Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Открыть в Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Больше3 584
Подписчики
-124 часа
-67 дней
+5130 день
Архив постов
የማህበራችን አባል ለመሆን ጥያቄ እየቀረበልን ሲሆን አባል ለመሆን እነዚህ ከታች የተዘረዘሩት ነገሮችን በሟሟላት በአካል ቢሮ በመገኘት አባል ይሁኑ።የታደሱ ህጋዊ ፍቃዶች (ንግድ ፍቃድ፣ ንግድ ምዝገባ፣ የብቃት ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር) ኮፒ ሁለት የስራ አስኪያጅ ፎቶ በመያዝ ባንቢስ ኃይለ ገብርኤል ህንጻ 3ኛ ፎቅ በስራ ሰዓት በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጭ ማህበር
“ለ6ኛ ዙር ሰልጣኞች በሙሉ"🚧ስልጠናው መሰጠት የሚጀምረው ከፊታችን ረቡዕ (10/11/2016 ዓ/ም) ጀምሮ ብሔራዊ አካባቢ በሚገኘው በከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር 10ኛ ፎቅ ባለው አዳራሽ መሆኑን እንገልጻለን። 🚧በ2017 ተግባራዊ መደረግ በሚጀምረው አዲሱ የስራ ተቋራጮች ምዝገባ መመሪያ መሠረት ከ Healh and Safety in Construction በተጨማሪ Membership of Professionals Associations እንደ አስገዳጅነት ስለተቀመጠ በሚ/ር መስሪያ ቤታችን አሳሳቢነት የአንድ ቀን Ethics in Construction (Code of Coduct for Members of CCAE) በሚል ርዕስ ስልጠና በተጨማሪ እንዲገባ ተደርጓል። 🚧ስለሆነም ስልጠናው ረቡዕ ሐሙስ እና አርብ ሙሉ ቀን ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ይሰጣል። 🚧ለስልጠናው የተመዘገባችሁ ረቡዕ በሰዓቱ እንድትገኙ እያሳሰብን ሰርተፍኬቱ የሚሰጠው ሙሉ በሙሉ ስልጠናውን ለተከታተሉ ብቻ በስልጠናው ማጠናቀቂያ ላይ ይሆናል። ''Think Safety,Work Safely.''ደህንነትን አስብ በጥንቃቄ ስራ።'' የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር
የ40/60 ቤቶች በ2005 ዓ.ም ተመዝጋቢዎች ሙሉ ስም ዝርዝር ይመልከቱ።
ስሞትን መኖሩን ያረጋግጡ።የ40/60 ቤቶች በ2005 ዓ.ም ተመዝጋቢዎች ሙሉ ስም ዝርዝር ይመልከቱ።
ስሞትን መኖሩን ያረጋግጡ።
Not winners' list
Repost from Construction Proxy
የ40/60 ቤቶች በ2005 ዓ.ም ተመዝጋቢዎች ሙሉ ስም ዝርዝር ይመልከቱ።
ስሞትን መኖሩን ያረጋግጡ።የ40/60 ቤቶች በ2005 ዓ.ም ተመዝጋቢዎች ሙሉ ስም ዝርዝር ይመልከቱ።
ስሞትን መኖሩን ያረጋግጡ።
Not winners' list
🤚የእናንተን አስተያየት እና ሀሳብ በመከተል የተለያዩ ማሻሻያዎችን እንደምናከናውን ይታወቃል፡፡ ከወዲሁ ለምታደርጉልን የተሳትፎ ትብብር እናመሰግናለን!"በሁሉም የአባላትን ውሳኔዎችን ተከትለው በሚደረጉ ማሻሻያዎች ላይ የ Admin ቁጥጥር እና የተለያዩ መቆጣጠሪያ ስልቶች ሁልጊዜም ተግባራዊ ስለሚደረግ ከግሩፑ ዓላማና ስረዓት ውጭ በሆነ ድርጊት የሚረበሹበት ነገር አይኖርም" አብዛኛው የግሩፕ አባላት የምናጋራቸውን ከ ንግድ ስራ ጋር የተያያዙ መረጃዎች በመመልከት እና ተጨማሪ መንገድ ተጉዘው በውዴታና በክብር የግሩፑ ቤተሰብ የሆኑና ፤ ሌሎች እንደራሳቸው የተከበሩ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት በግሩፑ ውስጥ መኖራቸው ተረድተው በስርዓት መረጃ በመለዋወጥ ድርጅታቸውን ስራቸውን ፍላጎታቸውን በማጋራት ደንበኛ ማፍራት እንደሚችሉ የሚገነዘቡ ናቸው.. . ለበለጠ መረጃ 📞+251-908280208 | +251- 707999001 | +251-89999001 በ t.me/unitysupplydbot ላይ መልዕክት ቢልኩልን እናስተናግዳለን!
