Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
الذهاب إلى القناة على Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
إظهار المزيد3 587
المشتركون
-324 ساعات
-227 أيام
-930 أيام
أرشيف المشاركات
+3
ማስታወቂያ:-NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .
ለአዲስ አበባ ባለጓሮዎች
በ2016 ዓ.ም በተሻሻለው የአዲስ አበባ የህንፃ መመሪያ መሰረት በከተማ አስተዳደሩ ክልል ውስጥ የሚገኙ አርሶ አደሮች በይዞታቸው ላይ ማልማት የሚችሉበትን ህጋዊ አሰራር ያሳያል፡፡
በመመሪያው ከገጽ 34 እስከ 36 በተገለፀው መሰረት ከ1,000 ካሬ በታች ላሉ ይዞታቸው ስፋት 80 በመቶ ያልበለጠ፣
ከ1,001 እስከ 2,000 ካሬ ሜትር ላሉ ይዞታዎች የይዞታው 70 በመቶ ያልበለጠ፣
ከ2,001 እስከ 3,000 ካሬ ሜትር ላሉ ይዞታዎች የይዞታው 50 በመቶ ያልበለጠ፣
ከ3,001 እስከ 4,000 ካሬ ሜትር ላሉ ይዞታዎች የይዞታው 25 በመቶ ያልበለጠ፣
ከ4,001 እስከ 5,000 ካሬ ሜትር ላሉ ይዞታዎች የይዞታው 20 በመቶ ያልበለጠ እንዲሁም
ከ5,001 ካሬ ሜትር በላይ ላሉ ይዞታዎች የይዞታው 20 በመቶ ያልበለጠ
ነገር ግን አጠቃላይ ግንባታው ከ2,000 ካሬ ሜትር በላይ መብለጥ የለበትም ሲል ይደነግጋል፡፡
ይህ ማለት ቀደም ብሎ አርሶ አደሩ ማልማት የሚችለው 5% በሚል ተቀምጦ የነበረው አሰራር ከላይ በተዘረዘሩት አገላለፆች ተቀይሯል ማለት ነው፡፡
የአርሶ አደር ማቋቋምና ሬጉላቶሪ ዘርፍ ም/ኮሚሽነር ወ/ሮ ሎኮ ዳለቻ አርሶ አደሩ ለረጂም ጊዜ ሲጠይቅ የነበረው ጥያቄ መልስ ያገኘ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ነገር ግን ሌብነትና ብልሹ አሰራርን መከላከል ይገባል ብለዋል፡፡
አያይዘውም በየደረጃው ያሉ የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች መመሪያው ሳይሸራረፍ መተግበር እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡
የአርሶ አደር ማቋቋምና ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ረጋሣ ባይሳ በበኩላቸው መመሪያውን ለክፍለ ከተሞች እንዳወረዱ፤ በባለሙያም አተገባበሩ ላይ ድጋፍና ክትትል እንደሚደረግ ገልፀዋል፡፡
በአዲስ አበባ አርሶአደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን
በሀገራችን ኢትዮጵያ በግንባታው ዘርፍ የሚታዩ ዋና ዋና ችግሮች:-
🚧በኮንስትራክሽንፈ ኢንዱስትሪ የማጭበርበር አመለካከትና ተግባር የሚስተዋልበት ነባራዊ ሁኔታ መኖሩ
🚧በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የሰለጠነና የሙያ ብቃቱ የተረጋገጠ የሰው ኃይል እጥረት ያለ መሆኑ
🚧የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ስራ አመራር እና የቴክኖሎጂ ሽግግር የተሳለጠ ያለመሆኑ
🚧በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የሚሠማሩ አማካሪዎችና ተቋራጮች መካከል ተወዳዳሪነት በሚፈለገው ደረጃ ማድረስ ያልተቻለ መሆኑ
🚧ለኮንስትክሽን ኢንዱስትሪ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ቀጣይነት ያለው የአቅርቦት ሠንሠለት ያልተዘረጋ መሆኑ
