ የሚሰበሰብ የግብር አይነት መሆኑ ይታወቃል፡፡
(አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ)
INVITATION TO BIB🏗
Ref. No.-ERCS/GDS/0010/25
1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders for the supply of the following different industrial items
S. No
Description
Lot 1
Supply of different size HDPE, GS pipes and fittings, and Cement PPC
Lot 2
Supply of water supply GI-pipes wrench cutter and threaded
2. Interested eligible bidders can purchase a complete set of bidding documents by depositing a non-refundable payment amount of ETB 300 (Three Hundred Birr) on CBE Account Number 1000000950487 in the name of Ethiopian Red Cross Society & collect the bidding document from ERCS Humanitarian Supply Chain Department Procurement Division, First floor. office No.25: which located around Stadium Addis Ababa.
3. Bidders shall present a copy of their renewed trade license for the year 2017 E.C., registration certificate Tax Identification & VAT Registration Certificates, and other necessary documents.
4. All tenders must be submitted to the Ethiopian Red Cross Society along with bid security (bid bond) in acceptable forms CPO only specified in the bidding data sheet amounting to 2% of the bid offer, on separate envelopes. The bid security shall be valid for 28 consecutive days beyond the end of the validity period of the bid.
5. FINANCIAL OFFER shall be produced in separate sealed envelopes labeled as ORIGINAL and COPY. TECHNICAL OFFER shall be made in a separate third sealed envelope clearly labeled as TECHNICAL OFFER. The four envelopes including the CPO shall then be Stamped, wax sealed in and signed outer envelope, addressed to the Ethiopian Red Cross Society whose address is mentioned below.
6. Bid will be closed on February 12, 2025, at 2:00 pm and will be opened on the same date at 2:30 pm in the presence of those bidders or their authorized representatives who are willing to attend the event at the ERCS Conference Room. Addis Ababa.
7. Bidders are advised to read the bidding document thoroughly in order to fill in all the necessary details requested in the bidding document.
8. Failure to comply with the conditions from No.2 to 7 above may result in an automatic rejection.
9. The Ethiopian Red Cross Society reserves the right to reject any bid and to annul the bidding process at any time prior to contract award, without thereby incurring any liability to Bidders.
Address:
Ethiopian Red Cross Society Head Quarters
Tel. 011 518 0175
Addis Ababa, Ethiopia
+4
ሜትሮ ፔይንት ሶልዩሽን🏗
ሜትሮ ሱፐር ቀለም💠
1. ጥራት ያለው እና ፈጣን የፕሮጀክት ስራን ይለማመዱ።
2. ቀለሞቻችን ለፕሮጀክትዎ ጤናማ ምርጫን የሚያረጋግጡ በአከባቢው ደህንነታቸው በተጠበቁ ንጥረ ነገሮች የተሠሩ ናቸው።
3. መጥፋትን፣ መቆራረጥን መቋቋም በሚችለ ዘላቂ የቀለም መፍትሄዎች እና በረጅም ጊዜ ዘላቂ ውጤቶች አላቸው።
4. ያለምንም እንከን የለሽ አሰራር የተነደፈ፣ ቀለሞቻችን ያለምንም ጥረት ሊቦረሽ፣ ወይም በስፕሬ ማሽን ሊረጩ ይችላሉ።
5. ፕሮጀክቶቻችሁ በፍጥነት እንዲያጠናቅቁ የሚያስችልዎትን በፈጣን-ማድረቂያ ቀመሮቻችን ጊዜ ይቆጥቡ።
6. የተለያዩ ቀለሞችን በሚፈልጉት መልኩ ከመኖሪያ እስከ የንግድ ቦታዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡
7. የኛ ድርጅት አጠቃቀም እውቀት ትክክለኛውን ምርት ለመምረጥ መመሪያ እና ድጋፍ ለመስጠት ሁልጊዜ ይገኛል።
8. ከፍተኛ ጥራት ያለው ቀለም እኛ ጋር ያገኛሉ፡፡
9. በባለሙያዎች የታመነ፣ ልዩ የሆነ ቀለም በማቅረብ እንታወቃለን፡፡
10. የሜትሮ ምርቶችን ለማድረስ የራሳችንን ተሽከርካሪዎች እንደምንጠቀም እንገልፃለን፡፡
11. ይህ ምርት ለሁለም ተስማሚ ነው::
ኮንትራክተሮች ትልልቅ ፕሮጀክት ለሚሰሩ እና ቤታቸውን መቀባት የሚፈልጉ ግለሰቦች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡
-------------------------------------------------
📍✅አዲስ አበባ ውስጥ ለሆኑ ነፃ የማድረስ አገልግሎት እንሰጣለን! ለማዘዝ በ📞 0933454590 📞 093 345 4590 ቀጥታ ይደውሉ!
Take Off Sheet Template
https://t.me/con_site
@con_site🏗
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