እርስዎም' ከእኛ ጋር መሳተፍ ይችላሉ! እኛን ምርጫዎ ያድርጉ! ይመዝገቡ! ይቀላቀሉ! ስራዎን ያዘምኑ! ሰናይ ጊዜ! 🙏 ሁሌም- ወደፊት.. .)
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T466የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአርባ ምንጭ አውሮፕላን ማረፊያ ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ 1 የመንገድ እና አጠቃላይ አማካሪ ድርጅቶችን (Category | Road/General Consultants for the Design review, Contract Administration and Construction Supervision of Arba Minch Airport Terminal & Airfield Renovation and Ancillary Facilities Construction Project) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ የሆኑ አማካሪዎችን ስራውን ለማከናወን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች በአገር ውስጥ ፍቃድ ከሚሰጥ ህጋዊ አካል ተመዝግበው የማማከር አገልግሎት እንዲሰጡ የተፈቀደላቸው የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የተሰጣቸው እና በዘርፉ ለመስራት ለ2016 ዓ.ም ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው እና ከግብር እዳ ነጻ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፣ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ አንድ መቶ ብር (100.00 ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT- T467 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit Slip Copy) ስካን በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግዢ ክፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡ በጨረታው የሚካፈል ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትበት አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር (50,000.00 ብር) የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስም ማስያዝ አለባቸው። ከማንኛውም ኢንሹራንስ እና ቅድመ ሁኔታ ያለው የባንክ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ጀምሮ ለ80 ቀናት የሚቆይ ይሆናል። አየር መንገዱ ጨረታው የሚቆይበትን ጊዜ እንዲራዘምለት ተጫራቾችን የመጠየቅ መብት አለው። በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሁለት (2) እና ከዚያ በላይ ፕሮጀክቶች ላይ የተሰማሩ ተጫራቾች የእያንዳንዱን ፕሮጀክት አፈፃፀም ከ70% በታች ከሆነ በዚህ ጨረታ መሳተፍ አይችሉም፡፡ ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን (ቴክኒካልና ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን በኤንቨሎፕ አሽገው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ሰኞ, ነሐሴ 7, 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት የጨረታ መክፈቻ አዳራሽ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ በ5:00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ
ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-517-8025 ኢ-ሜይል: WoldeM@ethiopianairlines.comአየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
የጥራት ቁጥጥር ሱፐርቫይዘር
#snfd_bakery_plc
#engineering
#Addis_Ababa
በማንኛውም የት/ት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት እና ዋስ ማቅረብ የሚችል
የስራ ቦታ፡ ለቡ/ጋርመንት
የመኖሪያ አድራሻው ለሚወዳደርበት ቅርንጫፍ ቅርብ የሆነ
Quanitity Required: 4
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: July 23, 2024
How To Apply: አመልካቾች ማስረጃችሁን በመያዝ አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ የሰው ሃይል አስተዳደር በመቅረብ ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114711167
በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ለውጦች
በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁ. 1341/2016 የተካተቱ እና የተለወጡ ነጥቦችን እንዳሉ ገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል።
Table 1: Evaluation criteria
s/n Criterial Verification document Requirement
1 Nationality (Ethiopia or abroad) registration certificate Must meet
2 Having at least 5 Professionals and Technicians with 3 years and above experiences Certificate “
3 Company Experience on construction works Document “
4 Tax Payer Identification Number (TIN) Certificate “
5 VAT registration certificate or TOT Certificate “
6 Commercial Registration Certificate
7 Financially Profitable for the last two years Official Audit report “