🌟ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ መስፋፋትና መጠናከር የተመቻቸ ሁኔታ የሚፈጥር የፋይናንስና የማሽነሪ አቅርቦት ሥርዓት የተጠናከረ ያለመሆን
🌟የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዋና ዋና ባለሚናዎች በተቀናጀና በተደራጀ መንገድ ለዘርፉ የተፋጠነ ዕድገት በጋራ የሚሰሩበት ሁኔታ ያለመፈጠሩ
🌟የህንፃ ግንባታና መጠቀሚያ ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር አገልግሎት የተጠናከረ ያለመሆን
🌟ፈርጀ ብዙ ሥራዎች ከኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ሥራዎች ጋር ተጣጥመው የሚታቀዱበትና የሚተገበሩበት ሥርዓት ያለመዘርጋቱ
🌟የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማት ፕሮግራም ወይም ፓኬጅ አዘጋጅቶ በተሟላና በቀጣይነት ያለመተግበር
🌟ለባለሞያዎችና ስራተቋራጮች የሚደረግ የአቅም ግንባታ ድጋፍ እጅግ አናሳ መሆን
👉"ስለኖሩበት ብቻ በሕገ ወጥ መንገድ የተገነቡ ቤቶች አይፍረሱም" የሚለውን እሳቤ እንደማይቀበለው የሸገር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ
🏷በከተማው ከ1 ሺሕ በላይ ባለሃብቶች ከተፈቀደላቸው መሬት በላይ ወስደው መገኘታቸው ተገልጿል
የሸገር ከተማ አስተዳደር ያለፉትን አስር ዓመታት ሲገነቡ የነበሩ ሕገ-ወጥ ቤቶች፤ ለቀጣይ የተሻለ ከተማ ለመግንባት ችግር በመሆናቸው መፍረሳቸው ተገቢ ነው ሲል ለአሐዱ ገልጿል፡፡
'ውሃ እየከፈልኩ ነበር' 'መብራት ስከፍል ቀይቻለሁ' በሚል ምክንያት የሚቆይበት ዕድል እንደሌለና 'ለዛ ምትክ ይሰጠኝ' የሚለው ጉዳይ ከተማ አስተዳደሩ በቀጣይ ከሚከተለው የከተማ ግንባታ ጋር አብሮ የሚሄድ አለመሆኑን፤ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የሸገር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተሾመ አዱኛ (ዶ/ር) ተናግዋል፡፡
"ባደጉት ሀገራት ከተሞች እንዴት ነው ያደጉት የሚለውን መመልከት ያስፈልጋል" የሚሉት ዶ/ር ተሾመ፤ ሕጋዊ የሆነ ስርዓት ሲኖርና በሕግ መሬት ሲወሰድ እንዲሁም በሕግ ግንባታ ሲፈፀም ብቻ መሆኑን አክለዋል፡፡
በመሆኑም ከተማዋውን ወደፊት መገንባት በሚፈለግበት ሁኔታ ላይ ምንም ዓይነት ሕገ-ወጥ አካሄዶችን እንደማይታገሱ ከንቲባው ለአሐዱ ገልጸዋል፡፡
ሁለት ዓመታትን ያስቆጠረው የሸገር ከተማ አስተዳደር ከተቋቋመ ጀምሮ በርካታ የቤት ግንባታዎችን ማከናወኑን የሚገልጹት ከንቲባው፤ በተለይም ለከተማ አስተዳደሩ ሠራተኛ እና ነዋሪዎች ቤት ግንባታ ማከናወኑን ተናግረዋል፡፡
በዚህም ባለው አነስተኛ በጀት በሁለት ቢሊዮን ብር በስምንት የከተማ አስተዳደሩ ክፍለ ከተሞች ላይ የቤት ግንባታ ማከናወናቸውን ጨምረው ገልጸዋል።
አሐዱም "በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር ያሉ አካባቢዎች ቤት ገንብተው ግብር ሲከፍሉ እና የውሃ እና መብራት ሲከፍሉ የኖሩ ዜጎች እጣ ፈንታ ምን ይሆናል?" ሲል ከንቲባውን ጠይቋል፡፡
የከተማ አስተዳዳሩ ከንቲባ ተሾመ አዱኛ (ዶ/ር) በምላሻቸው፤ "መብራት ሲከለከልም ሆነ ውሃ ሲከፈል የቆየ ነዋሪ በሕገ-ወጥ መንገድ ይቀጥል ተብሎ አይጠበቅም" ብለዋል፡፡
