cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ALL ETHIO CONTRACTOR & ENGINEER STATION

ከጨረታ እና ስራ ማስታወቂያ በተጨማሪ ለሁሉንም ምህንድስና ነክ ጉዳዮች መፍትሄ የሚሰጥ ፡፡

Больше
Рекламные посты
1 689
Подписчики
+124 часа
+127 дней
+16230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

02:22
Видео недоступноПоказать в Telegram
ጉድ ነው 🤔🤔🤔
Показать все...
15.03 MB
BIM Modeler- Architect #ethiopian_engineering_corporation #engineering #Addis_Ababa BSc Degree in Architecture, or in a related field with relevant work experience in design Duties & Responsibilities: - Provide quality render outputs using the latest tools and techniques. - Provide CAD drafting/BIM modeling and design support. - Use checklists set up for quality control on each project and submit work according to deadlines. Quanitity Required: 2 Minimum Years Of Experience: #3_years Maximum Years Of Experience: #4_years Deadline: July 5, 2024 How To Apply: Submit your application @anduamlak4 ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት @anduamlak4 በቴሌግራም ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ::
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሁሉንም የሸገር ክፍለ ከተሞች ያገናኛል የተባለው "የሸገር ታላቁ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት" ተጀመረ ሰኔ 15 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለው "የሸገር ታላቁ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት" ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በኩራ ጂዳ ክፍለ ከተማ ተካሄደ። በአምስት ዓመታት እንደሚጠናቀቅ የተመላከተው150 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው መንገድ÷ ሁሉንም የሸገር ከተማ ክፍለ ከተሞች እንደሚያገናኝ ተገልጿል፡፡ በመጀመሪያው ዙር በ4 ነጥን 5 ቢሊየን ብር የ38 ነጥብ 5 ኪሎሜትር ግንባታ እንደሚከናወን የተገለጸ ሲሆን÷ ይህም ከኩራ ጅዳ በመነሳት ጣፎ፣ ኮዬ ፈጨ እና ገላን ክፍለ ከተሞችን ያገናኛል ተብሏል፡፡
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
ምንጩ_ያልታወቀ_ሃብት_ማስመለስ_አዋጅ.pdf
Показать все...
ምንጩ_ያልታወቀ_ሃብት_ማስመለስ_አዋጅ.pdf1.12 MB
👉ከግንባታ ፕሮጀክቶች ጋር ተያይዞ ስለሚሰጡ የዋስትና ዓይነቶች መጠነኛ ገለጻ [Construction Security] 🌟ክፍል አንድ ▶️በውል አፈጻጸም ወቅት የተለያዩ ዋስትናዎች ሲተገበሩ ይስተዋላል፡፡ ⏺ለምሳሌ፡- -የግምጃ ቤት ሰነድ (treasury bill) -ማገቻ(bond) -በቅድመ ሁኔታ የሚሰጡ ዋስትናዎች (conditional guarantees) -ያለቅድመ ሁኔታ የሚሰጡ ዋስትናዎች (on demand/Unconditional guarantees) - የጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና (Bid security) -የቅድመ ክፍያ ዋስትና((Advance security bond) -የሰው ዋስትና (surety ship) -የንብረት ዋስትና (pledge or mortgage) -ራሳቸውን የቻሉ የብድር ሰነዶች ወይም ክሬዲት (Standby letters of credit) ወዘተ የመሳሰሉት ናቸው፡፡ አብዛኛውን ከላይ የተባሉት የዋስትና ሰነዶች በገንዘብ አበዳሪ ተቋማት እና ኢንሹራንስ ድርጅቶች ይዘጋጃሉ፡፡ ነገር ግን የሰው እና የንብረት ዋስትና ግን በግራ ቀኝ ተዋዋይ ወገኖች በራሳቸው አሊያም በሌላ ሦስተኛ ወገን አላፊነት ሊከናወኑ ይችላል፡፡ በውል አፈጻጸም ወቅት የዋስትና መኖር በተዋዋዮች ዘንድ ከፍተኛ መተማመን እንዲኖር ያደርጋል፡፡ ሌላው የውሉን አፈጻጸም ተጠባቂ (predictable) እንዲሆን ያደርጋል፡፡ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪም አንድ የፕሮጀክት ባለቤት ሥራው በተያዘለት ጊዜ እንዲያልቅ በማሰብ የፕሮጀክት አፈጻጸም ዋስትና አስፈላጊነት ትዝ ካለው፤ ለፕሮጅቱ የሚመቸውን የዋስትና ዓይነት ማለትም የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና፣ በገንዘብ አበዳሪ ተቋማት የሚዘጋጅ ዋስትና ወይም ክሬዲ አንዳንዴ ደግሞ የፕሮጀክቱን ክፍያ ገንዘብ በፐርሰንት መያዝ (retention) እንዲኖር ሊያስብ ይችላል፡፡ የሆነው ሆኖ እነዚህ የዋስትና መንገዶች ተመሳሳይ ዓላማ አላቸው፡፡ ይህም በተዋዋዮች መካከል መተማመን እና ሊደርሱ የሚችሉ አደጋዎች (risk) በመቀነስ ግብይትን ማፋጠን ነው፡፡ ዳሩ ግን እያንዳንዳቸው የራሳቸው ባህሪይ አላቸው ብሎም በአፈጻጸም እና አተገባበር የተለያዩ ናቸው፡፡ ስለሆነም አሰፈላጊነታቸው መታየት ያለበት እንደየ ፕሮጀክቱ አካሄድ፣ መጠን እና ጊዜ ሊሆን ይቻላል፡፡ በዓለምአቀፍ ደረጃ ባሉ ግብይቶችም የዋስትና ሰነዶች በጣም የተለመዱ ናቸው፡፡ በተለይ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተ.