ru
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Открыть в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Больше
3 585
Подписчики
-124 часа
-17 дней
+5430 день
Архив постов
👉የአርማታ ሙሌታ (Concrete Compaction) ቁጥጥር 1. የግብአት ጥራትን (Materials Quality)፦ በአርማታ ሙሌት ሥራ ሂደት ውስጥ የሚጠቀማቸውን የማምረቻ ግብአቶች ጥራት በተገለጸው መስፈርት መሰረት የሚያሟሉ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት። ይህ ማለት የቀረበው ሲሚንቶ (Cement) አይነትና የምርጥ ጥራት፣ የአሸዋ (sand or Fine aggregate) እና ጠጠር (Coarse Aggregate)ሳይንሳዊ ምዘናን ማሟላቱን፣ የማቅጠኛ ውሀ (Water) የኮንክሬት ስትራክቸሩን ሊጎዳ የሚችል ኬሚካልና ቆሻሻ የሌለው የጠራ ውሃ መሆኑን እና ሌሎች ተጨማሪ ኬሚካል (Admixture) መለያ አይነት የተሟላ መሆኑን ሳይንሳዊ ማስረጃ ላይ ተደግፎ የማረጋገጥ ሂደትን መተግበር ማለት ነው። በዚህ ረገድ የግብአት መሐንዲሱ (Materials Engineer) ለሳይቱ በቀረበው የቤተሙከራ ክፍል ውስጥ በመስራት የማረጋገጥ አልያም በቅርቡ በሚገኝ የቤተሙከራ አገልግሎት ሰጪ ተቋማ በማሰራት የግብአቶችን ጸባይ የመለየትና ማረጋገጫ የመስጠት ግዴታ ይኖርበታል። 2. የግብአቶችን ልኬት (Batching of materials):- በተለይ በሀገራችን የግንባታ ልምድ ኮንክሬት በሚመረትበት ሰዓት ያለው የአሸዋ፣ የጠጠር እና የውሃ ልኬት ለችግር የተጋለጠ ነው። አንድ 1፡2፡3 ምጥጥንን መሰረት አድርጎ ዲዛይን የተሰራ አርማታ አንድ እጅ ሲሚንቶ፣ ሁለት እጅ አሸዋ፣ ሦስት እጅ ጠጠር መጠቀም አለበት ማለት ቢሆንም የመቀላቀያ ማሽኑ ተቆጣጣሪ (Mixer Operator) ይህንን ምጥጥን ጠብቆ አምራታ የማምረት ልምድ ቸልተኝነት የተሞላበት እንደሆነ ይስተዋላል። ተቆጣጣሪ መሐንዲስ በምጥጥን (Proportion) መሰረት እየተመረት መሆኑን መቆጣጠር የግድ ነው። 3. የማሽን እና መሳሪያ ደህንነት (Equipments Security):- የኮንክሬት ድብልቅ ማምረቻ ማሽኖች (mixers) ደህንነታቸው የተረጋገጠ ወይም በአግባቡ የሚሰሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ፣ የኮንክሬት ግብአቶችን መለኪያ ሳጥኖችን (box) ርዝመት ወርድ እና ቀመት (L, W, H) አግባብነት ያለው መሆኑን (ለምሳሌ፦ 18*40*50)፣ የሰው ህይወት እንዳይጠፋ ብሎም የካሳ ሙግትና የሥራ ማቆም መሰናክል እንዳይፈጠር የሰራተኞች ደህንነት መጠበቂያ አልባሳት የተሟሉ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት። 4. በአግባቡ መጠቅጠቁን፦ የሚሞላው አርማታ በተለይ ምሰሶ (column) እና የምሰሶ ጫማ (Footing Pad) በክፍልፋይ ላየሮች  ከፋፍሎ እያንዳንዱ የላየር ክፍል ጫፍ ላይ ሲደርስ በኤሌክትሪክ መንዘሪያ (Vibrator) በደንብ መጠቅጠቅ መቻል አለበት። የአርማታ መጠቅጠቅ እያንዳንዱ የግንባታ ግብአት በአግባቡ የተሰራጨ እንዲሆን እና የቀጠነው አርማታ ወደታች ወርዶ ጠጠራማው ወደላይ እንዳይቀር በማድረግ የትኛውም የስትራክቸር ክፍል ተመሳሳይ አይነት ጥንካሬ እንዲኖረው ያደርጋል። 5. የአርማታ ድርቀት እንዳይኖር መቆጣጠር፦ የአርማታ ሙሌት ሂደት ላይ አዲስ የተመረተ አርማታ አላስፈላጊ ደቂቃዎችን ሳይሞላ መቆየት የለበትም። አርማታ ሳይሞላ ከሚክሰር እንደተገለበጠ የሚቆይ ከሆነ በፎርምወርክ ውስጥ ሆኖ መያዝ ያለበትን የመጀመሪያ ጥንካሬ (Initial Setting) መያዝ ስለሚጀምር ከዚያ በኋላ ሙሌትን ለማከናወን አዳጋች ከመሆኑም በላይ የሚፈለገውን የኮንክሬት ስትራክቸር ጥንካሬ ለማግኘት አዳጋች ይሆናል። 6. የድኅረ ሙሌት ቁጥጥር፦ አርማታ ከተሞላ በኋላ በሳይንስ የተቀመጡ የፎርምወርቅ ማስወገጃ ቀናቶችን (Formwork Removal time) ጠብቆ እንዲፈርስ ማድረግ (በተለይ በቀዝቃዛማ እና ዝናባማ አካባቢዎች)፣ የተሞላው አርማታ በአግባቡ ውሃ እየጠጣ (curing) መሆኑን መከታተል እና የሚቀጥሉ የኮንክሬት ስትራክቸሮች ካሉ የተሞላው አርማታ በቂ ጥንካሬ ካገኘ በኋላ ሥራቸው የሚጀምር መሆኑን መከታተል አለበት። 🏷ለወዳጅዎ ሼር ያርጉት🙏 🎲ለማንኛውም አስተያየትዎ  እና ሀሳብዎ ይጻፉልን! 📜ለ ስራ እና ጨረታዎች ምንለቅበት ቻናል ለመቀላቀል👉 @ETCONpWORK 📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT 💫ቲክቶክ:👇 www.tiktok.com/@etconp7 @etconp