"በሕገ-ወጥ ቤት ግንባታ ላይ የሚሰማሩ ዜጎች ምንም ዓይነት ለኢኮኖሚው የሚሰጡት ጠቀሜታ የለም" የሚሉት ከንቲባው፤ በተለይም ያለፉት አስር ዓመታትን በዚህ ረገድ ከፍተኛ ችግር መስተዋሉን ተናግረዋል፡፡
በሌላ በኩል በከተማ አስተዳደሩ ከ4 ሺሕ ባለሃብቶች ውስጥ ከአንድ ሺሕ በላይ የሚሆኑት ከተፈቀደላቸው መሬት በላይ ይዘው መገኘታቸውን ከንቲባው ገልጸዋል።
በከተማ አስተዳደሩ የመሬት ወረራን በተመለከተ ከፍተኛ ሥራ መስራቱን የተናገሩም ሲሆን፤ በዚህ ሕገ-ወጥ ድርጊት ላይ ተሳትፈው የሚገኙ ባለሃብቶች ላይ እርምጃ መወሰዱንና መሬቱም ለሌላ ባለሃብት ተላልፎ መሰጠቱን አስታውቀዋል።
"አሁን ላይ በዘፈቀደ መሬት መቀራመትም ሆነ መውረር በፍፁም አይቻልም" ያሉት ከንቲባው፤ አብዛኛው ሥራ በዚህ ወቅት በቴክኖሎጂ በተደገፈ መልኩ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል።
ውጪ ሀገር የሚገኙትን ጨምሮ በኦን ላይን ወይም በይነ መረብ ምዝገባ እስካሁን 500 አመልካቾች መመዝገባቸውን ገልጸዋል።
በተለይም ከዚህ ቀደም ለባለሃብት መሬት መሰጠት ላይ ብልሹ አሰራር ውስጥ ተዘፈቀው የሚገኙ አመራሮች እና ሠራተኞች ላይ እርምጃ መውሰዱን እንዲሁም፤ አሁን ላይ በድንበር የሚፈጠር ግጭት አለመኖሩን ከንቲባው ጨምረው ተናግረዋል፡፡
አክለውም በአሁን ወቅት በሸገር ከተማ አንድ ባለሃብት መሬት ለማግኘት አንድ ቀን ብቻ እንደሚፈጅበት አንስተዋል፡፡
"ከዚህ ቀደም ባለሃብቱ በዚህ ቦታ ላይ 'መሬት ይሰጠኝ' በማለት ያለ ፕላን በዘፈቀደ መሬት ከመሰጠቱም በላይ ለእርሻ የሚሆኑ ቦታዎች ጭምር በኢንቨስትመንት ሥም ተሰጥተዋል" ብለዋል።
በመሆኑም ከተማ አስተዳደሩ በሁለት ዓመት ውስጥ በሰራው ሥራ ያለ አግባብ ከ10 እና 15 ዓመት በላይ መሬት አጥረው የተቀመጡ መሬቶችን ጭምር የመውረስ ሥራ መስራቱን ተናግረዋል።
Via አሐዱ ሬዲዮ
@etconp
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
NEW POINT BRICK FACTORY
*We produced best quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator, 🧱 For more information join our telegram channel 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority 🧱Thank you 谢谢
VACANCY
💫ስትራክቸራል ፎርማን (የመንገድ ግንባታ)
🚧ማንበብና መጻፍ የሚችል አግባብ ባለው የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 6 ዓመት እንደ ፎርማን የሰራ
📜ችሎታዎች
- ድሮዊንግ በአግባቡ ማንበብ የሚችል
- ከስሩ ላሉ ሰራተኞች የስራ ክፍፍል መስጠት እንዲሁም መምራት የሚችል
Quanitity Required: 2
Addis Ababa
Minimum Years Of Experience: #9_years
Deadline: March 12, 2025
📩How To Apply: የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት ከታች ያለውን የ ቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ
https://t.me/anduamlak4
👉ከአያት ሪል ስቴት ሱቅ የገዙ ሰዎች በድርጅቱ ላይ አቤቱታ አሰሙ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አያት ሾፒንግ ሞል በሚል በተገነባው ህንፃ ውስጥ ሱቅ የገዙት የዛሬ 16 አመት እንደነበር አቤቱታ አቅራቢዎቹ ገልፀዋል፡፡ በወቅቱ ድርጅቱ በሁለት አመት ውስጥ ግንባታውን አጠናቆ እንደሚያስረክባቸው ቃል እንደገባላቸውም አስረድተዋል፡፡