8 Trade license Certificate Renewed certificate “
9 Company Competence certificate Renewed certificate “
10 Procurement Agency registration Certificate “
11 Tax Clearance Certificate “
12 Minimum 3 years of demonstrated experience in construction works Document “
ANNEX: Company profile contents
TABLE 1 – GENERAL INFORMATION
Name of the Company
Address
Phone Number
Fax Number
Email Address
Address of Other Offices, if any
Name and Designation of the Contact Person
Legal Status (Provide certified copies of Registration)
Registration number
Place of Registration
Principal place of business
VAT Registration number
Provide certified copies
TABLE 2 – COMPANY EXPERIENCE IN LAST THREE YEARS
Starting Month/ Year
Ending Month / Year
Client
Description of services
Contract Amount
Remarks (Provide documentary evidence)
TABLE 3 – SIMILAR EXPERIENCE IN LAST THREE YEARS
Year
Client
Description of works
Contract Amount
Remarks (Provide documentary evidence )
Please include copies of completion certificates issued by former clients and / or
performance appreciation / evaluation letters from former clients providing their
contact details and approval to contact.
TABLE 4 – ONGOING COTRACTS ( If any)
Client
Description of Contracts
Location
Amount
% of Completion (Provide documentary evidence)
TABLE 5 - ADEQUACY OF WORKING CAPITAL
Source of credit line
Amount
Remarks (Provide documentary evidence)
Please provide proof of financial competency and audited financial statements for the
last three financial years.
TABLE 6 – LIST OF PERMANENTLY EMPLOYED STAFF
Name
Designation Qualification
No. of Years of Experience
Provide an organizational chart and detailed CVs for key management and technical
Personnel in the Organization
TABLE 7 – LIST OF PLANT AND EQUIPMENT (OWNED AND HIRED)
Description whether Owned or Leased
Year of Manufacture
TABLE 8 – ANY OTHER INFORMATION
In addition to the required information, Companies may provide brochures and other
Related documents
I, the undersigned, warrant that the information provided in this form is correct and, in
the event of changes, details will be provided as soon as possible:
Ethiopian Construction Works Corporation
Gurdshola behind Athletics Federation building 200m away and Infront of Andinet International School procurement and Property Administration Office Phone፡ +251-118962991 / 0118 72 29 58Addis Ababa, Ethiopia
11) Interested applicant should specify the project they are willing to participate
12) Interested applicants may obtain further information at address Below:
Project development and management Center
Wegen Solomon( Eng),Executive Officer
Tel No. : +2510111439081
3 Participants
Prospective national and international companies who are legally registered are invited to participate in the Expression of Interest (EOI). The applicants shall not be blacklisted in any governmental organization. Competent applications meeting all requirements should be submitted all necessary documents in sealed envelope by courier on to the following Address.
ECWC Head office, Gurd shola
Corporate procurement main Department office
Motuma Gelana , Executive Officer
Tel No.: 011 8 96 29 91/ 0118 72 29 58
4 Assignment Duration
The firms /companies shall commence the assignment within 10 days after contract is signed between the parties. The duration of the work will be dependent on the project’s peculiarities for which the subcontractor will be hired to.