#UPDATE #በድጋሚ_የተለጠፈ የአዲስ አበባ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከ አሚጎስ ኢንስቲትዩት በመተባበር ከጀርመን ሀገር በተጋበዙ ዓለም አቀፍ አሰልጣኞች የፊታችን ሕዳር 24 እና 25/201
#UPDATE #በድጋሚ_የተለጠፈ የአዲስ አበባ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከ አሚጎስ ኢንስቲትዩት በመተባበር ከጀርመን ሀገር በተጋበዙ ዓለም አቀፍ አሰልጣኞች የፊታችን ሕዳር 24 እና 25/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ትኩረቱን በስራ ላይ ደህንነት እና ጤንነት አመራር (health and safety leadership) ያደረገ ስልጠና በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል አዘጋጅቷል ስለሆነም ስልጠናውን መውሰድ የሚፈልግ ማንኛውም አካል ከታች በተያያዘው ሊንክ በመግባት መመዝገብና ስልጠናውን ተካፍሎ ሰርተፍኬት መውሰድ እንደሚችል እንገልፃለን፡፡ 👉ማስታወሻ-ቀድሞ በተቀመጠው ሊንክ ገብታችሁ የተመዘገባችሁ የምዝገባ ቅፁ ላይ ማስተካከያ ስለተደረገበት ከታች በተቀመጠው ሊንክ እንደ አዲስ ገብታችሁ በድጋሚ መመዝገብ ይኖርባችኋል። ለመመዝገብ ከታች የተያያዘውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/J4ktYcejEXcKJsV8A

+5
📱+251911544779 / +251925262782 🔁 #Share with your friends

+7
📱+251911544779 / +251925262782 🔁 #Share with your friends

+4
A.A Color Code Manual for Pilot test31.pdf8.72 KB

+5
Price Adjustment Provisions.pdf3.38 KB

🟡Responsibilities As a site engineer, you'll need to:🏗
➡️Act as the main technical adviser on a construction site for subcontractors, craftspeople and operatives ➡️set out, level and survey the site check plans, drawings and quantities for accuracy of calculations ➡️ensure that all materials used and work performed are in accordance with the specifications ➡️oversee the selection and requisition of materials agree a price for materials and make cost-effective solutions and proposals for the intended project ➡️manage, monitor and interpret the contract design documents supplied by the client or architect ➡️communicate with any consultants, subcontractors, supervisors, planners, quantity surveyors and the general workforce involved in the project ➡️communicate with the local authority (where appropriate to the project) to ensure compliance with local construction regulations and by-laws communicate with clients and their representatives (architects, engineers and surveyors), including attending regular meetings to keep them informed of progress 🚧carry out day-to-day management of the site, including supervising and monitoring the site labour force and the work of any subcontractors - this is site-specific and may not be the case on all projects plan the work and efficiently organise the plant and site facilities in order to meet agreed deadlines ➡️oversee quality control and health and safety matters on site ➡️prepare reports as required resolve any unexpected technical difficulties and other problems that may arise.