የአያት ሞል ሱቅ ባለቤቶች ማህበር ፀሀፊ ሩት ግርማይ ስትናገር ‹‹እኛ የማህበሩ አባላት በህጋዊ መንገድ ሱቅ የገዛንና ውል የፈፀምን ነን፡፡ ነገር ግን ድርጅቱ ተገቢውን መሰረተ ልማት አሟልቶ ባለማጠናቀቁ ሱቃችንን ለመረከብ ፈቃደኛ ባለመሆናችን ተዘግቶ ይገኛል›› ብላለች፡፡ እንደገለፀችውም በህንፃው ውስጥ ካልተጠናቀቁት መሰረተ ልማቶች መካከል መብራት፣ ውሀ፣ መፀዳጃ ቤት፣ መኪና ማቆሚያና ሊፍት ይገኙበታል፡፡ የህንፃው ግንባታ ረጅም ጊዜ በመቆየቱ አንዳንድ የማህበሩ አባላት በራሳቸው ወጪ አጠናቀው ስራ መጀመራቸውን ሩት ገልፃለች፡፡
ጉዳዩን ወደፍርድ ቤት ለመውሰድ ቢፈልጉም የገንዘብ እጥረት እንዳለባቸው ጠቅሳም በአሁኑ ወቅት ለሚመለከታቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች አቤቱታ በማቅረብ ላይ ቢሆኑም ምንም መፍትሄ አለማግኘታቸውን አስርታለች፡፡
የአያት ሪል ስቴት ቦርድ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አብይ ማሞ ስለጉዳዩ ከዘሪፖርተር ተጠይቀው ሲመልሱ ‹‹እኛ ሱቅ ገዢዎቹን በመነጋገርና በውይይት ችግሩን እንድንፈታ ጠይቀናቸው ነበር፡፡
እነሱ ግን ጉዳዩን ወደተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች መውሰድን መርጠዋል›› ካሉ በኋላ ጉዳዩን ለመፍታት በሂደት ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡
Via ዘ-ሐበሻ
@etconp
👉የዲጂታል ካርታ ጥያቄ ያቀረቡ ተገልጋዮች ይዞታቸውን መነጠቃቸውን ተናገሩ
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የዲጂታል ካርታ ጥያቄ ያቀረቡ ተገልጋዮች ይዞታቸው ለካራ ቆሬ አፓርታማ እንደተሰጠባቸው ተናገሩ።
ለመሠረት ሚዲያ አስተያየታቸውን የሰጡ ባለጉዳዮች እንዳሉት ለመኖሪያ ቤት የዲጂታል ካርታ ጥያቄ በኦላይን ካቀረቡና የአገልግሎት ክፍያ በቴሌ ብር በኩሉ እንዲከፍሉ ከተደረገ በኋላ የኦላይን አገልግሎቱ መቋረጡን እና ሰነዳችሁ አልተሟላም ተብለው በኦላይን መልስ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል።
አገልግሎቱ ለምን እንደተቋረጠባቸው ለመጠየቅ ወደ ክፍለ ከተማው ባቀኑበት ጊዜ ደግሞ ይዞታቸው ለካራ ቆሬ አፓርታማ እንደተሰጠባቸው በመሃንዲሶች በኩል መገለጹን እንደሰሙ አስረድተዋል።
"መፍትሄ የሚሰጠን አካል የለም" የሚሉት የክፍለ ከተማው የዲጂታል ካርታ ተገልጋዮች "ለበርካታ አመታት ለፍተን የሰራነውን ቤትና ይዞታ በቀላሉ ለካራ ቆሬ አፓርታማ ተሰጥቷል መባሉን አንቀበልም" ብለዋል።
Via Meseret Media
@etconp
የአርማታ ሙሌታ (Concrete Compaction) ቁጥጥር
1. የግብአት ጥራትን (Materials Quality)፦ በአርማታ ሙሌት ሥራ ሂደት ውስጥ የሚጠቀማቸውን የማምረቻ ግብአቶች ጥራት በተገለጸው መስፈርት መሰረት የሚያሟሉ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።
ይህ ማለት የቀረበው ሲሚንቶ (Cement) አይነትና የምርጥ ጥራት፣ የአሸዋ (sand or Fine aggregate) እና ጠጠር (Coarse Aggregate)ሳይንሳዊ ምዘናን ማሟላቱን፣ የማቅጠኛ ውሀ (Water) የኮንክሬት ስትራክቸሩን ሊጎዳ የሚችል ኬሚካልና ቆሻሻ የሌለው የጠራ ውሃ መሆኑን እና ሌሎች ተጨማሪ ኬሚካል (Admixture) መለያ አይነት የተሟላ መሆኑን ሳይንሳዊ ማስረጃ ላይ ተደግፎ የማረጋገጥ ሂደትን መተግበር ማለት ነው።