መ.ድ) የዋስትና ወረቀቶች እና ክሬዲ ሥምምነት (UN Convention on Independent Guarantees and Standby Letter of Cedit) በዚህ ረገድ ተጠቃሽ ነው፡፡ ይህ ዓለምአቀፍ ሥምምነት እኤአ በ1995 በአሜሪካዋ የኒዮርክ ከተማ ለሥምምነት ክፍት የሆነ ሲሆን 8 (ስምንት) አገራት በመፈረምና በማጽደቅ ተቀብለውታል፡፡ ኢትዮጵያ ግን የዚህ ሕግ ፈራሚ አገር አይደለችም፡፡ ሆኖም ግን ይህ ሥምምነት በዓለምአቀፉ የንግድ ሕግ ኮሚሽን (United Nations Commission on International Trade Law/UNCTRAL) እንደመዘጋጀቱ መጠን ዋስትናን በተመለከተ በቀጣይ ሌሎች የዓለም ሀገራት ለሚያዘጋጇቸው ዝርዝር ህጎች በሞዴልነት እንደመነሻ ሊያገለግል ይችላል፡፡ በተለይ ስምምነቱን የፈረሙ አገራት በዓለምአቀፍ ደረጃ ለሚያከናውኗቸው የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ላይ ዋስትናን በተመለከተ ይህ ሕግ ተፈጻሚ ነው፡፡ ሌላው ዋስትና ሲነሳ ምንጊዜም ቢሆን አብሮ የሚነሳው የመድን ውል (insurance) ነው፡፡ ዋስትናም (security/guarantee) ሆነ መድን አንድ የሚያደርጋቸው ነገር አለ፡፡ ይህም ሁለቱም ባለመብቱን ሊደርስ ከሚችል የአደጋ ስጋት መጠበቃቸው ነው፡፡ ሆኖም ግን በጽንሰ ሃሳብ ደረጃ ሁለቱም የተለያየ የሕግ ውጤት ያላቸው ተግባራት ናቸው፡፡ ዋስትና: በዋስትና ተግባር ዋስ የሚሆነው ግለሰብ የሚጠበቅበት ግዴታ ቢኖር ባለእዳው ለባለገንዘቡ በውል መሰረት ካልከፈለ ወይም መክፋል ካልፈለገ በሕግ የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ጠብቆ በባለእዳው እግር ተተክቶ ዕዳውን ሊወጣ የሚችልበት ሁኔታ ነው፡፡ መድን:  መድን የገባ ሰው  መደበኛ የሆነ አረቦን (premium) መክፈል እንደተጠበቀ ሆኖ መድን በተገባለት ጉዳይ ሊደርሱ የሚችሉ  አደጋዎችን ይፋ ማድረግን ጨምሮ የመድን ጥቅም (insurable interest) ሊኖረው ግድ ይላል፡፡ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪም ከላይ የጠቀስናቸው የዋስትና ዓይነቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ አስፈላጊነታቸው እየታመነበት ስለመጣ በፕሮጀክት አፈጻጸም ወቅት ሲተገበሩ ይታያል፡፡ 📌በ ክፍል ሁለት የዋስትና ምንነት ትርጉም እናያለን። via etconp
Показать все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👉በሀዋሳ እንደ አዲስ አበባው አይነት የመንገድ ማስፋትና የማስዋብ ስራ / የኮሪደር ልማት / መታሰቡን ተከትሎ " የሚፈርሱ ይዞታዎቻችን ግምት ባልታወቀበት እና በቂ የሆነ የዝግጅት ጊዜ ባልተሰጠበት ይዞታችሁን አፍርሱ " ተብለናል ያሉ ነዋሪዎች ቅሬታቸዉን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አቅርበዋል። ከተማ አስተዳደሩ ስራው ወደተግባር ከመግባቱ በፊት ካንዴም ሁለቴ ከማህበረሰቡ ጋር ውይይት ማድረጉን ገልጿል። በቅርቡ በነበረ መድረክ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ መኩሪያ ማርሻዬ ፤ 10 መንገዶች መለየታቸውን እና እነዚህን ውብና ዘመናዊ አድርጎ በመስራት ለትዉልድ የሚተላለፍ አሻራ የመጣል እቅድ መያዙን ገልጸው ነበር። በመድረኩ ተገኝተው የነበሩ ነዋሪዎች ልማቱን እንደሚደግፉ የካሳ እና የዝግጅት ጊዜ ግን እንዲሰጣቸዉ ጠይቀው ነበር። ይህን ተከትሎ የንብረት ግምትን በተመለከተ ተመጣጣኝ ካሳ እንደሚኖርና የቦታ ሽግሽጎችም እንደሚደረጉ በመግለጽ ከንቲባዉ ምላሽ ሰጥተዋል። ይሁንና የከተማ መስተዳድሩ ከመረጣቸዉ 10 ቦታዎች መካከል 3ቱን ባጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅ ማሰቡን ተከትሎ በተለይ ከስሙዳ በሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ኢንዱስትሪ መንገድ የሚሄደው እና ከሻፌታ አደባባይ አስከሳዉዝ ስፕሪንግ ያለው መስመር ያሉ ነዋሪዎች ጥያቄ እንዳላቸው ገልጸዋል። በዚህ በኩል በርካታ የመኖሪያ ቤቶች፣ ድርጅቶችና ትምህርት ቤቶች የሚነኩ መሆኑን ተከትሎ ነዋሪዎች ድንጋጤ ውስጥ መግባታቸዉን ተናግረዋል። በከተማ መስተዳድሩ በእቅድ የተያዘዉ  የከተማ ልማት የምንደግፈዉ ቢሆንም የካሳና የቦታ ሽግሽግ ጉዳይ ባልተወሰነበትና ሰዉ ዝግጅት ባላጠናቀቀበት " በቅርቡ ፈረሳ ይጀምራል " መባሉ አሳስቦናል ብለዋል። ነዋሪዎቹ በተሰጣቸው ደብዳቤ በ2 ቀን ውስጥ አፍርሰው ማስተካከያ እንዲያደርጉ መባላቸውን ጠቁመዋል። በተጠቀሱት አካባቢዎች ላይ የሚፈርሱ ድርጅቶች መኖሪያ ቤቶችና አጥሮች ምልክት በመደረጉና ስራውበፍጥነት ይጀመራል መባሉን ተከትሎ ፦ ➡️ የካሳና የቦታ ለዉጥ ወይም ሽግሽግ ጉዳይ ምን ይመስላል ? ➡️ በትክክል ስራዉስ መች ይጀምራል ? በማለት ጥያቄ ይዘን የሚመለከተዉን አካል ለማናገር ያደረግነዉ ጥረት አልተሳካም። Via Tikvah