5 Requirements for Submission of Expression of Interest (EOI)
The EOI shall contain following documents:
• Trade License
• A cover letter for submission of expression of interest
• If joint venture, legal documents for the joint venture formation shall be submitted by the companies,
• Registration by Procurement Agency (if applicable)
• Complete organization profile,
• Company capacity statement, Financial, Manpower and equipment
• Registration Certificate from the Government Authority
• License with latest renewal for the current fiscal year (The license need to be either GC-4/ RC-4 or higher (GC-1, GC-2, GC-3, GC-4, RC-1, RC-2, RC-3, RC-4). Companies should apply for one specific project.
• VAT Registration Certificate and TIN no.
• Tax clearance certificate that works to date of the submission of the EOI
• Attorney for the certification of the Authority,
• Financial flow statement approved by official Auditing entity,
• A cover letter for EOI typed in organizations letter head with official seal. There should be a subject head, the reference no of EOI notice and clear indication of the name and address of the company.
• EOI document should be prepared in English language.
• The Deadline for document submission shale be on July 29, 2024 At 05:00P.M.
• The Ethiopian construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bides.
6 Works contracting Process
Successful companies/firms will enter contractual agreement with the corporation and commence the assignment accordingly. The contract will cover start to end of the assignment including provision of the assigned construction work.
7 Evaluation Process, Criteria and Qualification Requirement,
7.1 Evaluation Process and Criteria
The evaluation criteria will mainly depend on relevant document submitted by the company/firm. ECWC will have the mandates to prepare the evaluation criteria and shortlist eligible companies. Accordingly, successful and shortlisted company/firm will be communicated through official letter.
Qualification Requirements
Company’s /firm profile and required documents shall include: Description of the respondent, including number of employees and type of machineries (including capacity), highlight relevant experience, skills, and capabilities necessary to undertake the assignments, including, but not limited to demonstrated experiences. Furthermore, the company/firm has to demonstrate that it will have available technical personals, plant and equipment’s for implementation of the assignment compliant with national and international standards.
This Section contains all the criteria that the Procuring entity shall use to evaluate and determine qualify company. The company shall provide all the information as required by ECWC s indicated in the in the proceeding table.
Invitation for Expression of InterestTender Number ECWCT/NCB/EOI-01/2017 Expression of Interest (EOI) For Prequalification of construction companies willing to work with ECWC on various construction works having a License of grade GC-4/ RC-4 or higher (GC-1, GC-2, GC-3, GC-4,RC-1, RC-2, RC-3,RC-4) For Alaba Angecha wato road project, Gishen Junction Road Project, Design Build of Debre Markos Airfield Project. Companies must apply for one specific project. 1 Introduction Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) is an autonomous public body established by virtue of the Council of Ministers Regulation No.366/2015 to deliver constructions overseas and domestic construction works in the area of highway, Air field, dam and irrigation, water supply, hydropower construction projects. Ethiopian construction works Corporation has established its head office at Addis Ababa city, Yeka sub city Around Gurd sholla. ECWC has been undertaking various construction projects in all geographic regions of the country. With regard to various Construction works it undertakes, the corporation seeks companies/firms with technical competency to work with ECWC on various construction projects across the country. Therefore, Ethiopian Construction works Corporation (ECWC) invites proficient, eligible, reputed companies/firms having the appropriate license to undertake construction works in the above captioned projects. Firms are able to show an updated license Equivalent to GC-1, GC-2, GC-3, GC-4, RC-1, RC-2, RC-3, RC-4 for the construction works of Alaba Angecha wato road project, Gishen Junction Road Project, Design Build of Debre Markos Airfield Project. Furthermore, Companies must apply for one specific project. Firms need to be interested to work with the corporation on terms of fixed rates set by the corporation and need to submit sealed prequalification application for expression of interest. 