በዚህ ረገድ የግብአት መሐንዲሱ (Materials Engineer) ለሳይቱ በቀረበው የቤተሙከራ ክፍል ውስጥ በመስራት የማረጋገጥ አልያም በቅርቡ በሚገኝ የቤተሙከራ አገልግሎት ሰጪ ተቋማ በማሰራት የግብአቶችን ጸባይ የመለየትና ማረጋገጫ የመስጠት ግዴታ ይኖርበታል።
2. የግብአቶችን ልኬት (Batching of materials):- በተለይ በሀገራችን የግንባታ ልምድ ኮንክሬት በሚመረትበት ሰዓት ያለው የአሸዋ፣ የጠጠር እና የውሃ ልኬት ለችግር የተጋለጠ ነው።
አንድ 1፡2፡3 ምጥጥንን መሰረት አድርጎ ዲዛይን የተሰራ አርማታ አንድ እጅ ሲሚንቶ፣ ሁለት እጅ አሸዋ፣ ሦስት እጅ ጠጠር መጠቀም አለበት ማለት ቢሆንም የመቀላቀያ ማሽኑ ተቆጣጣሪ (Mixer Operator) ይህንን ምጥጥን ጠብቆ አምራታ የማምረት ልምድ ቸልተኝነት የተሞላበት እንደሆነ ይስተዋላል።
ተቆጣጣሪ መሐንዲስ በምጥጥን (Proportion) መሰረት እየተመረት መሆኑን መቆጣጠር የግድ ነው።
3. የማሽን እና መሳሪያ ደህንነት (Equipments Security):- የኮንክሬት ድብልቅ ማምረቻ ማሽኖች (mixers) ደህንነታቸው የተረጋገጠ ወይም በአግባቡ የሚሰሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ፣ የኮንክሬት ግብአቶችን መለኪያ ሳጥኖችን (box) ርዝመት ወርድ እና ቀመት (L, W, H) አግባብነት ያለው መሆኑን (ለምሳሌ፦ 18*40*50)፣ የሰው ህይወት እንዳይጠፋ ብሎም የካሳ ሙግትና የሥራ ማቆም መሰናክል እንዳይፈጠር የሰራተኞች ደህንነት መጠበቂያ አልባሳት የተሟሉ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።
4. በአግባቡ መጠቅጠቁን፦ የሚሞላው አርማታ በተለይ ምሰሶ (column) እና የምሰሶ ጫማ (Footing Pad) በክፍልፋይ ላየሮች ከፋፍሎ እያንዳንዱ የላየር ክፍል ጫፍ ላይ ሲደርስ በኤሌክትሪክ መንዘሪያ (Vibrator) በደንብ መጠቅጠቅ መቻል አለበት።
የአርማታ መጠቅጠቅ እያንዳንዱ የግንባታ ግብአት በአግባቡ የተሰራጨ እንዲሆን እና የቀጠነው አርማታ ወደታች ወርዶ ጠጠራማው ወደላይ እንዳይቀር በማድረግ የትኛውም የስትራክቸር ክፍል ተመሳሳይ አይነት ጥንካሬ እንዲኖረው ያደርጋል።
5. የአርማታ ድርቀት እንዳይኖር መቆጣጠር፦ የአርማታ ሙሌት ሂደት ላይ አዲስ የተመረተ አርማታ አላስፈላጊ ደቂቃዎችን ሳይሞላ መቆየት የለበትም።
አርማታ ሳይሞላ ከሚክሰር እንደተገለበጠ የሚቆይ ከሆነ በፎርምወርክ ውስጥ ሆኖ መያዝ ያለበትን የመጀመሪያ ጥንካሬ (Initial Setting) መያዝ ስለሚጀምር ከዚያ በኋላ ሙሌትን ለማከናወን አዳጋች ከመሆኑም በላይ የሚፈለገውን የኮንክሬት ስትራክቸር ጥንካሬ ለማግኘት አዳጋች ይሆናል።
6. የድኅረ ሙሌት ቁጥጥር፦ አርማታ ከተሞላ በኋላ በሳይንስ የተቀመጡ የፎርምወርቅ ማስወገጃ ቀናቶችን (Formwork Removal time) ጠብቆ እንዲፈርስ ማድረግ (በተለይ በቀዝቃዛማ እና ዝናባማ አካባቢዎች)፣ የተሞላው አርማታ በአግባቡ ውሃ እየጠጣ (curing) መሆኑን መከታተል እና የሚቀጥሉ የኮንክሬት ስትራክቸሮች ካሉ የተሞላው አርማታ በቂ ጥንካሬ ካገኘ በኋላ ሥራቸው የሚጀምር መሆኑንመከታተል አለበት።
➡️@Consite💠
🤝🤝🤝🤝
1.Plastic Construction Formwork
• Made of Recycled PVC Materials.