Показать все...
የስራው መጠሪያ: office engineer የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ዘርፍ: #ሲቪል_ምህንድስና_እና_ኮንስትራክሽን የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ የልምድ ደረጃ: ከፍተኛ የተፈላጊ ሰው ብዛት: 2 ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: June 30th, 2024 የስራው ዝርዝር: Job Overview: We are seeking two highly organized and detail-oriented Office Engineers to join our growing team. The Office Engineers will be responsible for supporting project planning, design, and construction administration tasks to ensure successful project execution. Key Responsibilities: •  Assist in the preparation and review of project plans, drawings, and specifications. •  Coordinate with project managers and site engineers to ensure project requirements are met. •  Prepare and maintain project documentation, including reports, schedules, and contracts. •  Review and process submittals, RFIs, and change orders. •  Assist in project budgeting and cost control, ensuring alignment with project goals. •  Conduct site visits to monitor project progress and ensure compliance with design specifications. •  Assist in resolving technical issues and provide support to the construction team. •  Communicate effectively with clients, consultants, and subcontractors. •  Ensure all project activities adhere to safety regulations and quality standards. •  Maintain up-to-date knowledge of industry best practices and standards. Qualifications: •  Bachelor’s degree in civil engineering, construction management, or a related field. •  Minimum of 2 years of experience in a similar role within the construction industry. •  Proficiency in using engineering software and tools (e.g., AutoCAD, MS Project). •  Strong organizational and time management skills. •  Excellent written and verbal communication abilities in English. •  Ability to handle multiple tasks and prioritize effectively. •  Strong analytical and problem-solving skills. •  Knowledge of construction methods, materials, and regulations. •  Ability to work both independently and as part of a team. •  Attention to detail and accuracy in all tasks. Benefits: •  Competitive salary based on experience. •  Opportunities for professional development and career growth. •  A supportive and dynamic work environment. • Involvement in prestigious and impactful projects.   *Applicants should be proficient in English and Affan Oromo language in writing, speaking, listening and reading.    *Apply using @papikia19 telegram account BROTHERS TRADING PLC
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.