🔰PHP:- This typically refers to the type of steel used in the rebar. In this context, it denote a specific brand or manufact
🔰PHP:- This typically refers to the type of steel used in the rebar. In this context, it denote a specific brand or manufacturer designation for the rebar. 🔰TMT:- This stands for Thermo-Mechanically Treated steel. TMT bars are produced through a process that involves heating and rapid cooling, which enhances their strength and ductility compared to conventional steel bars. The TMT process results in a composite structure with a tough outer layer and a softer core, providing better performance under stress. 🔰500:- This number indicates the yield strength of the rebar in megapascals (MPa). A yield strength of 500 MPa means that the rebar can withstand stresses up to this limit before deforming permanently. Higher numbers indicate stronger steel, making it suitable for various construction applications where high tensile strength is required. 🔰20:- This figure usually represents the diameter of the rebar in millimeters (mm). Therefore, “20” indicates that this particular rebar has a diameter of 20 mm.

➡️Main points for engineering field expert: @con_site 🏗 #6
71. The minimum slope for a drainage pipe is 1%. 72. Manholes provide access to underground utilities for maintenance. 73. Concrete mix design determines the proportions of cement, water, and aggregates. 74. Admixtures can improve concrete properties such as workability and strength. 75. Waterproofing is essential in structures exposed to moisture. 76. Retaining walls support soil laterally. 77. Gabion walls are made of wire cages filled with stones. 78. The coefficient of friction between concrete and soil is approximately 0.6. 79. The bearing capacity of rock is higher than that of soil. 80. A diaphragm wall is a type of deep foundation wall. እናመስግናለን! እያበረታታችሁን ላላችሁ! 👍
🔺ሀሳብ፣ አስተያየታቸውን አድርሱን ተጨማሪ ይጠቅማል የምትሉትን ላኩልን Comment Link 🖥እኛም ገምግመን መልሰን ቻናሉ ላይ ፖስት እናደርገዋለን!
 ሸጋ ምሽት!🤚

👉በዘርፉ ለሚገኙ ባለሙያዎች የተሰናዳው የዓቅም ግንባታ ስልጠና ተጀመረ Constriction Law, Contract admin &PPA, Constriction Claim and Dispute Resolutio
+2
👉በዘርፉ ለሚገኙ ባለሙያዎች የተሰናዳው የዓቅም ግንባታ ስልጠና ተጀመረ Constriction Law, Contract admin &PPA, Constriction Claim and Dispute Resolution, FIDIC እንዲሁም Cost Estimation በሚሉ ርዕሶች ላይ ትኩረቱን ያደረገ የዓቅም ግንባታ ስልጠና ከማዕከልና ከሁሉም ክፍለከተሞች ለተውጣጡ 70 ባለሙያዎች እየተሰጠ ይገኛል፡፡ የኮንትራት አስተዳደር፤ የምህንድስና ግዥ ፤ የፕሮጀክት ኦዲት እና የዲዛይን ጥራት ቁጥጥር ባለሙያዎች እየተሳተፉበት የሚገኘው ይህ ስልጠና ለቀጣዮቹ 10 ቀናት ቀጣይነት ኖሮት እንደሚቆይ ከቢሮው ዓቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ የስራ ክፍሉ አያይዞም በቀጣይም ከማዕከል እስከ ክፍለከተማ ለሚገኙ የዲዛይን ባለሙያዎች በ Etabs Software, Arch cad ዙሪያ የዓቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቀቃቸውን ጠቅሷል፡፡ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት @etconp

👉በዘርፉ ለሚገኙ ባለሙያዎች የተሰናዳው የዓቅም ግንባታ ስልጠና ተጀመረ Constriction Law, Contract admin &PPA, Constriction Claim and Dispute Resolutio
+2
👉በዘርፉ ለሚገኙ ባለሙያዎች የተሰናዳው የዓቅም ግንባታ ስልጠና ተጀመረ Constriction Law, Contract admin &PPA, Constriction Claim and Dispute Resolution, FIDIC እንዲሁም Cost Estimation በሚሉ ርዕሶች ላይ ትኩረቱን ያደረገ የዓቅም ግንባታ ስልጠና ከማዕከልና ከሁሉም ክፍለከተሞች ለተውጣጡ 70 ባለሙያዎች እየተሰጠ ይገኛል፡፡ የኮንትራት አስተዳደር፤ የምህንድስና ግዥ ፤ የፕሮጀክት ኦዲት እና የዲዛይን ጥራት ቁጥጥር ባለሙያዎች እየተሳተፉበት የሚገኘው ይህ ስልጠና ለቀጣዮቹ 10 ቀናት ቀጣይነት ኖሮት እንደሚቆይ ከቢሮው ዓቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ የስራ ክፍሉ አያይዞም በቀጣይም ከማዕከል እስከ ክፍለከተማ ለሚገኙ የዲዛይን ባለሙያዎች በ Etabs Software, Arch cad ዙሪያ የዓቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቀቃቸውን ጠቅሷል፡፡ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት @etconp