• It is an Environmental Protection production.
It can be used more than 30 times.
• It gives very smooth structure which doesn't need plastering.
• It can be assembled with few people.
•It is Recyclable.
2. Tie Rod
- It is a formwork tying system.
- It can be used for any kind of formwork.
ለ ኮንስትራክሽን እቃዎች የሚሆኑ በብዛት እናመርታለን!
1 Plastic formwork( board )
Size 1.83*0.925*"0.15MM
2.00*0.923*0.18 MM
2.44*1.22*"0.18Mm
2 Tierod 1m*12
በሚፈልግበት ሳይዝ ማዘዝ ይችላሉ 30 ጊዜ ያህል መጠቀም ይችላሉ፣ እንድሁም ተጠቅመው ስጨርሩ 20% ቅናሽ አርገን መልሰን እንገዛለን።
ምርታችንን ለምትፈልጉ ድርጀቶች ወይም ለመከፋፈል ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 📞 0962208505
📍አዲስ አበባ ውሰጥ ከሆነ በነፃ ትራንስፖርት እናደርሳለን። እናመሰግናለን!
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
NEW POINT BRICK FACTORY
*We produced best quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator, 🧱 For more information join our telegram channel 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority 🧱Thank you 谢谢
👉Evaluation Process
1. Data Collection:
• Review project documents, including plans, specifications, and progress reports.
• Conduct site observations to witness the installation process firsthand
• Interview key personnel involved in the installation, such as project managers, superintendents, and trade workers.
2. Data Analysis:
• Identify bottlenecks and inefficiencies in the current process.
• Analyze the sequence of operations, equipment utilization, and labor productivity.
• Compare the actual performance to the planned schedule and budget.
3. Root Cause Analysis:
Determine the underlying causes of the inefficiencies, such as:
- Poor coordination between trades
- Inefficient material handling and storage
- Lack of proper equipment or training
- Unforeseen site conditions
4. Recommendation Development:
• Propose specific improvements to address the root causes, such as:
- Implementing a more efficient sequencing plan
- Improving material handling and storage systems
- Providing additional training to workers
- Modifying the equipment or design to enhance productivity
5. Implementation and Monitoring:
• Collaborate with the project team to implement the recommended improvements.
• Monitor the progress and make adjustments as needed to ensure the desired outcomes are achieved.
Expected Outcomes:
• Reduced installation time and costs
• Improved schedule adherence
• Enhanced labor productivity
• Increased overall project efficiency and profitability
Any comments? Or Questions? t.me/Consitesolutionbot 👌➡️@Consite💠 🤝🤝🤝
👉Evaluation Process
1. Data Collection:
• Review project documents, including plans, specifications, and progress reports.
• Conduct site observations to witness the installation process firsthand
• Interview key personnel involved in the installation, such as project managers, superintendents, and trade workers.
2. Data Analysis:
• Identify bottlenecks and inefficiencies in the current process.
• Analyze the sequence of operations, equipment utilization, and labor productivity.
• Compare the actual performance to the planned schedule and budget.
3. Root Cause Analysis:
Determine the underlying causes of the inefficiencies, such as:
- Poor coordination between trades
- Inefficient material handling and storage
- Lack of proper equipment or training
- Unforeseen site conditions
4. Recommendation Development:
• Propose specific improvements to address the root causes, such as:
- Implementing a more efficient sequencing plan
- Improving material handling and storage systems
- Providing additional training to workers
- Modifying the equipment or design to enhance productivity
5. Implementation and Monitoring:
• Collaborate with the project team to implement the recommended improvements.
• Monitor the progress and make adjustments as needed to ensure the desired outcomes are achieved.
Expected Outcomes:
• Reduced installation time and costs
• Improved schedule adherence
• Enhanced labor productivity
• Increased overall project efficiency and profitability
+1
ይሄ ሞልድ ያለው ያናግረን
mold 40x40 170 pcs
ስልክ-0989999001