2 Objective of the Assignment The main objective of this EOI is to invite potential companies who can work with ECWC as a subcontractor on the corporation’s for the above mentioned construction Projects. Description and specification of the Assignment The companies/firms shall carry out construction works on the above projects of the corporation. With undertaking the work, the companies/firms shall also be able to undertake knowledge transfer to the corporation’s staff. Payment will be made on fixed rate basis. Successful companies shall be able to bring necessary equipment on site for the activities assigned which the corporation will pay on a fixed rate. ECWC will have the mandate to fix the unit rate. Application Process Interested companies /firms / must fill in the ECWC prequalification applications and submit relevant documents/information/ as to demonstrate that they are eligible and qualified to provide construction works. The result of the EOI prequalification evaluation will be used for identification of the successful company to carry out the above indicated assignments. The applicants should consider the following application procedures and documents: 1) The applicant shall bear all costs related to preparation and submission of this Expression of interest. 2) All the pages of the EOI submitted must be numbered and signed by authorized person 3) Incorrect, incomplete and inadequate application may lead to rejection of the application 4) All document must be submitted in English language 5) Applicants may be requested to clarification on submitted document, 6) ECWC has the right to reject the application without communicating the companies’ 7) ECWC shall not provide explanation to applicants related to shortlisting and selection process, in this respect, ECWC decision shall be final and binding for all applicants 8) ECWC may not be enforced to pay advance payment to sub-contractors 9) Both International and national companies are allowed to participate in this EOI as it is being run locally in Ethiopia. 10) Submission of documents shall as per the Terms of References given in this EOI
Table 1: Evaluation criteria
s/n Criterial Verification document Requirement
1 Nationality (Ethiopia or abroad) registration certificate Must meet
2 Having at least 5 Professionals and Technicians with 3 years and above experiences Certificate “
3 Company Experience on construction works Document “
4 Tax Payer Identification Number (TIN) Certificate “
5 VAT registration certificate or TOT Certificate “
6 Commercial Registration Certificate
7 Financially Profitable for the last two years Official Audit report “
8 Trade license Certificate Renewed certificate “
9 Company Competence certificate Renewed certificate “
10 Procurement Agency registration Certificate “
11 Tax Clearance Certificate “
12 Minimum 3 years of demonstrated experience in construction works Document “
ANNEX: Company profile contents
TABLE 1 – GENERAL INFORMATION
Name of the Company
Address
Phone Number
Fax Number
Email Address
Address of Other Offices, if any
Name and Designation of the Contact Person
Legal Status (Provide certified copies of Registration)
Registration number
Place of Registration
Principal place of business
VAT Registration number
Provide certified copies
TABLE 2 – COMPANY EXPERIENCE IN LAST THREE YEARS
Starting Month/ Year
Ending Month / Year
Client
Description of services
Contract Amount
Remarks (Provide documentary evidence)
TABLE 3 – SIMILAR EXPERIENCE IN LAST THREE YEARS
Year
Client
Description of works
Contract Amount
Remarks (Provide documentary evidence )
Please include copies of completion certificates issued by former clients and / or
performance appreciation / evaluation letters from former clients providing their
contact details and approval to contact.
TABLE 4 – ONGOING COTRACTS ( If any)
Client
Description of Contracts
Location
Amount
% of Completion (Provide documentary evidence)
TABLE 5 - ADEQUACY OF WORKING CAPITAL
Source of credit line
Amount
Remarks (Provide documentary evidence)
Please provide proof of financial competency and audited financial statements for the
last three financial years.
TABLE 6 – LIST OF PERMANENTLY EMPLOYED STAFF
Name
Designation Qualification
No. of Years of Experience
Provide an organizational chart and detailed CVs for key management and technical
Personnel in the Organization
TABLE 7 – LIST OF PLANT AND EQUIPMENT (OWNED AND HIRED)
Description whether Owned or Leased
Year of Manufacture
TABLE 8 – ANY OTHER INFORMATION
In addition to the required information, Companies may provide brochures and other
Related documents
I, the undersigned, warrant that the information provided in this form is correct and, in
the event of changes, details will be provided as soon as possible:
Ethiopian Construction Works Corporation
Gurdshola behind Athletics Federation building 200m away and Infront of Andinet International School procurement and Property Administration Office Phone፡ +251-118962991 / 0118 72 29 58Addis Ababa, Ethiopia
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
